@guche1234: #የአዲስ አበባ ጠላ

guche / ጉቼ
guche / ጉቼ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 16:04:08 GMT
119535
6626
180
2071

Music

Download

Comments

ti251994
༄༺𓅃A̲d̲d̲i̲s̲u̲𓅬༻༻༆ :
ማርያምን እኔ በመቶ ብር ቀኑን ሙሉ ነዉ የምዉል ማርቆስ ላይ😳😳1 ብርጭቆ 10 ብር
2026-08-03 16:46:30
118
user227235453650
user :
በኑሮ ውድነት ዘርፍ ዋና ተሟጋቻችን ነህ👏👏
2026-08-03 16:41:07
209
mekuanint30
mekanut :
እንደኔ የሜመቸው
2026-08-03 16:10:47
85
ab.bull59
Abela :
30 new tebeltehal
2026-08-03 16:50:38
9
semirahassen42
🅢🅔🅜🅤 💞 :
ይሄ ልጅ ሲመቸኝ🥰😂
2026-08-03 16:31:45
28
userfasiltilahun
ፋሲል የ ተዋህዶ ልጅ :
ፋራ
2026-08-03 17:19:49
2
abebawalelignbelaykinde
Abebaw Alelign Belay ✅ :
ማሪያምን በጣም ነውር ነው ባህርዳር እኮ አንድ ሊትር ጠላ 50 ብር ነው
2026-08-03 16:24:48
26
ashu19610
ashu :
እንደዚህ እያረጋችሁ ጎጃምን ያሰድባሉ እንዳትከፍል በህግ አምላከ በል
2026-08-03 17:16:30
6
floki11avar
FLOKI :
ልክ ነውኮ ጠላ 700 ብር😳
2026-08-03 17:29:45
5
ahadu707
? :
የቤቱን ስም በማጋለጥ ሌሎች ሚስኪኖችን እንታደግ😏 ደግሞ ግብር ጨመረብን ይላሉ ህዝቡን እየዘረፉ😳
2026-08-03 17:11:28
11
one.love86544
✺◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 ◎✺ :
ጀግና ነህ ትክክል ነህ ከእሱ ተማሩ🥰🥰🥰
2026-08-03 17:00:28
5
saminova05
Sami Nova :
የቤቱን ስም ንገረን እኛም ጉድ እዳንሆን😂😂😂
2026-08-03 17:04:43
8
abuayub6161
Hassan Mohammad :
ጎጃም ጋን ጠላ በመቶ ነው እንዳሰማት
2026-08-03 17:48:29
2
beruberaberu
እየ :
ትመቸኛለህ ጌቾ የምር
2026-08-03 16:09:52
6
ermi_y.g
Ermi_YG🎧 :
እውነቱ ነው 😂
2026-08-03 16:39:31
1
teme21y
ⓣⓔⓜⓔ⓬ :
ጉቼ ልኝው like አርጉኚ😁
2026-08-03 16:11:35
2
a_bemneti
A_Bemneti M :
የአዲስ አበባ ንሮ እደዚህ ነዉ🥰🥰
2026-08-03 17:53:13
1
ti251994
༄༺𓅃A̲d̲d̲i̲s̲u̲𓅬༻༻༆ :
ጎጃም ማርቆስ ላይ ይቺን እየበላሁ ጠላየን ስጠጣ ዉዬ ሰዉ ጋብዥ በዛ ከተባለ 100 ብር ነዉ ከፋየ የምሄድ ማርያምን ወይኔ ሀገሬ እርሽርሹ
2026-08-03 18:01:16
8
mahlet.b5
bemaryam.a.b.y💛❤️444 :
ጠላ 700 መቶ በስመአም
2026-08-03 17:21:33
1
samiyohannes46
samiyohannes46 :
ጉቼ ይመቸኛል የምር ሀገረኛ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-03 17:20:41
4
netsanetkebede390
Kingdom special Force :
ማን የሚሉት ቤት ነው።
2026-08-03 17:16:05
2
user8388061161045
Melkam Abebaw :
ሁሉም ነገር ጭማሪው ይለያል ከባድ ነው መጀመሪያ ጠይቀን መጠቀም አለብን ማለት ነው እሷን ምን አድርጊ ነው የምትላት እሷ አታዝም ስታሳዝን
2026-08-03 17:46:55
1
berihun995
በርከት ጎደሬው 💘💘💘 :
👍👍👍👍አር ይመች ወድሜ ይመችህ
2026-08-10 13:02:42
0
user9742327752057
Habtamu 🥀💚💛❤️🇨🇬 :
ደግሞ ቫት አለው በጠላም አይ መንግስት
2026-08-10 18:23:00
0
jossy2092ab
100 አለቃ🗽 :
ጠላ 🤪🤪🤪
2026-08-03 16:12:00
0
To see more videos from user @guche1234, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About