@rufeydaraya: የዛሬ አመት አንድ ያስደነገጠኝ ፅሁፍ ነበር፣ አንድ የአዕምሮ ዶክተር ምን አለ “ልጆቻቹ መስራት እየቻሉ እኛ ጣልቃ ገብተን ችግራቸውን በፈታንላቸው ቁጥር የራሳችንን confidence ከነሱ በመስረቅ እየገነባን ነው” …. አይገርምም፣ ከገዛ ልጆቻችን በራስ መተማመንን ስንሰርቅ፣ ከዛሬ ጀምሮ የነሱን ችግር ለነሱ ትተን፡ የራሳችንን ችግር ፈተን confidence አችንን በራሳችን እንገንባ፣ ምን ይመስላቹሀል… #muslimah #mindset #raisingstrongbelievers #growth #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Rufeyda Raya| رفيدة
Region: US
Tuesday 04 August 2026 05:15:16 GMT
Music
Download
Comments
um abdulhakim :
menale axegebachw honge hulunm neger barkulachew🥺
2026-08-04 08:30:15
8
Elham :
ye ustaz raya lij nesh ende
2026-08-04 06:12:16
6
hani dreamer 2 :
ወላሂ እህቴ አንችን ከልቤ እየተከተልኩ የምትይውን አደርጋለሁ አሁን ላይ የ 1 አመት ከ3 ወር ልጄ እንኳን መጠጫውን ከቦታው አምጥቶ ወተት እንድቀዳለት "እዥ" እያለ ያሳየኛል የደፋውን ነገር ባገኘው ልብስ ለመወልወል ይሞክራል 🙏🙏
2026-08-06 01:46:57
9
Ehsan 🌞🌞🧕 :
ewy 🥰🥰 Masha Allah betam eyetemarkubsh new yanchi mkr erasu kedoctor belay new
2026-08-05 18:29:55
2
Fafi 😘A😘 R 😘M❤️ :
men ladergesh wellahi banchi bezu neger telewchalew shukren ❤️
2026-08-04 10:10:28
3
ኡም ረያን👪👪👪 :
እኔ እኳ ምወድሽ ዝብዬ አይደልም ውድ ሹክረን🥰🥰🥰
2026-08-04 13:16:24
8
Z ye sofi enat :
ውይ ትክክል እኔ ጎድቸዋለሁ ማለት ነው
13አመት እኔ ነኝ የማጥበው ልብሱን የማለብሰው
ጫማውን የማስርለት 😭😭ወላሂ ተሳስቻለሁ
2026-08-04 11:00:34
4
Tawbacha Okshaa :
Tikikil
2026-08-18 09:38:47
0
Habeba Mohammed :
ትክክክል እኔ ብቻ ሀገሬ ልግባይ እንደት እንደማሳዲጋቸው ልክነሺ
2026-08-05 16:25:05
0
Nura :
ከዚህ ውስጥ አንዷ አናት ነኝ ምን ያደርጋል እንዲ እየሳሳሁላቸው ትቻቸው ተሰደድኩ አንች ትክክል ነሽ እህቴ አላህ በሰላም ያገናኘን🤲🤲💔😭
2026-08-04 09:59:08
3
Hiwi,,,,♡♡♡ :
ትክክል
2026-08-16 14:36:41
0
2 :
ሀሳብቆጆ
2026-08-14 22:15:51
0
Mm❤️🩹 ✈️🇱🇷✅️Ⓜ️ :
Yes🥰
2026-08-14 12:49:23
0
Sara Biya :
shukuren ye Akira ihite Allah yanurish
2026-08-05 09:53:16
1
🍫Rim🇪🇹🇸🇦🇦🇪 :
እንዴት እስከዛሬ አላወኩሽም ብቻ ትምህርቶችሽ ቤትሽ ገብቼ አየሁትና ይበል የሚያስብል ነው እህቴ በርቺ i
2026-08-09 19:27:58
1
S_H :
ወይ እኔግን በአስራ ሶስት አመትዋ ማልሰጣት አላፍነት የለም የጎዳዋት ይመስለኝ ነበር አመሰግናለው
2026-08-04 14:58:26
1
sitena :
tkkl
2026-08-04 06:27:28
0
🍰Selim_sweets_home🍪🎂 :
2026-08-09 21:15:31
0
zikara :
በጠም ነዉ ምወድሽ🥰
2026-08-09 07:35:00
0
Seida Ali :
ewnat belashal
2026-08-13 19:48:45
0
🥀S ص M ح🥰❤️🧕 :
ewnet naw wly👍
2026-08-10 07:17:48
0
munira Aggaroo🕋🕌 :
iwnat naw walahii yene lijoch barasachaw mifaligutn nagar yadargalu inen ayaschagirum walahi Alahamdulah
2026-08-15 15:25:54
0
Muaz Anwar :
maashaa Allah🥰🥰
2026-08-04 06:58:28
0
To see more videos from user @rufeydaraya, please go to the Tikwm
homepage.