@amanda.breden143: Which part of me You wanna hold first 💞🥰 #fyp #creatorsearchinginsight

Amanda Breden
Amanda Breden
Open In TikTok:
Region: NG
Monday 03 August 2026 16:04:21 GMT
232
2
1
2

Music

Download

Comments

hamidhafa
X__hayou__x :
❤❤
2026-08-06 03:37:40
0
To see more videos from user @amanda.breden143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🥀#ፆመ_ፍልሰታን_ለምን_እንፆማለን? #ከነሃሴ 1️⃣_1️⃣5️⃣ 🥀#እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን 🥀🥰😌 🥀#ፆመ_ፍልሰታ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ከሰባቱ የአዋጅ አፅዋማት መካከል አንዱ ሲሆን ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ተብሎ ተወስኖ ይጾማል። #ፍልሰታ :- ፈለገ፣ ተሰደደ (ተገለጠ) ፣ መከፈት፣ መገለጥ፣ ከሚለው የግእዝ ስውር ቃል የተገኘ ሲሆን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ትንሳኤ ያመለክታል።  አባታችን ቅዱስ ዳዊት <እሰመፈላሲ አነ ውስተ ምድር ፈላሲ ይከውን ዘርከ እስመ ፈላሲ ፅዮን መዋሲዕት ዘፈለስያን> ሕዝ 47:23፣ መዝ 68፣ኩፋሌ 14 ተመልክተው ባጭሩ መረዳት ይቻላል።   🥀#የጾሙ_ዋና ምክንያት ሐዋሪያት የእመቤታችንን የእረፍቷን ነገር አስመልክተው የጾሙት ፆም ነው።    🥀#እመቤታችን_በጥር_እሁድ በ21 ቀን አረፋለች ። ሐዋሪያት በአጎበር አድረገው ወደ ጌቴሴማኔ ይዘው ሲሄዱ አይሁድ ቀድሞ ልጇን ተነሳ አረገ እያሉ ሲያውኩን ኖረዋል። ዛሬ ደግሞ እሷን ተነሳች አረገች እያሉ ሊያውኩን አይደለምን ስለዚህ አስክሬኗን በእሳት እናቃጥላለን ብለው ተነሱ።   🥀#ታውፋንያ_የሚባል አይሁዳዊ ተራምዶ አጎበሯን ጨበጠው መልአኩ ሁለት እጁን ቆረጠው፣ እጁ ከአጎበሩ ተንጠጥሎ ቀረ ከዚህ በኃላ መላዕክት የእመቤታችንን አስክሬን ወስደው በገነት አኑረዋታል።   #በ8_ወሩ_በነሐሴ_ሐዋርያት አስከሬኗን እንደገና ከጌታ ተቀብለው በፀሎት እና በምህላ እሑድ ሥጋዋን ቀብረዋታል። ማስከኞ ተነስታለች። ከመትንሳኤ ወልድ/ እንደ ልጇ ትንሳኤ ያሰኘው ይህ ነው፡፡ በዚህ የቀብር ስነ ስርዓት ላይም ከ12 ቱ ሐዋርያት አንዱ ቅዱስ ቶማስ አልነበረም።    🥀#ቅዱስ_ቶማስም ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ሲመጣ ስታርግ አገኛት፣ ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ/ ከሚጓዝበት የደመና ጉዞ ላይም ለመውደቅ ወደደ ተበጠበጠ፣ ቀድሞ የልጇን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁ ዛሬ ደግሞ ያንቺን ትንሳኤ ሳላይ ቀረሁ ብሎ፣ አይዞህ አትዘን ወንድሞችህ ሐዋርያት ትንሳኤዬን ዕረገቴን አላዩም አንተ አይተሀል ፣ ተነሳች አረገች ብለህ ንገራቸው ብላ ምልክት ይሆነው ዘንድ የያዘችውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው። 🥀#_ከዚህ_በኃላ_ቶማስ_የእመቤታችን ነገር እንደምን ሆነ ብሎ ሐዋርያትን ጠየቃቸው አግኝተን ቀበርናት አሉት፣ 🥀#ሞት_በጥር_በነሐሴ_መቃበር_ተው_ይሄ_ነገር #አይመስለኝም አላቸው።    🥀 #ቅዱስ_ጴጥሮስም አንተማ ልማድህ ነው ፣ አንተ ብቻ ተጠራጥር አትቀርም አንተ እየተጠረጠርክ ሰውን ሁሉ ስታጠራጥር ትኖራለህ አለው። እርሱም የያዘውን ያውቃልና ፀጥ ብሎ ይሰማቸዋል። ከዚህ በኃላ ጴጥሮስ ተቆጥቶ ሂዶ መቃብሩን ቢከፈተው አጣት፣ ደንግጦ ቆመ፤  አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችን ተነሰታለች፣ አረጋለች አላቸው  የያዘውን ሰበን ሰጥቶአቸው ለበረከት ተከፋፍለው ወደ ሀገረ ስብከታቸው ተበታትነዋል።    🥀 በዚህ ምክንያት በአመቱ ቶማስ ትንሳኤሽን፣ ዕረገትሽን አይቶ እኛ ሳናይ ብለው ቅዱሳን ሐዋሪያት ነሐሴ 1 ሱባኤ ጀመሩ  ሱባኤ በጀመሩ በ14 ተኛው ቀን  ትኩስ በድን አድርጎ ሰጣቸው ከቀበሯትም በኃላ በነሐሴ 16 ቀን በክብር ተነስታለች።    🥀#_በዚህ_ቀን_ጌታችን_መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሶ እመቤታችንም ከልጇ እጅ ቆርባለች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችንን በረከት ለማግኘት ይህቺ ጊዜ ትፆማለች።    🥀#እኛም_ከእናታችን_ከቅድስት_ኪዳነ_ምህረት በሱባኤውና በፆሙ ስንጠነክር #የእሷ_አማላጀነት_የልጇ_የመድሐኔዓለም_ቸረነት_ከመከራ_ስጋና_ከመከራ_ነፍስ_አድኖ_ለንሰሀ_ጥሪ_እንደሚያበቃንና_ቅ  #ስጋውን_እና_ደሙን_ለመቀበል_እንደሚፈቅድልን_አምነን #ልንጾምና_ልንጸልይ_ይገባል በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅማን አሜን ፫ @highlight ልኑር ተደብቄ ከሁሉም እርቄ_ #እኛንም_በሰላም #ለሀገራችን_ያብቃን #እመብርሃን_ልጆችሽን አደረ 🕯⛪️😌😢🤲

About