@ethionews2112: ፃድቃኔ ማርያም 14 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ!! በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኘው ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተትና ርዕደ መሬት የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ በ5 ሰዎች ላይ ደግሞ የከባድና ቀላል አካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። አደጋው የተከሰተው ከክረምቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ሲሆን፣ በወቅቱ * ለጸበል፣ * ለሱባኤና * ለንግስ ከአራቱም አቅጣጫዎች በገዳሙ ተገኝተው በነበሩ ምዕመናን ላይ ጉዳቱ መድረሱ ታውቋል። የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በአደጋው ስፍራ በአካል በመገኘት ለሕይወታቸው ያለፉት ጸሎተ ፍትሐት ያደረሱ ሲሆን፣ ለተጎዱትና ለተጨነቁት ምዕመናንም አባታዊ ቃለ በረከትና የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። ሀገረ ስብከቱ በደረሰው ድንገተኛ የመርዶ አደጋ ጥልቅና መሪር ኀዘን የተሰማው መሆኑን ገልጾ፣ ለሞቱት ዕረፍተ ነፍስን፣ ለተጎዱት ፈጣን ፈውስን እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝቷል። ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በገዳሙ የተሰበሰቡትን ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን ጸሎት ተቀብሎ፣ ለሞቱት ወገኖቻችን በገነተ መንግሥቱ ዕረፍተ ነፍስን እንዲያድልልን፣ በሕክምና ላይ ለሚገኙት ተጎጂዎች አልጋቸውን አንስቶ ፈጣን የሕሊናና የሥጋ ፈውስን እንዲልክልን፣ እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸውና ለጠቅላላው የቤተክርስቲያን ልጆች የመንፈስ ቅዱስን መጽናናት እንዲያሳድርልን ከዕንባ ጋር በጸሎት እንለምናለን። መረጃው የሰሜን ሽዋ ሀገረ ስብከት አቡቀለምሲስ ሚዲያ ነው:: #livebreakingnews #ethipian_news_2026 #ethionews2112
Ethio News
Region: ET
Monday 03 August 2026 12:48:47 GMT
Music
Download
Comments
አይናችን ነሽ ማርያም :
ፈውስ እና እረፍትን ምልጃሽን ተማምነው
ከቅርብም ከሩቅም ወደ ደጅሽ መጥተው
ደረሰልን ሲሉ ጾምሽ የፍልሠታው
ከደጅሽ ሞት መጥቶ ቀድሞ አከበራቸው
ዘላለም እረፍትን በቤትሽ ሰጣቸው
አደራሽን ድንግል ያንች እንግዶች ናቸው
እቅፍ ድግፍ አርገሽ አንችው አማጃቸው።
2026-08-03 14:20:59
81
Ganat Ganat :
nebese. yemate. lebetesebochachewe. mexenanate. emegnalew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 16:43:47
0
abel :
nabes yemar bexam yasazenal gin 😭
2026-08-03 16:02:23
0
ftay :
nebsi yimeher
2026-08-03 16:19:18
0
usergermsh :
nbese ymere rip rip rip
2026-08-03 15:46:28
0
Fikru19++ :
nebs ymar
2026-08-03 16:39:06
0
degu myfriend :
ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 14:15:56
41
mesi :
nebsachewn ymar
2026-08-03 17:35:06
0
Maritu :
ነብሳቸዉን በአጸደ ነገት ያሰቀምጥልን
2026-08-03 15:01:27
11
ኃይልዬ የማሪያም ልጅ :
በደጇ ላይ መሞትም መታደል ነው እኮ ነብስ ይማር ለሞቱት
2026-08-03 18:36:47
0
user5054491707776 :
ነፍስ ይማር ኣቤት እዝጎ እዝጎ ማርነ ክርስቶስ
2026-08-03 15:01:50
2
አይ አይኔ ስንቱን ያሳየኛል :
ፈጣሪ ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርላቸዉ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥልን
2026-08-03 17:12:05
1
ayniesatu :
ነፍሳቸውን ይማርልን
2026-08-03 15:02:47
1
ስንታየሁ አባተ :
ነፍስዪማር
2026-08-03 17:50:49
1
ትግስት :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍሰይማረ
2026-08-03 18:41:33
0
123456789911121314151617181920 :
ነብሳቸዉን ባፀደ ገነት ትረፍ
2026-08-03 14:08:23
4
Arega Kebede :
:ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 15:06:33
2
21✝️❤️እናቴ ✝️❤️27✝️❤️💞 አባቴ✝️ :
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይስጠን 🤲🤲🤲 የሞቱትን ነፍስ 😭😭😭 ይማር ለሞች ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
2026-08-03 15:40:11
1
Yalew Mokonen :
ነፍሳቸዉን ይማር
2026-08-03 13:49:06
1
Kenaa Isaa :
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏misganaa la Igzaabeer Yi hun
2026-08-03 18:41:03
0
Etaferahu Asrat :
ነፍስ ይማር🥰🥰🥰
2026-08-03 18:42:43
0
ozi yemariyam :
abate hoy slenath slazagitua bleh maren 😭😭😭😭
2026-08-03 18:36:38
0
Tamir Yitbarek :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ነኛ ሀጢያት
2026-08-03 18:36:35
0
werke.wendemeneh :
2026-08-03 18:36:29
0
user8473338405746 :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 18:37:08
0
To see more videos from user @ethionews2112, please go to the Tikwm
homepage.