@emybethweletmarya: 👉የምትወዱት እና የሚወዳቹ አግቡ በዘመናችን የሰመረ ጋብቻ እንዲኖረን ልቡ ያልባከነ የሚወዳቹ እና የምትወዱት አግቡ። ክርስቶስ ለቤተ ክርሰቲያን እንደወደዳት ደሙን እንዳፈሰሰላት እናንተም በእውነተኛ ፍቅር ተንተርሶ የወደዳቹህን እና የምትወዱት አግቡ።ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ መልእክቱ ምዕራፍ 13 የገለፃቸው እውነተኛ የፍቅር መገለጫ መሰረት አድርጎ የወደዳችሁ እና የምትወዱት አግቡት። 🔥የምትወዱት ግን የምታገቡ ከሆናቹ እነዚህ እንዳትረሱ አምላኩን የሚያቅ፣የፀሎት ሂወት፣የፆም ሂወት ያለው፣የአምልኮ ሂወት ያለው፣ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ ያለው፣ፍፁም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው መሆን አለበት። እነዚህ መሰረት አድርጋቹ ከተጋባቹ ዕረፍትና ሰላም ታገኛላቹ። በስሜት ሳይሆን በእውነት መዋደድ የምትወዱት አግቡ። የጋብቻ ሂወት ትልቅ ሂወት ነው። በሚታዩ ነገሮች አይገባም ከምትወዱት ሰው ከሁሉ የሚያስፈልጋቹ ልቡ ነው። እርሱ ከሰጣቹ የምትወዱት እና የምታገቡት እርሱ ነው። መልካም ጋብቻ ከርሱ ነው የሚሰጠው ከፈጣሪ ብቻ።
እመቤት 12☦️21✝️27☦️
Region: AE
Tuesday 04 August 2026 03:18:47 GMT
Music
Download
Comments
Jiituu Addunyaa :
✍️:ፈጣሪ ለሁላችንም መልካሙን ነገር ያድለን ማስተዋሉንና ጥበቡን ከፍቅር ጋር ለሁላችንም በልቦናችን ያሳድርብን አባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 19:43:32
4
ማርያም እናቴ :
የምወደው አጥቸ ነው
2026-08-10 17:20:55
0
እማምላክ እናቴ አንች ጠብቂኝ :
አሜንንንንን
2026-08-07 16:33:27
0
selam :
🙏
2026-08-09 20:40:39
0
MY CONSIDENCE DENY FEMALE :
ኣይመሰለኝም በፍቅር ሰም ተጎድቶናል
2026-09-17 00:01:49
0
my.ወሎ :
እውነት ነው
2026-08-12 16:57:49
0
ሰዉ ምን ይለኛል እትበል ማደረግ ያለብን አድርግ :
በምን ማወቅ ይቻላል ሰዉ ሁሉ አስመሳይነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 21:28:20
1
ካሳሁን ማንአይቶ :
አዉነት ነዉ🙏🙏🙏
2026-08-14 01:49:37
0
Tsegaye Nibert :
በትክክል አባቴ
2026-08-09 02:43:58
0
Lekenesh :
እውነትነው🙏🙏🙏
2026-08-12 11:52:36
0
✍️ :
ፈጣሪ ለሁላችንም መልካሙን ነገር ያድለን ማስተዋሉንና ጥበቡን ከፍቅር ጋር ለሁላችንም በልቦናችን ያሳድርብን አባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 19:24:20
3
samuel :
❤️❤️❤️
2026-08-08 12:32:26
0
ለኔስ የእግዚአብሔር 💝 ስራ ይደንቀኛል🙏 :
እውነት ነው
2026-08-14 15:06:42
0
mame MUTD 2119 :
🙏🙏🙏
2026-08-04 03:23:50
0
D Alexs user8196194522631 :
🥰🥰🥰
2026-08-25 03:58:13
0
daniboy :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 09:15:39
0
Sahleselase ሳህለስላሴ :
🙏🙏🙏
2026-08-22 18:08:55
0
@DESTSH😘😘😘 :
👍👍👍👍👍
2026-08-19 19:20:13
0
mesert mesert :
🙏🙏🙏🏼
2026-08-14 11:06:38
0
ase1219 :
👍👍👍👍👍
2026-08-23 16:41:52
0
Lekenesh :
🙏🙏🙏🙏
2026-08-12 11:28:08
0
ሰጋረይ በዓል ፅኑዕ መትከል 💪👌❤❤ :
👍🥰🥰🥰🥰👌
2026-08-12 05:02:10
0
WiZ Haben Wedi Blata :
🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 10:01:23
0
ngus🙏21🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 07:30:55
0
Ale :
🥰🥰🥰
2026-09-10 17:54:25
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm
homepage.