@svinoor: Jadi Icon Bekal Indonesia, Sivia ternyata paling gemas kalau stok makanan di rumah tiba-tiba habis. 🤭 Biar nggak ribet, sekarang tinggal pesan dari rumah dan bahan makanan bisa datang cepat. Jadi tetap bisa lanjut aktivitas tanpa perlu buru-buru keluar. Kalau kamu, tim yang selalu stok bahan makanan atau belanja pas udah benar-benar habis? 👇 #BeyondInstantBeyondCepatAG #wefluence ymhd6ec2

svinoor
svinoor
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 03 August 2026 17:01:47 GMT
2017
28
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @svinoor, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1. ሐዋርያት ጾሙን ለምን ጾሙት? ጾመ ፍልሰታ ማለት ምን ማለት ነው? «ፍልሰታ» የሚለው ቃል «ፈለሰ» (ከቦታ ወደ ቦታ ተዛወረ/ተሻገረ) ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን፣ «ጾመ ፍልሰታ» ማለት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋ ከሞተች በኋላ ከምድር ወደ ሰማይ የመፈለሷን (የማረጓን) ምስጢር በማሰብ የሚጾም ጾም ነው። ለምን እንጾማለን? 👉የሐዋርያትን አርአያ ለመከተል፦ ሐዋርያት የእመቤታችንን ሥጋ አይተው ለመባረክ ያበቃቸው ዘንድ «እሱ(ቅዱስ ቶማስ)ያየውን እኛ ሳናይ» ብለው ያደረጉትን ጾምና ጸሎት አርአያ በማድረግ።  👉 የእመቤታችንን ትንሣኤና ዕርገት ለማሰብ፦ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችንን ሥጋ ከ መቃብር አውጥቶ ወደ ሰማይ ማሳረጉንና መነሳቷን በሃይማኖትና በደስታ ለማሰብ 👉በረከትና ምሕረትን ለማግኘት፦ በጾም፣ በጸሎትና በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ቀርበን የነፍስና የሥጋ በረከትን፣ የበደላችንን ይቅርታ ለማግኘት። 2. በጾሙ ወቅት ምን ማድረግ አለብን? 👉በቤተ ክርስቲያን በሚደረጉ የማኅበር ጸሎቶች፣ ቅዳሴና ምህላ ላይ መሳተፍ፣ በግልም ጸሎትና ስግደትን ጭምር።  👉 በንስሐና በቁርባን መዘጋጀት፦ ወደ ንስሐ አባት ቀርቦ ንስሐ መግባትና ተዘጋጅቶ  ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል። 👉 ለተቸገሩት ወገኖች ምጽዋት መስጠት፣ ሰላምንና ፍቅርን ከሰው ሁሉ ጋር ማጠናከር። 👉ከምግብ ብቻ ሳይሆን ከአንደበት፣ ከአእምሮና ከዓይን ኃጢአት በመጠበቅ በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት ማለፍ። ድጂታል ሚዲያም እንቀንስ።ዓይን ክፉ ከማየት፥ጆሮም ክፉ ወሬ ከመስማት፥ ይቆጠቡ!  3. የሰበኑ (የልብሷ) ምስጢር ቅዱስ ቶማስ በደመና ሲመጣ እመቤታችን የተገነዘችበትን ሰበን (ጨርቅ) ሰጥታዋለች። ሐዋርያትም ለበረከት ተካፍለውታል። ዛሬ በቅዳሴ ጊዜ በካህናት እጅ የምናየው ነጭ ጨርቅ (ማኅፈድ) የዚሁ የሰበኗ ምሳሌ ነው! ጾመ ፍልሰታን በፍቅርና በበረከት እንድንጾም  የእመቤታችን አማላጅነት እና እናትነት ፍቅሯ ይደርብን ፡፡ይህን  ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ ያካፍሉ። #ጾም #ጾመፍልሰታ #ፆም #ፆመፍልሰታ

About