@jan_tila: #onthisday

Tilahun_Anemut
Tilahun_Anemut
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 19:47:49 GMT
133817
16421
1899
8657

Music

Download

Comments

my.amhara6
MY Amhara :
ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-04 12:06:28
269
abaye60
ኢትዩጰያዊ :
የኦባአንግ ሜቶ ሀገር ጋቤላ አስተዋዩች ንጹህ ኢት/ያዊ ናችሁ ጤናችሁን ይሰጥልን እውነትም ነው።
2026-08-04 04:38:44
162
abebaw.ashagre
ያልፋ ግን እስኪያልፍ ያለፋል :
ዳይመድ ወንድማችን እናመሠግናለሁ
2026-08-04 06:12:04
144
tity_2016
Titiy :
እንዲህ ያለ ሚዛናዊ ሰዎችን ያብዛልን
2026-08-04 06:54:12
87
user2888605616930
አይኑሮ ክፋቷ :
አች ቆጆ ጭቅላት አለሽ ብሮ ይመችሽ
2026-08-04 11:54:18
18
nigws.aschalew
እምነት፡በምነት :
ገብርየል።ይባርክህ
2026-08-06 05:12:00
8
umarf9726
Umar :
100አመት ኑር ሐቅነው
2026-08-04 20:41:47
39
tesfaye8055
Tesfaye :
አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ እነሱ ፓለቲካ ነው መልእክታቸው
2026-08-04 06:51:44
35
.anbassel.wutsale
Anbassel Wutsale :
ሠው ማለት እውነትን መኖር ነው
2026-08-04 20:28:09
36
asefatesfaye4
ላኮመልዛ :
የእውነት ሰው ነህ ተባረክ ወንድም
2026-08-04 17:24:56
11
addis.ethiopia0
addis Ethiopia :
አፌ ቁርጥ ይበልልህ! ጀግና!
2026-08-04 06:11:44
6
tegegn.sisay7
Tegegn Sisay :
አንተ የኦባግ ሎጅ የእውነት ሰውች ጋቤላ የተባረከች ሐገር ይመችህ የእውነት ሰው።
2026-08-04 17:39:53
15
abreham.belayineh
Abreham Belayineh :
የኔ አባት ይመችህ ላንተ ብቻ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏
2026-08-04 11:50:46
16
mekonta7
mekonta :
እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ጋምቤላዎች እንወዳችሗለን
2026-08-04 07:01:07
12
ade1612194
ade161219 :
በቃ የ ጋምቤላ ህዝብ የዋህ ጀግና ያለበት አስቦ የሚናገር የ በርሀዋ ገነት ምርጥ ህዝብ ነው 💪
2026-08-06 04:32:35
5
birhanuengidasew
ብርሃኑ :
አበሣ
2026-08-04 16:02:57
2
novell418
novel cr7 :
በትክክል የልቤ ኖው የተናገርከው❤🙏 ግን እነሱ የመንግስት ካድሬ ናቾው አብይ የሚፈልጎው ብቻ ኖው የሚያወሩ☺️
2026-08-04 07:51:07
6
estif906
e_s_t_i_f 🦅 :
እናመሰግናለን ❤️
2026-08-05 20:59:26
2
mehammed.a
mehammed &a :
አውነት ነው ብሮ
2026-08-05 06:08:22
2
a.b82144
A.B የአቤ ጉበኛ አሽከር የአጅሪዉ ባላደራ :
ሽ አመት ኑርልኝ ጀግናየ💪💪💪💪
2026-08-06 12:41:53
1
tadeamare7
tadeamare7 :
እድሜ ይስጥህ
2026-09-05 18:48:06
1
gojjam164
🦅ትንሹ ነኝ 🦅 :
ጀግና
2026-08-12 19:52:09
1
fentahun.kerebih
Fentahun Kerebih :
ፈጣሪ ይባርክህ
2026-08-11 23:04:32
1
samri.0ki
@samri :
አንተ ትክክል ነህ ። በዚህ ጦርነት ግን ህዝብ ብቻ ሳይሆን መንግስትም ብዙ ኪሳራ አስተናግዷል
2026-08-16 19:27:53
0
To see more videos from user @jan_tila, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About