@ethio_90s_mind: #onthisday #90ናዎቹ #ethiopiatiktok #videoviral #habeshatiktok

Media
Media
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 04 August 2026 06:10:23 GMT
39518
2509
119
223

Music

Download

Comments

kassho12
Kassa® :
የቤቱ ድምቀት እኮ እማ ነች ሁላችንም ለእናታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👌👌👌👌
2026-08-17 09:48:17
33
w.sis6
የሰማዕቱ😍❤ :
ከቤታችን ጭስ ሲወጣ ካየሁ እናቴ አለች ማለት ነው😞😍
2026-08-16 21:25:52
12
yac1726
yacob bãytewâr🫠 :
እኛ ቤት ደግሞ ከቤት ጭስ ከወጣ በቃ እናቴ ሁሌ ትኖራለች።🥰🥰😘
2026-08-17 08:34:46
5
nunu61190
Nunu :
እኔስ እናት የለኝም 😭😭😭😭😭😭ከትምህርት መጥቸ ነበር እምሰራው ምግብ ለወድሞቸና ላባቴ ከ 10አመት ጀምሬ እስከ 18አመት ግን ተመስገን😢😢🥰
2026-08-18 23:05:42
1
haeyut.hu
🌺ሀዪቲ አይናማዋ👁️👁️🔥 :
እናቴ ኮከብ እና ጨረቃ ናት ወላሂ🥰🥰
2026-08-17 09:56:18
6
gente.gente64
gentegente27 :
አይ ትዝታ ይሄ ዘፈን ሲመጣ ዳይ እሩጫ ወደ ትምህርት ቤት
2026-08-06 20:52:40
8
misra4656
misru🇪🇹🇶🇦 :
ያለው ደስታ ግን እኮ አሁን ማንም የለም 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-08-08 01:37:07
6
1234.com048
𝙩𝙞𝙜𝙨𝙩🦋 :
አይይይ እኔም እናቴ ውጭ ላይ ስራ ከያዘች አልገባም ነበር ከዛ እናቴ ሞሰቡን አልያዝኩት አቅርበሽ ብይ ስትለኝ አልፈልግም አንች ስጭኝ ነው የምላት 🥰ቤቱ ሲጨስ በሩ ክፍት ሆኖ ሳያው ያለ ደስታ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰
2026-08-19 09:50:36
2
user41631541616107
sebli🦋🦋🦋🦋🦋 :
ሽሮ ተሰርቶ ቡና እየተፈላ አባቴ እና እናቴ ቁጭ ብለው ሳገኛቸው ያለው ስሜት ይለይ ነበር
2026-08-17 09:50:01
4
tegest543
Tegest :
ኡፍ ደስ ሲል እኮ እማዬ አለች ማለት ነው ትዝታዬ ልጅነት🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 11:47:46
4
samson.alema6
Samson Alema :
በሩ ዝግ ሲቆየኝ ደብተሬን በሁለተኛው ቀን ማገኘው
2026-08-15 14:32:41
2
dejenefanta
mettu ilu :
bere tezegto say alwedim neber
2026-08-10 08:54:07
2
jemal.yekorebu
Jemal Yekorebu :
ወላሂ እንደኔ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይ ትዝታ
2026-08-04 11:37:04
5
khedirnuru1s
🅺🅷🅴🅳🅸🆁 🅽🆄🆁🆄 :
ተዉ ሰዉን አታስለቅሱ ጥሩ አይደለም። ስንት እናት የሌለዉ አለና
2026-08-17 04:29:35
2
semu.woloyewa
Semu የኢክራም እናት :
ሁላችንም አንድ አይነት ላይፍ♥️♥️♥️
2026-08-07 19:13:42
4
poesidon05
user5344504030655 :
አሁን ቢሆን ብዬ ተመኝሁ
2026-08-09 16:58:55
2
princesandhugmail
አማላጄ ማርያም የጌታዬ እናት አትለይኝ 🙏❤️ :
እዉነት ነዉ 😥😥😥😥❤️❤️❤️❤️
2026-08-07 16:31:10
1
sadamhussin5278
Sadam Hussin :
እናሳ🥰🥰🥰✌️
2026-08-07 18:44:49
1
heran9460
heran kefle :
ምሳ ደርሶል ማለት ነው ወይኔ ደስ የሚል ጊዜ ነበር🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️እናቴ እወድሻለው
2026-08-13 16:02:08
2
be77744
be7774 :
ewnet new
2026-08-06 17:49:54
2
neima5336
neima :
የቤቱን ጭስ ሳይ🥺
2026-08-08 01:01:21
2
arisema12
አበባ ( ፃድቃኔ ማርያም እናቴ) :
እኔ አለሁ አደል ነይ ውጪ እረፈደ ሲሉኝ ቆይ ሶስተኛ ልጠጣ የምል
2026-08-09 14:19:09
1
dagi13174
dagi 👍 :
አይ ትዝታ
2026-08-04 17:38:01
2
abaynesh.sime
Abaynesh sime :
እውነት ነው እኮ
2026-08-04 18:06:02
2
sitota.husen
Sitota Husen :
2026-08-07 23:48:26
1
To see more videos from user @ethio_90s_mind, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About