@lnurbye3r8: ነፍሳቸውን ይማርልን 😭 👇 በፃድቃኔ ማርያም ገዳም የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ!😭 ➸ በሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኘው በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ▪️ የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ▪ለብዙዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሷል። ➸ አደጋው የደረሰው ዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ለጸበልና ለሱባኤ ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ ምዕመናን ላይ ነው ☑️ ለሟች ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ☑️ ለቤተሰብ፣ ለዘመድና ለጓደኞቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ሀምሌ 27/2018 አ.ም
ልኑር ብዬ
Region: ET
Monday 03 August 2026 12:40:34 GMT
Music
Download
Comments
Zuresh :
lelam post arg plz
2026-08-03 13:08:34
0
ILove You። :
yikesetal
2026-08-03 16:32:42
0
user122123 :
maren amlakachn
2026-08-03 16:49:42
0
access telecom :
አቤቱ የሠራዊት ጌታ መድኃኔዓለም ይቅርትህን ምሕረትህን ለህዝብህ ላክ
2026-08-03 17:50:35
0
belay :
ነብስ ይማር 🙏🙏🙏
2026-08-03 14:25:24
2
ዮቶድ@ሸዋ.ዴር :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 14:55:30
0
Miretu Dessie :
የት ነው
2026-08-03 15:47:28
1
1221maki1 :
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቤቱ ማረንንንንን እባክህ ማረን😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 18:05:15
0
abetu yiker Belen endechereneteh Maren
2026-08-03 17:52:35
0
Melake Woldesemat :
አቤቱ ማረን የሰራዊት ጌታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-03 18:04:38
0
hulepaper🛍️_12 :
አቤቱ ማርን ጌታሆይ ነብስ ይማር
2026-08-03 18:04:06
0
ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው :
አቤቱ ይቅር በለን ማረን
2026-08-03 18:02:20
0
user5215009946500 :
ማረን ማረን እደምህረትህ
2026-08-03 17:55:21
0
ወንድማማቾች ኦንላይን የባጃጅ ሎተሪ :
አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን
2026-08-03 17:50:39
0
𝕄𝕒𝕥𝕚𝕪𝕠𝕤16፲፮💊 :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 18:01:57
0
Mimi Yabate :
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ምህረትን አውርድ ቍጣህን አብርድ
2026-08-03 18:00:37
0
H A :
እግዚኦ ማህአረነ
2026-08-03 17:55:13
0
Abu12 :
ነፍሰ ይማርልን
2026-08-03 17:47:26
0
የተራራው ቅዱስ ሚካኤል ልጅ :
አቤ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
2026-08-03 17:03:01
0
Beki :
Nefs Ymar
2026-08-03 18:06:43
0
Melu12 :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 17:47:52
0
sol g :
ነፍስይማር
2026-08-03 15:47:41
1
Abush tadesse kifle 23 :
ልብ ሰባሪ ነው ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማርልን
2026-08-03 17:16:47
0
Emebet Belay :
Maren maren😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 17:56:35
0
To see more videos from user @lnurbye3r8, please go to the Tikwm
homepage.