@natymon2: የቤቱን ካርታ አይተሽዋል? በማን ስም ነው ያለው? የሚለውን ጥያቄ ከመጠየቅሽ በፊት... ትዳር ውስጥ ስትገቢ ምን ይዘሻል? የሚለው ይቀድማል!! እሷ ቤት ደቅ ብላ ወይም ጥፍሯን እና መልኳን እያሳመረች አንድ ስራ ሳትሰራ እየዞረች ገንዘብ አጥፍታ!! እሱ ተሸክሞ ዘበኛኘት ሰርቶ ከመሬት ተነስቶ አፈር በልቶ ያመጣውን ገንዘብ በማን ስም ነው አይባልም!! ሴቶቹን ነገር ከማስተማራቹ በፊት ስራ እና እውቀት ብታስተምሯቸው እነሱም እንደ ወንዱ ሰርተው መለወጥ ይችሉ ነበር!! ድንዙዝ ሁላ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fyp #marriage

Mon
Mon
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 16:21:38 GMT
270083
19126
339
1176

Music

Download

Comments

anu.boy810
Abuki 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የሚገርመው እውነት የሚወራበት ቪድዮ ላይ እራሱ ድርሽ አይሉም😂😂
2026-08-03 17:20:06
992
yekasulijabu
Joye :
እመነኝ ለሴት ብር አላወጣም
2026-08-04 14:20:44
62
badlife0060
ጎ ን ደ ሬ ው :
በ Video ብትሄድበት እንዴት ሸጋ ነበር🥰
2026-08-03 16:37:49
345
ye.mariyam44
Han16 :
እኛም ከወንድ እኩል ይዘን ወደፊት እኩል ነዉ ጨዋታዉ ከተቻለ ከእሱ በላይ 🔥🔥
2026-08-11 13:11:08
32
dr.hilz
Dr.Helina Hs :
some of us are scared to admit that we agree with the caption 🤭😂 facts tho 💯
2026-08-03 17:56:36
214
lemntafetalehgoso
ልጅ abdu :
habibi ላንቺ ክብር D bek መሰዋት መሆን አለበት 🥰🥰
2026-08-03 16:41:12
438
peachpastry
ፒች ኬክ peach cake & cookies 🍪 :
I agree with you only for the women’s who just stays and wait for the man’s money, but what about the woman’s who stops Their professional job like doctors, nurses entrepreneur engineers etc to be a stay at home, to raise their children what about them they can’t ask about what he have what they have because they literally stop their professions to raise the kids
2026-08-12 07:31:12
15
yord051
yordi🎶🎶 :
ጥሩ የምልስ ምት nebragn geni
2026-08-12 09:49:37
5
girmy5
girmy5 :
ሴቶች : ጆርዲ ✅ ወንዶች ፡ ሞን ✅
2026-08-04 10:50:35
46
luckygirl6694
Luckygirl :
እሺ ቢያንስ ግን አትሳደብ😁
2026-08-11 11:13:33
6
edenabdi
Eden abdi :
እናድናት
2026-08-12 17:58:12
11
16mgb19
Mule Fam • Following :
ኮሜንቶችን ተመልሼ ማየት ስለምፈልግ አስታውሱኝ
2026-08-03 16:31:26
66
kal_kidan69
kal_kidan :
Caption 💙
2026-08-03 16:32:22
45
reyan5211
S I H A M🧸 :
Tbh በጣም ልክ ነህ ከምን አለው በፊት ምን አለኝን እናስቀደም ሴቶችዬ ሀብታም ማግባት flex አይደለም first ራስሽ ይዘሽ ተገኚ🙌
2026-08-11 21:32:01
21
iamjewishisraeli
🇮🇱Jewish :
ግጥጥ ያለ እውነት
2026-08-03 16:41:50
27
kukiabrham
kuki :
የተረዱህ ቀን የፖስተከውን ይገርቡታል 😳
2026-08-03 21:17:32
23
bezabeza8
beza🌹 :
በዚህ ጊዜ ምን አለው ብቻ ሳይሆን ምን አለን ነው የሚባለው ምክንያቱም ጊዜው ከባድ ነው በአንድ ሰው የምንተዳደርበት ጊዜ አይደለም እና ደግሞ አብዛኛዋ ሴት እኩል ሰርታ የምትገባ ናት በጋራ ላፈሩት ንብረት ደግሞ ካርታው የጋራ ነው።
2026-08-12 15:09:01
5
user367626771
uset35544777876 :
ዕዉነት ሲወራ ድርሽ ዐይሉም💪
2026-08-05 11:27:54
14
abuyeliyan
Abuye :
I'm too late to realized it
2026-08-03 16:53:49
20
ghostkal2
SBL KAL :
Setoch comment lay yelum 🤫🤣🤣
2026-08-03 18:18:23
14
dntafesse6
ሲ-ኖር ⛪️ :
"It would have been better if you told them in a video; when do these people ever read?"🥰🥰bro
2026-08-04 12:32:12
12
To see more videos from user @natymon2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About