Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@johnspher:
Johnspher
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 04 August 2026 04:01:10 GMT
88955
1697
92
739
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.23MB
)
Watermark .mp4 (
8.28MB
)
Music .mp3
Comments
yonas :
መንግስት ቸግሮታለ እኮ
2026-08-04 09:53:10
12
Amen 🙏 :
so true
2026-08-05 01:04:31
0
Lula_Motuma :
ገና ሰብሰብ ስንል ያስሩናል
2026-08-04 09:41:07
13
Biruk :
አባቴ ህዝቡን ለማ ነግሮት ነበር አልሰማም አሉ እጂ
2026-08-04 12:57:52
6
ቀን አለው እግዚያብሄር :
ቅይጥ ካርታ ያለው ይችላል?
2026-08-04 14:44:06
2
Corwin Williams :
የመኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት መለየት አለበት፣ እየኖሩበት መነገድ አይቻልም☝🏽
2026-08-04 21:00:23
0
Memo Memoለምን :
ትክክል ነውመኖሪያቤት መኖሪይ ቤት ነው ሱቅ መሆን አይቻልም
2026-08-04 10:38:25
6
eliasali139 :
መንግስት ሀሳቡ ምንድን ነው አልገባኝም ሕዝቡ ምን አጥፍቶ ነው ይሄ ሁሉ የግብር ብዛት ይሄኔ እኮ ሌላ ግብር እያጠኑ ይሆናል
2026-08-04 17:44:07
2
Hailu💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ :
ከፍተኛ ክሊኒክ ነበረኝ ይኸው ከነሃሴ ወር ጀምሮ ውጣ ተብየ የመንግስት ደብ
2026-08-04 09:50:55
1
Asmamaw Abebe :
ጎበዝ አዲስ አበባን ሙሉ ለሙሉ ሽጧታል እርሥ በርሣችን ተበላልተን እናልቅና የገዛው አካል ይረከባታል ያለዚያማ በዚህ ምክንያት ህዝቡን ተማሮና ተናንቆ ካላለቀ ገዢው አካል ምን እንደሚለው ይጠብቀዋል ህዝቡ ይህ መሆኑን አላወቀም ኮሊደር እያሉ እራሡ ለህዝብ ሣይሆን ለገዥው አካል በፕላኑ መሠረት ነው እየሠራለት ያለ እረተው ጎበዝ ንቁ ያዲሥ አበባ ህዝብ ተው ንቁ
2026-08-04 19:00:00
4
Aynegam Wey :
መንግስትን ነው ፍርድ ቤት የምትከሰው ?
2026-08-04 16:44:49
3
Muluberhan21 :
አዲስአበባ መኖር አልተቻለም
2026-08-04 10:00:38
4
Elias Sheno :
የመንግስ ፋቃድ አግኝተው አዋውሎ ግብር ተቀብሎ ህገወጥ ነው ማለት አግባብ አደለም
2026-08-04 18:49:57
2
user7629425555819 :
እኔም ታቀጣሁኝ ነሐሴ 30 መጨረሻ አስወጪ ተብያለው መተዳደርበት ነው በዚህ ምን እንደማረግ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው
2026-08-04 09:53:23
3
Mr.€go :
በራሱ የማያመርት ነጋዴ በበዛ ቁጥር በንግድ ሰንሰለቱን በማርዘም ዋጋ ከማስወደድና ዋጋ ከማናር በቀር ጥቅም የለውም:: ይልቁንም የጅምላ ንግድን በማሳለጥ የገበያ ዋጋን ማረጋጋት ይቻላል! petty bourgeoisie (or petite bourgeoisie) የሚባል Simple የeconomics ሃሳብ ነው
2026-08-04 17:07:59
1
Admasu :
ዘራፊ ነው መንግሥትነቱ አልገባኝም ።
2026-08-04 14:40:34
2
Almi Worku :
እኔም ትናንትና ወረዳ በጣም የገፉ ሰዎች ሲያለቅሱ ሲሰቃዩ አይቸ መፈጠሬን ነው የጠላሁት እንዳልከው ሰብሰብ ብለን ብንጠይቅ መፍትሄ አይጠፋም ነበር ግን ሰው እየፈራ ነው።
2026-08-04 09:13:10
4
Hailu💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ :
በተለይም ለሚኩራ ክ/ከ ከ90%በላይ ነጋደው የመኖሪያ ቤት ተከራይቶ ነው የሚሰራው።አሁን ውጡ እየተባልን ነው።ታድያ ነጋደው መደራጀት አለበት
2026-08-04 09:53:53
5
betyka :
እኛም ተጠይቀናል ሰሚት 20ሜትር አፓርት መንት ስር ክፈሉ ተብለናል
2026-08-04 11:37:39
1
Amina :
w2222w2
2026-08-04 18:02:21
0
መስኪ :
እስከዛሬ ያከራይ ተከራይ ባመት ዘጠና ቪ በላይ ነዉ ምከፍለዉ ተከራዬም ግብር ከፋይ ናት ጥቅሙ ለመንግስት ነዉ መልስ አልተሰጠንም ቤተል ሳሪስ ሲ ኤም ሲ እረ ቀሐጥሩ ማይታወቅ ቦታ ተዘግቷል እኛም መንግስትም እንጠቀም ነበር
2026-08-05 03:38:08
0
user1277458771385 :
የት ሐገር ያለን ህግ ነው የምትነረን ደሞስ የት ሆንነ ነው የምንተነፍስሰው
2026-08-05 06:10:00
0
user4089859981763 :
lekineh
2026-08-05 04:29:15
0
ግዜ ለኰሉ ለኰሉ :
ሁሉም ነገር አይቻልም ያስቀጣል😞አረ የት እንድረሰ😞
2026-08-05 01:45:20
0
jon :
በትክክል ሰሚ ካለ! ?
2026-08-04 19:51:21
0
To see more videos from user @johnspher, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #العوضي #رقص #حجاب #fyp
Bes mantul ini mah
Masalah lipas di rumah? Satu kotak perangkap je selesai! Umpan menarik lipas dengan kuat, tanpa racun selamat keluarga. Letak di dapur & bilik air, lipas akan kurang dengan cepat. #barangwajibadadirumah #tipbersihrumah k01
Mẹo làm cho nước trong nồi ngừng sôi khi bạn đang bận rộn chỉ với 1 ngón tay #xuhuong #meovatcuocsong #noiinox
Inoava.com_Exquisite_Lace_Gown_Sweetheart_Neckline_Long_Sleeves_Flared_Cuffs_Wedding_Dress@lnoavacom
Avoir un diplôme est important, mais il faut aussi apprendre, chercher des opportunités et commencer petit. Ne reste jamais sans rien faire. Continue d’avancer, ton moment viendra. 💪📚✨#motivationfrancais #developpementpersonnel #confianceensoi #reussite
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy