Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cabdicasiis.aadan34:
Cabdicasiis aadan
Open In TikTok:
Region: SO
Monday 03 August 2026 19:35:08 GMT
1725
83
2
14
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.02MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
guulwade armay🇸🇱🇸🇴🇸🇱🇸🇴 :
🥰🥰🥰
2026-08-03 19:38:02
0
To see more videos from user @cabdicasiis.aadan34, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Healthy Care (HC) Gold Flakes Anti-Ageing Face Serum
NHẸ NHÀNG NHƯ MỘT CƠN GIÓ THOÁNG QUA.#nguyendinh #cuocsong #camxucmoingay #stt_buồn_tâm_trạng #chualanh #nhachaymoingay #camxucbuon #xuhuongtiktok
Check this out! Caudal luring by the Death Adder! #caudalluring #snake #deathadder #paupanewguinea #lure #ambush #reptile #snakefarmzoo #snakefarm #venomous #venomoussnake
ሸህ ሙሀመድ አሚን ሚዕዋ መርሳ አባ ገትይ በአና በዳና በከረም በጓጉር በጫሊ ሚሌ ሀጅ አቡየ መርሳ አባገትየ በሾንኬ ሀገር በጡሩሲና በር ኢልሙ ተዘራበት በጀግኖቹ ገበር አብሬት ብትገባ ከሙሀባው ስፍራ ለዲናቸው ሰሩ በጌታችን ቁድራ ስንቱን አበሉበት የኢልሙን ጎተራ ጀማ ንጉስ ገብተህ ከነዛ አቢዶች ቀስደህ ከገባህ በደጋግ ባሪያዎች ሽሮ ይመለሳል ካልሆኑ ጠማሞች ብዙ አሉ የጀሊል ባሪያዎች በዲናቸው ለፍተው ተውሂድን ያቆዩ አውቀው አሳወቁት በ1776 ዓ.ም ተወልደው በ1983 ዓ.ም በ207 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ሸህ ሙሀመድ ሚዕዋ ፡፡ በሀይማኖት አባትነታቸው አንቱታን ያተረፉት ሸህ ሙሀመድ የተጣላን የሚያስታርቁና ደም የሚያደርቁ ታላቅ አባት ነበሩ፡፡ ሞልቶ የሚበላ አትክልትና ፍራፍሬው መርሳ አባገትየ ዱአቸው ምግብ ነው ተብሎ የለ!! መርሳ አባገትየ የጁ መርሳ ከተማ የሆነው ነዋሪነታቸው ሸህ ሙሀመድ ሚአዋ ወሎ ውስጥ ወልይ ወይም ቀልባቸው ከበድ ያለ መካከል የመርሳው ሸህ ሙሀመድ ሚአዋ ተጠቃሽ ናቸው። እኒህን ታላቅ ሰው የታላቁ የ አባገትየ ልጅ ሲሆኑ አባትነታቸውና በአላህ አገልጋይነታቸው የተከበሩና የተወደዱ እድሜ ጠገብ ሰው ነበሩ። እኒህ የተከበሩ ሰው ቀድሞ የሚመጣን መከራና በላ ቀድሞ የመናገር እና የመዳኘት ለቋሚ ጠቁሞ የማሳየት ተሰጥኦ ነበራቸው። አገር አማን ውላ እንድታድር ክቡር ስራ የሰሩ ታላቅ ሰው ነበሩ ግልፀኝነታቸውና ሀቅ ንግግራቸው የማይጠገብ የማይረሳ ትውስታ ጫሪ ሆኖ እናገኘዋል።የሳቸውን በረካ የወደደ ደጅ ጠኒ ፈጣሪ የወደደው ነው ይባላል። የተለያዩ ድረ ገፆች በእድሜ ጠገብ የታወቁ መሆናቸውን አትተዋል።የትውልድ ዘመናቸው ይህ ነው ተብሎ ባይታወቅም እሳቸው እንደሚሉት ግን በትልቁ አሊ ዘመን የ5 አመት እድሜ ነበርኩ ይላሉ።ያ ማለት 204 አመት እንደኖሩ ይታወቃል። አንዳድ ፀሀፊወች የአለማችን ትልቅ እድሜ ባለፀጋም ይሏቸዋል። በረካን ጀባታ ሶሉ አለ ነብይ በመውሊዱ ጀንበር በሚያረገርገው በሸህ ሙአ ድንበር ኸልቁ በሚያቃቸው በኑራቸው ድባብ ባህሩ በሰፋው በማያልቀው ኪታብ ሰላማ አለይከ የመርሳ ጀማአ ሀድራውን በሞላው በሾሆቹ ዱአ አወል ጀባ ቀሀጀባ አማአን ኢማን ጀባ የወደደሽ የወለደሽ ጀነት ይግባ ቀለም እና መድን ሉኩን ባስታወሰው በሸህ አንሷር ዱአ ታቹን በዘለቀው መርሳ አባገትየ በሀያሉ ቦታ እድሜና በረካን በያለሁ ጀባታ ሸህ ሙሀመድ አሚን ሚዕዋ መርሳ አባ ገትይ ሙላው ያገሬ ህዝብ የሚያቃቸው "የመርሳው አባ ጌትዬ"በሚለው መጠርያ ነው ። በዱንያ ላይ ረጅም አመት ከቆዩ አሊሞች ተርታ ይመደባሉ ።ሸህ መሀመድ ሚዕዋ አላህ የሰጣቸው ወልይነታቸው ነጥሮ ይነገርላቸዋል ።እሳቸውን የዘየረ ሀብታም ሆነ ደሀ ሹምም ይሁን ተራ ሰው የሂወቱን ስንክሳር በአላህ ፍቃድ ሳይነገረው አይመለስም ነበር። በውስጡ ሸር ያዘለውን ገልጠው ሸሩን ጠርገው በምክር ገስፀው ይመልሱታል ። እኚህ አራት አይና የኢስላም ሊቅ ብዙ ያልተነገሩ ጉድ ያዘሉ ሚስጥሮችን በሂወታቸው ዙሪያ ይነገራል ። "የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ እንዳለው " የፊቱ እንዲረጋ የኋላውን በወፍ በረር እነሆ ። መንግስቱ ኃይለማርያም በ1974 ዓ.ል ከመቅደላ ለጉብኝት ሲመለሱ ለመጀመርያ ጌዜ እንደዘየሩዋቸው ይነገራል ። ሸሆቹም "መቼም ወሎን ንጉስ መቶ ውሎ አደረባት ማለትን ሰምተን አናውቅም እና ላንተ ሶስት ቀን ውለህ እንድታድር ከአላህ ተፈቅዶልሀል" ሲሉዋቸው በደሴ መርሆ ቤተ መንግስት ሶስት ቀን ሊቆዩ ችለዋል ። 1980 መንግስቱ ለሁለተኛ ግዜ ሂደው ዘይረዋቸዋል ። በጊዜው የነበረው የፖለቲካ ውጥረት ስርአቱ አጣብቂኝ ፈተና ውስጥ እንደመግባቱ ለመፈረጅ በሚመስል መልኩ "ምን ይሻላል "የሚል ጥያቄ አቅርበውላቸው ከመርሳው ጌታ ምላሽ አግኝተዋል ። "ግንቦት የሚሉት ወር ባንተ ላይ ሊጠመጠም አሰፍስፎዋል የምትመጣዋ ግንቦት እንኩዋን 1981 መላም የላት በራስዋ ገመድ ተጠልፋ ተዝለፍልፋ ትወድቃለች ።ላንተ የምታስፈራዋ የወዳኛዋ ግንቦት ናት 1983 ።ባልንጀሮችህ እንደ ከብት በረት ይማቅቃሉ ።አንተም ሀገር እና ወገን እንደናፈክ ትቀራለህ አብሽር የምትሆነው ነገር የለም ለአላህ ነግረን እናስመልጥሀለን "በማለት ፈርደዋል ። እኚህ የሸረፍ ካባ የለበሱ ታላቅ አሊም የመሞቻ ቀናቸውን ሳይቀር ቀደም ብለው ነሀሴ 1 ብለው ተናግረው ነበር ።እንዳሉትም በዛው ቀን ወደ አኬራ ተሻግረዋል ። ሼህ አህመድ ኾዳ፣ ሼህ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ እና ሼህ ሚስባህ ዳና የጁ ውስጥ በሼህ ሲራጅ ቃዲ ቤት ተቀምጠው ወግ ይዘዋል። ድንገት ሼህ ሙሀመድ ሚዕዋ ወደ እነርሱ ገብተው ተቀላቀሉና እንግዳ በሆነ ጥያቄ አዋከቧቸው።የለበሳችሁትን ኮፍያ አውልቃችሁ ስጡኝ-አሏቸው። ሶስቱም ሸሆች ለምን ሳይሉ የተጠየቁትን አደረጉ። ሼህ ሙሀመድ ሚዕዋ ተራ በተራ የሶስቱንም ኮፍያ ጠረን አሸተቱ፤ ጥቂት ቆየት ብለውም "ከዚህችኛዋ በስተቀር ሁለቱ መዲና መዲናን ይሸታሉ ሲሉ ሁለቱን ኮፊቶች ለሼህ ጫሊና ለሼህ ኾዳ መለሱ። ሁለቱ ሸሆች በደስታ እየተፍለቀለቁ ተቅበጠበጡ፤ መዲናን መዘየር ከቀድራቸው እንዳልሆነ የተረዱት ሼህ ሚስባህ ግን ኩርምት ብለው ተቀመጡ። " ነፍሴ ከስጋዬ እስክትነጠል መሄዴን ላልተው"ሲሉም ለራሳቸው መሀላ ቋጠሩ። ሼህ ሚስባህ ከልጅነታቸው ጀምሮ በረሱሉ ፍቅር ተለክፈዋል። ናፍቆት ሲበረታባቸው መድና ቀለማቸውን ያገናኛሉ፣ ይገጥማሉ ይፅፋሉ፤ ግን ስለዛ ሰው ብቻ፡ ያ... "ጨረቃና ጀንበር ያበራል በሩቁ መሐያሁ ይበልጣል ላየው ሰው አልቆ ጨለማው ያበራል ጥርሶቹ ሲስቁ መሞት ይመስለኛል ተሱ ዘንድ መራቁ መግሪበን ወሸርቁ ይባክናል አይኔ" ብለው የገለፁትን እረፍት ያጣው ልባቸው እሳቸውን ሲያወሳ መላ ይቸግረዋል። በውዳሴያቸው ውስጥ ሲዘፈቁ ውለው ያነጋሉ፤ ጀንበር ትጠልቅና እንደገናም ብቅ ትላለች። ፍቅሩን ሲያነሱና ሲያሞጋግሱ ሚሆኑት ሚይዙት ይጠፋቸዋል። በነቢ ዘይኔ ውስጥ ጌጤ፣ መኮንኔ፣ መነኔ፣ ሽረቴ፣ ሽታዬ፣ ውሃዬ፣ ጥማቴ፣ ምግቤ፣ መድሃኒቴ፣ እረፍቴ፣ ጤናዬ፣ ጎጆዬ፣ ማጀቴ፣ ርስቴ፣ ኩራቴ፣ ሀብቴ፣ መሸሻዬ....እያሉ አሽከርነታቸውን መንበርከካቸውን ይናዘዛሉ።
TSA just loves some loose skin pat downs 🤣 (also, I asked if I could film because I knew it would happen) #tsa #weightloss #looseskin #flying #weightlossjourney
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy