@tesfamariam81: #በሰሜን ሸዋ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም በመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኘው ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተትና ርዕደ መሬት የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ በ5 ሰዎች ላይ ደግሞ የከባድና ቀላል አካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። አደጋው የተከሰተው ከክረምቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ሲሆን፣ በወቅቱ * ለጸበል፣ * ለሱባኤና * ለንግስ ከአራቱም አቅጣጫዎች በገዳሙ ተገኝተው በነበሩ ምዕመናን ላይ ጉዳቱ መድረሱ ታውቋል። የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በአደጋው ስፍራ በአካል በመገኘት ለሕይወታቸው ያለፉት ጸሎተ ፍትሐት ያደረሱ ሲሆን፣ ለተጎዱትና ለተጨነቁት ምዕመናንም አባታዊ ቃለ በረከትና የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል። ሀገረ ስብከቱ በደረሰው ድንገተኛ የመርዶ አደጋ ጥልቅና መሪር ኀዘን የተሰማው መሆኑን ገልጾ፣ ለሞቱት ዕረፍተ ነፍስን፣ ለተጎዱት ፈጣን ፈውስን እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝቷል። ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በገዳሙ የተሰበሰቡትን ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን ጸሎት ተቀብሎ፣ ለሞቱት ወገኖቻችን በገነተ መንግሥቱ ዕረፍተ ነፍስን እንዲያድልልን፣ በሕክምና ላይ ለሚገኙት ተጎጂዎች አልጋቸውን አንስቶ ፈጣን የሕሊናና የሥጋ ፈውስን እንዲልክልን፣ እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸውና ለጠቅላላው የቤተክርስቲያን ልጆች የመንፈስ ቅዱስን መጽናናት እንዲያሳድርልን ከዕንባ ጋር በጸሎት እንለምናለን። መረጃው የሰሜን ሽዋ ሀገረ ስብከት አቡቀለምሲስ ሚዲያ ነው:: via : ጉርሻ page .... መንገድ ጠራጊ
Tizazu
Region: ET
Monday 03 August 2026 15:30:27 GMT
Music
Download
Comments
tizuuu b, m :
ፈውስ እና እረፍትን ምልጃሽን ተማምነው
ከቅርብም ከሩቅም ወደ ደጅሽ መጥተው
ደረሰልን ሲሉ ጾምሽ የፍልሠታው
ከደጅሽ ሞት መጥቶ ቀድሞ አከበራቸው
ዘላለም እረፍትን በቤትሽ ሰጣቸው
አደራሽን ድንግል ያንች እንግዶች ናቸው
እቅፍ ድግፍ አርገሽ አንችው አማልጃቸው።🙏🙏🙏🙏
2026-08-03 18:28:14
7
user1814995882181ab :
nebs ymar
2026-08-03 17:35:30
0
ወርቁ ከበደ :
የሞቱትን ስም ዝርዝር ልቀቁልን
2026-08-03 17:32:20
1
mulu girnay :
ነብሳቸውን በአፀደ ገነትያ ያኑርልን ።
2026-08-03 17:29:24
3
ጊዜ ለኩሉ :
ነበስ ይማርልን
2026-08-03 20:36:44
0
caatuu :
Abettuu marinii😭😭😭😭😭
2026-08-03 20:51:59
0
Rahel :
እግዚአብሔር ነፍሳችሁን የማር
2026-08-03 18:47:21
0
Solomon Aragaw :
እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅ ነብሳቸውን
በአፀደ ገነት ያሳርፍላቸ
2026-08-03 18:45:06
0
ቲቲ ፀጋዉ :
ነፍስ ይማርልን
2026-08-03 18:47:17
0
አሰፋ :
ነፋሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
2026-08-03 18:43:02
0
Hirk&Meski :
fetari nebsachewen yemar
2026-08-03 18:51:58
0
gachtcjdwz5 :
ነፍስይማር
2026-08-03 18:48:57
0
kal :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 19:28:04
0
Yishe :
ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
2026-08-03 19:39:49
0
user90418404371690በሀይሉ ገብሬ :
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለተረፉትም ፈጣሪ ያፀናናልን😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 18:44:47
0
abu wondesen :
😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያቆይልን
2026-08-03 18:45:12
0
ቅዱሳት-ሥዕላት :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 19:14:06
0
Bedlu Negusse :
ነብስ ይማርልን
2026-08-03 18:38:13
0
tithna :
ነፍስይማርልን
2026-08-03 18:39:19
0
Wuditu18@ :
@ነፈስ ደማረ
2026-08-03 18:41:53
0
bruk !!! :
ነብሳቸውን ይማረው በገነት ያኑራቸው
2026-08-03 18:39:52
0
guday ayallew :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-03 18:41:37
0
tile2015 :
እመቤቴጰሥደተኛዋ ነፋሣቸውንጰከደጋጎች ጎን ይኖሩ ዘንድ ጸልይያቸው
2026-08-03 19:22:28
0
Fentaneh Solomon :
እግዞ ማሀርነ ክርስቶስ
2026-08-03 17:00:06
0
To see more videos from user @tesfamariam81, please go to the Tikwm
homepage.