@tsadqanemariam2: #ጻድቃኔ_ሚዲያ #ልብ_ሰባሪ_ሐዘን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ__ለዘለዓለም_

የደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም
የደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 14:17:33 GMT
199030
28380
1588
4973

Music

Download

Comments

e.meron.kfle
meri :
nebs ymarln ayyyyyy Giza 😢😢😢😢😭😭😭😭😭 bcha yhun fetari yewededewn aderege esu aysasatm
2026-08-03 20:48:33
0
aleme582
እናቴ እመቤቴ :
ነብሳቸውን ይማረው እመብረሃን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ትስጥልን
2026-08-03 15:33:15
142
igdyicc
igdyicc :
ነፍስ ይማር እሱ ያለው ነው የሚሆነው
2026-08-03 16:40:56
41
mulu79598
Mulu :
በመድሐኒዓለም እለተ ቀን በመቤታችን ደጅ ኪዳን አድርሰው በመስቀሉ ተባርከው በደረሰው አደጋ ሕይወታቸው ላለፋ ቤተሰቦቻችን እረፍተ ነፍስ ይስጥልን ለቤተሰቦቻቸው ፍፁም አጽናኝ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን ይላክልን ነፍስ ይማር ::
2026-08-03 17:23:43
44
my.sweet0046
My,sweet 🌹🌹🌹❤❤❤ :
ነፍሳቸዉ በደጋጎቹ በነ አብርሀም በነ ይሳቅ አጠገብ ትረፍ እማምላክ
2026-08-03 16:23:45
35
mariyamawit.mitiku
የሚጠብቀኝ አይተኛም27/21 :
አቤቱ እደምሕረትህ እጂ እደኛ ክፋት በደል አትመልከት🙏🙏🙏😭😭😭😭ነፍስ ይማር🙏
2026-08-03 16:37:12
23
yesuneg30
FG :
ነብስ ይማርልን ከዳግም ሀዘን ይሰውረን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ
2026-08-03 16:37:45
29
user1597702081817
ተሳሃለነ :
የታደሉ ናቸው ነብሳቸውን ይማር
2026-08-03 17:12:02
22
gech_yesilasa
Gech የሥላሴ :
ፃድቃኔ ማርያም ገዳም😭😭 በጌታ የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ። ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸው ይከተላቸዋልና ። ራዕ ፲፫ ÷ ፲፬
2026-08-03 14:48:09
38
user4183934427744
Tefay :
የትነህ ዋሻ ነው ወይስ ደብረ ምጥማቅ ነው ወይ?
2026-08-03 19:51:31
2
zemareyonasberhnu
ዮናስ የተርሴሱ :
የተፈወስኩበት ገዳም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን🙏🙏🙏
2026-08-03 19:32:43
4
gennet.l
Gennet L :
ድንግል ማርያም አደራሽን ኬነ በቴሰበ አንቺ ጠብቅኝ እንደ ሀጥያተ ብዛት አታስብብኝ አሜን ።
2026-08-03 19:39:25
4
zewdineshtadios
zed saron :
ነፍስ ይማር እመቤቴ አንቺን ብለው መጥተው በቤትሽ ላረፉት በቃል ኪዳንሽ አስቢአቸው።
2026-08-03 16:46:13
11
mesfin.tadesse609
Mesfin Tadesse :
:እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያሳርፍልን. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 17:08:09
9
user2881833568822
aster :
ንፍሳቸውንበአፀደገነትያኑርልን
2026-08-03 19:36:30
2
sinq32
soli :
አቤቱ፣ማረን፣አባትሆይ፣የመከራውን፣ቀን፣አሳጥርልን፣የሞቱትን፣ወገኖቻችንን፣ነፍስ፣በአፀደ፣ገነት፣አኖርልን፣
2026-08-03 14:55:24
7
user66761830682870
ሙሉቀን :
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 16:42:49
4
yaredbirhanu05
@ yared birhanu :
ነፍስ ይማር እሱ ያለው ነው የሚሆነው
2026-08-03 17:17:58
4
genetteklemichael3
genet teklemichael :
@ለሞቱት ነፍስ ይማር አቤቱ ይቅር ይበልን
2026-08-03 17:02:57
1
user51955531372347
" :
ነ ፋሳቸውን ይማርልን
2026-08-03 16:46:24
2
aman1994m
አማን የሠከላው ሞኝ :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ልዉል እግዚያብሔር ያስገባልን
2026-08-03 18:13:32
2
user2500205776130
ኪዳነምህረት :
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን
2026-08-03 16:37:27
2
kidane6429
kidane :
ነብሰ ይማር የሞቱት የናታችን የፃድቃኔ ማርያም ወዳጅ ናቸው ታድለው ሞት እኮ አይቀርም ደግሞ ሱባየ ቦታ ላይ ሁነው
2026-08-03 17:24:45
2
bizuayehudemise1
BizuayehuDemise :
ነብሳቸው በሰላም ትረፍ!
2026-08-03 15:09:20
2
bezabih27
በዛብህ መሰረት :
ነብስ ይማር በአብርሀም በይስሀቅ በያዕቆብ አጠገብ ያኑርልን
2026-08-03 17:18:15
3
To see more videos from user @tsadqanemariam2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About