@silesh.alehegn: የመጭው ዘመን ድል አስከባሪ ኃይል ተመረቀ!! ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም =================================== የሜጄር ጄኔራል ብርሃኑ ንላሁንን ሰራዊት ድባቅ ሞቶ ዲሽቃ፣ ብሬን ፣ ከ110 በላይ ክላሽ የማረከው 74ኛ ክ/ጦር ከቀናት በኋላ ለተከታታይ 6 ወራት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት በክብር ወታደራዊ ስነ -ስርዓት በድምቀት አስመርቋል። ህዝባዊ መሰረትን በማረጋገጥ እስከ መጨረሻው ህቅታ ከጠላት ጋር የሚዋደቁ የቁርጥ ቀን ልጆችን ለግዳጅ በማዘጋጀት የአፋብን ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በተገኙበት 74ኛ ክ/ጦር የአማራ ህዝብ ዘብ የሆነ የኮማንዶ ሰራዊት በማስመረቅ የሦስት አመት የድል በዓል አክብሯል። ዕልፍ ጀግኖች፥ ለአዓላማ የታመኑ ቆራጦች፤ በፅናት ለድል የተምዘገዘጉ ጀግኖች ጀብድ ከፈፀሙ በኋላ ያለ ዕረፍት ያሰለጠኗቸውን የኮማንዶ ሰራዊት በማብቃት 74ኛ ክ/ጦር ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ድል በታሪካዊ ቀን አስመዝግበቧል። መደራጀት፣ መሰልጠን ፣መታጠቅ፣ የማይቋረጥ የትግል መስመር ያደረገው የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ከበርካታ እልህ አስጨራሽ ውጊያዎች ጎን ለጎን ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰራዊት ፤ የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች፣ የሚኒሊክ ዕዝ አመራሮች፤ የ74ኛ ክ/ጦር አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በክብር ወታደራዊ ስነ-ስርዓት በድምቀት አስመርቋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
አሳረኛው አማራ!
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 01:16:34 GMT
Music
Download
Comments
Sebli Ye Amhara Lji :
Abo Yibechachihu🥰🥰🥰
2026-08-05 03:55:30
1
yarad emagne 27 :
1111
2026-08-05 12:36:30
0
Tigst Aschalew :
2026-08-05 10:51:54
0
ማኪ ማን ፍቅር :
ባከር ትዝ አለኝ በዚሕ ሽላሎ
2026-08-05 16:30:25
0
የጎንቻይቱ ልጅ :
ጎንቻና ሳርምድር🥰🥰🥰
2026-08-05 14:24:18
0
adis@zewudu :
2026-08-05 16:30:29
0
duryew :
💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-05 08:58:03
1
dav man 23@ :
ሁለት ሽ አ13 አ14 በነበረዉ ዉጊያ ተሸዉጃለዉ ወድም ደሞ ድጋሜ😁😁😁😁
2026-08-05 12:08:35
0
mkነኝቀብራራዉ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪አናብሥቶቹ
2026-08-05 13:42:45
0
zed :
ኦፍፍፍፍፍፍ ምንልሁንላችሁ💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-05 17:22:01
0
user261693769116 :
እውነት 💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏❤️🔥💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-09 10:39:29
0
Blacke Life :
2026-08-05 09:37:04
0
Abrham Melka :
❤️❤️❤️
2026-08-04 06:16:24
1
Man :
😁😁😁
2026-08-05 02:47:39
1
ቀብራራው ምንጃሬ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ :
🥰🥰🥰
2026-08-05 04:54:14
1
desalegn :
🥰🥰
2026-08-04 08:51:23
1
Helen :
💪💪
2026-08-04 12:16:43
2
ገንዘብ ድሽቃ ነው ሽፍን ይሰጣል🔭🔭🔭🔫🔫 :
💪💪💪
2026-08-04 21:57:55
1
To see more videos from user @silesh.alehegn, please go to the Tikwm
homepage.