@etse.vibes: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #etse #መቀነት

etse vibes
etse vibes
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 16:48:37 GMT
178815
9702
487
1280

Music

Download

Comments

bettybaranto
ጓል ባራንቶ 💪💪 :
አረ ባህልና ኣይታባላሹይልና ዋይ😭😭😭
2026-08-04 05:45:02
602
user85412257452484
ልደትዬ :
ኧረ የባህል ልብሳችንን በህግ አምላክ አታበላሹብን🙏🙏🙏
2026-08-03 18:39:10
505
sol_latew_19
#ላጤ 👍best👍 :
ግን ምንሽም አላማረኝም 😳 ማሪያምን🙏ወዴት እየሄድሽ እንደሆነ 🤔
2026-08-03 17:50:18
402
bile1571
Bile :
ልብሱ ምን እሼ
2026-08-03 17:33:28
204
nejimatiktok
fifty :
ባህል እኮ መከበሪያ ማጌጫ የማንነት መገለጫ ነው ማላገጫ አይደለም
2026-08-03 18:37:50
170
sesay9783
ቃል ገባሁ 💫ለራሴ💘📿 :
በጣም ነዉ የምወድሽ እዳልጠላሽ
2026-08-03 18:06:50
123
genet2125
Qúťę makeup💄 :
ere lbsu mn gud new
2026-08-03 16:53:56
80
itzamen0
amen yirga :
ያምራል የሚል እኮ ይኖራል🤔🤔🤔🤔
2026-08-03 18:06:39
48
eyerus.fkadu
Eyerus Fkadu :
እረ ባህላችንንን በህግ አምላክ
2026-08-04 05:52:22
42
astu10607
Wollo Mejen :
ምድነው ገና ለገና ለየት ልበል ብለሽ ልብሱን አበላሸሽው 🥰🥰🥰
2026-08-03 20:23:19
24
destaworku2112
desta :
የኔ እናት ምን እያረግሽ ነዉ
2026-08-04 06:56:14
24
user3923240521629
ለ አጭር ሂወት እረጂም ጉዞ 💔💔💔💔 :
አረ ባህላችንን አታበላሽው🥰
2026-08-04 01:25:41
20
eyerus149
ክብር "ለፋኖ"888(ቴዲ ) :
ኧረ በህግ አምላክ የባህል ቀሚሳችን በህግ
2026-08-03 20:54:27
19
yrutruu
martina :
ኣረ ወዲያ
2026-08-03 23:02:19
11
kidistshiferaw188
kidistshiferaw188 :
አረ ተዋት የረዳት እግዚአብሔር ነው። ሰው ደስ ብሎት ስናይ አይጎርብጠን አቃቂር ፈልገን ትላንት ላይ ለመመለስ አንቸኩል።
2026-08-03 19:49:12
11
ddahahshevffsjs
ddahahshevffsjs :
እረ በረድ ትግስትን ያያ
2026-08-03 18:28:05
11
emu.dani.dani
emu dani dani :
የትናንት ማንነትሽ ለነገ ትልቅ ስኬት ነዉ በርቺ
2026-08-03 17:13:56
10
haymanotdesalegn16
Haymanot Desalegn :
ይሄ እኮ የተከበረው የራያ ህዝብ የባህል ልብሰ ናዉ እንጂ መቀለጃ አይደለም በህግ ያስጠይቃል
2026-08-04 06:04:32
9
edenkassaye26
eden chifon :
yelbsu wubet tefa
2026-08-03 18:39:45
9
kalyekal2127
ጠባቂየ ብርቱ ነው💒⛪️💒⛪️💒⛪️ :
ፍትህ ለባህል ልብሳችን🤔🤔🤔
2026-08-04 08:43:27
9
user2725047023304
ላይነጋ አይጨልምም :
ቀላል አትሁኝ
2026-08-03 18:20:12
7
user9549552792392
አህዛብ ኑ ማርያምን እናመስግናት :
አይ እንግዲህ
2026-08-03 18:33:12
7
user6953806614796
Atsede Mariam :
ልብሱ አያምርም የኔ ውድ
2026-08-03 17:12:22
7
maryee127
Miracle :
በርቺ የኔ የዘመኔ ጀግና
2026-08-03 16:51:11
7
mekdas.kassaw
🦋Mekdi🦋beauty saLon 💅ወልደያ :
ፍትህ ለባህል ልብሳችን
2026-08-03 21:20:06
6
To see more videos from user @etse.vibes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About