@arsenale018: #🗣 የቀድሞ የማንዩናይትድ ሌጀንድ ሮይ ኪን ፕሪሚየርሊጉ ውሥጥ ከሚገኙ አሠልጣኞሽ ምርጡ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ነው፦ 🎙"ቀላል በሆነ መልኩ መናገር የምፈልገው ማይክል አርቴታ በአሁኑ ሰአት የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ አሰልጣኝ ነው።" 🎙"ከምንም በላይ እኔን የገረመኝ ማይክል አርቴታ ወደ ቡድኑ የሚቀላቀሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን እንዴት በፍጥነት ከቡድኑ ጋር እንደሚያዋህድ ነው አዎ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከቡድኑ ጋር የሚያዋህድበት መንገድ በጣም አስገራሚ ነው።" 🎙"ተመልከቱ Declan Rice ወደ አርሰናል ከተዘዋወረ በኋላ ቡድኑ ላይ ያለውን የመሪነት ብቃቱን ሥትመለከት ትገረማለህ ራይስ ወደዚያ መልበሻ ክፍል ሄዶ በአንድ ጀምበር የቡድኑ ዋና መሪ ሆነ አምና እዚህ ቡድን ሥብሥብ ውሥጥ Gyökeres ጨመረ ዮኬሬሽ ወደ ቡድኑ እንደመጣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ አርሰናልን ሙሉ በሙሉ ልክ እንደ ቤቱ ነበር ሲመለከት የነበረው።" 🎙"አሁን በዚህ ሲዝን ደሞ ክርስቶስ ዞሊስን ወደ ቡድኑ ቀላቀለ እናም ዞሊስ በመጀመርያው የአርሰናል ጫወታ ጎል አስቆጥሯል ከጂሮና ጋር በነበረው ጫወታ ሜዳ ላይ ከቡድን አጋሮቹ ጋር የነበረው ተግባቦትን ስትመለከቱ ዞሊስ እዚህ ክለብ ውሥጥ የመጀመሪያ ጫወታውን ሳይሆን ለዓመታት እዚህ ቡድን ጋር ከቡድኑ ጋር ሲሰራ የቆየ የሚመስለው።" 🎙" ማንም አዲስ ተጫዋች የአርቴታን ቡድን ሥብሥብ ሲቀላቀል ቡድኑ ውሥጥ ምንም ድራማ የለም፣ ምንም የመቋቋሚያ ጊዜ የለም በቀጥታ ወደ ስርዓቱ እና ወደ ሲስተሙ ይገባና ለቡድኑ ግልጋሎቱን በፍጥነት ማስጠት ይጀምራል።" 🎙"ይህ ዕድል አይደለም ይህ የአርቴታ የስራው ውጤት ነው ይህ የአንድ አሰልጣኝ ትክክለኛ የቡድን አስተዳደር ነው እሱ ቡድኑ ውሥጥ ከፍተኛ ደረጃዎችን ጠንካራ ባህልን እና ሁሉም የሚጠበቀውን በትክክል የሚያውቅበትን አካባቢ ቡድኑ ላይ ፈጥሯል ማንም ተጫዋች ቢመጣ በቀላሉ ከቡድኑ ጋር እንዲዋሃድ ሲስተም ዘርግቷል።" 🎙"አርቴታ ቡድኔን ያጠነክርልኛል ብሎ ያሰበውን ተጫዋች ለመግዛት ካሰበ ወደ ቡድኑ አዳዲስ ተጫዋቾቹ የሚገዙት አመራሩ ግልጽ ስለሆነ እና ጥያቄዎቹ በጭራሽ ልትተዋቸው አትችልም።" 🎙"እስኪ የቡድኑን የልምምድ ሜዳ ላይ እና ተጫዋቾችን የሚያሰለጥንበትን መንገድ በስልጠናው ሜዳ ላይ ተመልከቱ ቡድኑ ላይ አዲስ ጥንካሬ ለመፍጠር ከተጫዋቾቹ ጋር አብሮ እየሰራ ቡድኑን እሡ በሚፈልገው መልኩ ለጫወታ የሚያዘጋጅበትን መንገድ ልምምድ ሜዳ ላይ ማየት ይችላል።" 🎙"ብዙ አሰልጣኞች አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማዘዋወር የአዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ በፍጥነት ለማግኘት ይቸገራሉ አርቴታ ግን አዲስ ተጫዋች ለማስፈረም በቀጥታ ዝውውሩ ላይ በመሳተፍ ስለ ቡድኑ እና እቅዱን በመግለጽ ዝውውሮችን እንዴት በጥበብ እና በብሥለት መምራት እንደሚችል በግልጽ እንዲታይ ያደርገዋል።" 🎙"በአሁኑ ሰዓት የአርቴታ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን የሚመለምልበት መንገድ፣ ቡድኑን የሚመራበት እና ቡድኑን የሚያሰለጥንበት መንገድን ስትመለከቱ አንድ ምርጥ አሰልጣኝ ሊኖረው የሚገባ ሙሉ አስተሳሰብ ያሟላ አሠልጣኝ ነው አርቴታ አሁን የሊጉ ምርጥ አሰልጣኝ የሚያስብለውን ሙሉውን ጥቅል አግኝቷል።" ❓ከሮይ ኪን ሃሳብ ጋር ትስማማላችሁ❔🤔#አርሰናል_ብቻ #አርሰናል❤❤❤ #አርሰናል_ብቻ_ሁሌም_የማልደራደርበ💞😘👑🙌 #አርሰናል

𝐊𝐢𝐤𝐢<𝐇𝐮𝐥𝐞>Arsenal>page
𝐊𝐢𝐤𝐢<𝐇𝐮𝐥𝐞>Arsenal>page
Open In TikTok:
Region: ZA
Monday 03 August 2026 16:20:17 GMT
1861
48
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @arsenale018, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About