@husengemal90ar2k1qag: #pourtoi

ዲዮ ነኝ ወርቃማው ቁልፍ 444
ዲዮ ነኝ ወርቃማው ቁልፍ 444
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 15:18:34 GMT
211853
20326
538
3774

Music

Download

Comments

elubygrace
ELU GRACE :
Yes Bro
2026-10-01 10:20:10
0
user842774004950
@Nigatu :
ትውልድን እያዳንክ ነው ።ትክክለኛ ሞቲቬሽን🙏🙏🙏
2026-08-04 03:43:29
1065
r5242288
R5🐬 :
እኔ ድንግል የለኝም,ለዛ ነው ምጠለህ እንጂ አንተ ትክክል ነህ 🙏🙏
2026-08-08 06:36:29
294
bisru441
Bisru :
ማርያምን ግን ዝም ብለክ ትመቸኛለህ 🙏🙏🙏
2026-08-04 14:34:40
152
getachewtacha1
Getachew Tacha :
ብዙ ሴቶች ተናደዋል አንተ ግን ሀቀኛ ሰው ነህ 🙏🙏🙏
2026-08-06 21:08:10
158
birtukan8458
Bነኛ ዳባቴዋ 44ቱልጅ :
ትክክል ፣ድንግሉች፣ችርስ💗💗💗
2026-08-08 21:38:58
12
ahmedinali0
Ahmedin😍😘❤😘😘 :
መሸለም አለብክ ወላሂ አድነሀኛል ትዉልድን እያዳንክ ነዉ ወንድሜ።
2026-08-04 17:37:36
132
ga______ad
ga______ad :
አቮ ትመቸኛለህ ከምር
2026-08-04 05:56:36
75
raheladefirs986
hirut :
በነገራችን ላይ እኮ የሚያወራው እውነት ነው እና ፈጣሪን በዛው ማክበር ነው
2026-08-06 07:42:31
63
biruckxo
Biruck_Xø :
እናመሰግናለን bro
2026-08-04 14:45:30
28
kayamo_
ካያሞ Kayamo :
አንዳንዴ አንተን ሳይህ የማወራው እኔ ነኝ እንዴ እላለሁ። ምክኒያቱም የምታወራው 100%የእኔን ሀሳብ ነው። ተባረክ!!!
2026-08-05 05:42:38
67
abuki8630
abuki🤟 :
ሁሌም ሁሌም ልክ ነህ ቀጥልበት እኛም እንተገብረዋለን ብሮ💪
2026-08-05 11:56:42
29
andy_habesha
Andy_Habesha :
ማርያምን ልክ ነህ🙏 🤣🤣🤣 ብሞት አላገባም
2026-08-06 09:16:41
23
weloyaw
ወለየው ወለየው :
ፈጣሪ ለእኛ የላከልን ማንቂያ ነህ
2026-09-05 10:18:31
7
user4228471308470
meba :
እውነት ነህ ወንድሜ
2026-08-05 17:53:15
15
mearg._king
MEARG BAND🎤🎹🎼 :
ኣንተ ግን ትለያለህ ኣመሰግናለው
2026-08-05 08:35:09
14
dagidagi5252
dagim❤❤ :
ወደን አይደለም ምኖድ🥰
2026-08-05 23:23:05
12
jem.kig
🔥እመንጅ🦋 አትፍራ🗡 :
እውነት ነው ብሮ🥰🥰
2026-08-04 18:57:04
10
mamefanali.26
Mohammad Fan Ali :
100% እውነት ነው ወላሂ!
2026-08-05 19:41:50
16
user984671225
ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነው💕 :
ይመችሽ☺️
2026-08-04 19:21:43
5
ahmedmohammedyima1
ahmed mohammed :
ይመችህ አቦ ልክ ነህ
2026-08-04 06:52:53
5
amina.mohamed4831
amina mohamed :
😁😁ወይ ጉድ አልሓምዱሊላህ
2026-08-04 19:40:36
11
biruk.tamiru22
Biruk Tamiru :
ዬ ድንግል ክብር እያሳየክን ንዉ እናመሰግናለን ዋንድሜ 🙏🙏
2026-08-05 05:55:54
13
user3434867346094
Meles :
ካንተ ቡዙ ነው የተማርነና ቀጥልበት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-04 13:55:08
8
biniishashee
bonii shashe :
wlhi lijii nakii wandimee. mikaranii❤️❤️
2026-08-03 18:28:57
5
To see more videos from user @husengemal90ar2k1qag, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About