@yaredawuyan4: #ከበሮ ሲይዙት ያምር ሲመቱት ያደናግር አለ የሀገሬ ሰው 🙏⛪️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #vayralvideo #eityopyantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryourpage

ቴልጌል ቴልፌልሶር
ቴልጌል ቴልፌልሶር
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 05:27:17 GMT
31118
534
111
755

Music

Download

Comments

user6606618623272
user6606618623272 :
ይህ የቀለም ስሜት ነው በቦታው ስትሆኑ ታውቁታላቹ!! አትፍረዱ
2026-08-04 18:03:49
4
etsube19210
❤etsube❤ :
መሳቅ ሳልፈልግ ልስቅ ነው
2026-08-04 07:06:56
6
user5074701327555
Eyu :
ይቅር በለኝ ደጋግሜ እያየሁ ለሳቅሁት
2026-08-05 06:21:32
2
tame13434
𝑡𝑎𝑚𝑒 𝑧𝑒 𝑎𝑡𝑟𝑓𝑜 :
መሪ ሳቱ😁😁😁
2026-08-04 07:27:20
4
teruwerk.berehe
Teruwerk Berehe :
ምናለበት ባትቀርፁት ያሳዝናል
2026-08-05 13:11:35
2
haymanottesfa305
🌹ዲ/ን አሚን🌹 :
ክክክክክክ ወይኔ ጉድ
2026-08-04 15:46:25
0
user1794522677987
አድኅነኒ እግዚኦ :
ፎቶ የቀረፀው ሰውየ ማወቁነው?????ምንድነው ሰው በዚህ ልክ ጭራሽ መፖሰቱ አረ ወገን እናስተውል ?????
2026-08-06 11:22:08
1
karrmalkarmal
Karrmal Karmal :
ማስተዋሉን ያድለን ምን ግድ ነው
2026-08-07 17:58:02
0
susu.abdu
Susu Abdu :
🤣😂😂😂😂ኧረ ውይኔ ዘድሮ
2026-08-10 16:22:04
0
tasisa.adugna0
Tasisa Adugna :
maratuu rabii sihamarachuu
2026-08-08 19:04:34
0
gm60482
gm :
ተዉ አታሰድቡን
2026-08-09 11:05:21
0
hayat.mohamed798
ረምላ ሙሀመድ :
😁😁😁😁😁😁😁ወይኔበላቸዉ
2026-08-10 16:50:16
0
wegayew.tegaye.mi
wegayew tegaye mikre mandefroo :
ለበጎ ነው
2026-08-07 17:54:55
0
abebe.tesfaye394
Abebe Tesfaye :
ፈጣር ልብ ይስጣቹህ
2026-08-13 15:52:14
0
tig8566
እዮብ and በፂ :
ኸረ አበ ተረጋጉ
2026-08-12 17:54:06
0
kiyu9257076719563
ዽንኤል ፪፬ ፪፩ :
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
2026-08-11 10:34:38
1
ellaabee3537
አለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር :
ደስ እንዳላቹ አድርጉት እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል
2026-08-04 11:50:22
1
meseretbir
meseret :
ትልቅ ውርደት ነው ከበሮ እንደዚኸ ሊመታ አይችልም
2026-08-06 12:58:15
0
seli0850
seli :
እስኪ መጀመርያ የከበሮ ትርጉም ንገሩን
2026-08-07 21:32:26
0
user5249137485667mt
MT :
ከዚ እንማር
2026-08-06 22:06:15
0
tamratalemayehu31
Tamrat Alemayehu :
ባየሁት ልክ እስቃለው
2026-08-15 14:42:25
0
user1138767579247
10121820 :
በቃ እዲህነው አያችሁ አታድርጉ የምር አይደረግም ሳይገባችሁቀርቶ አይደለም እኮመቸም
2026-08-06 19:46:49
0
alsa5765
በትረ ሙሴ :
እረ ወዴት ነዉ?😳😳😳😳😂😂😂😂
2026-08-04 10:08:24
0
To see more videos from user @yaredawuyan4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About