@malikaboss10: ➡️የናሽናል ቲሙ ተጨዋች ኮኮብ 💪 ✍️ዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ላይ ይቻላል 3 ለ 0 ሳዝን ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ ጥሩ የተንቀሳቀሱ የተለያዮ ታዳጊዎች ነበሩ ከነዛም ውስጥ አንዱ ኮኮብ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 17 ዓመት በታች በአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ላይ ተጫውቶ የመጣው አዳማ ከነማ ዋናው ቡድን ላይ ያለው ሰይፈዲን ነስሬ ነው። ✍️ ሰይፈዲን የቀኝ መስመር ተከላካይ ሲሆን በተደጋጋሚ ኦቨር ላፕ በማድረግ ሲያጠቃ ጥሩ ነው ክሮስ ላይ ጥሩ ነው ፍሌክሰቢሊቲ እንዲሁም አንድ ለአንድ ግንኙነት ላይ አሸናፊ ነው በዛሬው ጨዋታ ላይ የሚያምር ጎል በማስቆጠር ከተመልካቾች አድንቆትን አጊንቷል። ✍️ ይሄ ታዳጊ ተጨዋች ከፍ ባለ ደረጃ ተሰልፎ የመጫወት ዕድሉን ካገኘ በጥሩ ብቃት ይጫወታል።
MALIKA BOSS
Region: ET
Monday 03 August 2026 18:00:47 GMT
Music
Download
Comments
🌺Mahi🎀🎀 :
ኮከቡ ለዞላነበር አነፋም🥺🥺
2026-08-03 18:11:39
10
የ47 ድምቀቶች ⚽️⚽️⚽️🔗🔗 :
ኮከብ ለዘላለምነው የሚገባው😣😣
2026-08-03 18:23:51
9
Mame.anjawe :
2026-08-03 18:13:12
1
Eniyew.Silesh12 :
Yena abate🥰
2026-08-03 19:19:46
2
Minte...👑 🔥 :
ኮከቡ Zola ygebat neber💪💪🥰
2026-08-03 18:55:10
1
Kaleab Alemu :
ይችላል 🔥
2026-08-03 18:57:18
2
jose :
ቤሄራዊ ቡድን በተጫወተነው ዞላነበረ ሚገባው🥺🥺
2026-08-03 19:21:40
1
adikaadama :
Betam gobez lij new 💪🏻.
2026-08-03 18:49:43
1
Melaku Meysaw (GK)🧤 :
ጀግናው🔥
2026-08-03 19:09:38
0
ተስፈኞቹ የእግር ኳስ ፕሮጀክት :
basha🥰🥰
2026-08-03 18:55:54
1
a/hafiz ________👈 :
ጀግና ነው ይገበዋል 💪
2026-08-03 19:12:05
0
Nahom.Hm :
የጨዋታው ኮከብ ዳኛውም ነው
2026-08-03 18:45:01
1
daniel nigussie :
ይችላል⚡
2026-08-03 19:05:45
1
Yabu 14 🇪🇹 Gyokeres 14 🇸🇪 :
ለዞላ ነው የሚገባው ኮከብ ተጫዋቹን😣😣😣
2026-08-03 18:12:12
8
👑 :
Adama mekochebet jegna tadagi
2026-08-03 18:16:18
8
⚡️Kingo_Minte⚡️ :
@Zola 8🕷🕸 mulu blcha wesdo sichawet neber ኮከቡ ለሱ ይገባዋል💪💪👑
2026-08-03 18:29:50
5
binito03🇪🇹🇧🇷⚽️ :
👍👍👍
2026-08-03 18:40:53
1
Typing.....🦋🤞🦋🤞 :
👌👌👌
2026-08-03 18:57:48
1
@Maddiሽ🇪🇹🇱🇾 :
✌️✌️✌️
2026-08-03 19:36:15
0
G Bella King 👑 joeboy aka JOE :
🔥🔥🔥
2026-08-03 19:29:29
1
WANDIYE 👉🇪🇹👉🇹🇷🤘🇹🇷🇹🇷 :
💖💖💖
2026-08-03 19:29:51
1
عمير🇹🇷 :
💪💪💪
2026-08-03 19:38:41
0
45 Amin :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 18:05:44
1
To see more videos from user @malikaboss10, please go to the Tikwm
homepage.