@dere3274: ተጋድሜ ማለት በቆሎ ነው በኤጁ ሀገር 😁😁😁#muslim #fyp #fyp #fyp

አለን በራህመቱ 🤲
አለን በራህመቱ 🤲
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 07:27:26 GMT
93597
2806
81
1383

Music

Download

Comments

m.yusuf3564
ዳreyን :
ተጋድሜ ሰሜን ወሎ ራያ አካባቢ በቆሎ ማለት ነው አሉ
2026-08-04 19:06:24
7
m74184755
ሙሐመድ አሊ እሩጋ :
አረ በአላህ ተጋድሜ ምንድነው
2026-08-04 16:35:13
1
shehmuh
mohamed 7585 :
ተጋድሜ የሚባል እሕል አለ
2026-08-04 12:22:47
2
mohammedaman911
(LiG) Aman📿📚 🕋🤏) ታዳጊው🤏💚 :
ተጋድሜ ልስጥህዴ አላለችም😁😁😂
2026-08-04 16:30:01
1
user8422745618721
أبو مقبل :
ድን አታሠድብ ሠዉየዉ
2026-08-04 21:24:01
3
fatihanwarofficial
Abusumeya :
አይ በቆሎ ስንት ጉድ አመጣሽ 😂😂
2026-08-04 14:10:01
5
user8614808747465
osmi :
አረ ሰጫቸዎ አ😁😁😁😁😁😁
2026-08-05 05:18:49
1
user187977837076
@ኮቻ ላይቮ :
ተጋድሜ ሸዋ ሮቢት አከባቢ በቆሎ ነው ማሩ እናም ደረሳው መቶ ሲለምን አባ እሚበላ እንጀራ ጨርሻለሁ ባይሆን ተጋድሜ ልስጥሁ ስትላቸው እስዎም እሺ ተገኝቶ ሲሉ ወደውስጥ ልሰጣቸዌ ስገባ ተከትለው ገብተው መደብላይ ይቀመጣሉ እሷም ከወደውስጥ በቀሚሷ ጫፍ ቆጥራ በቆሎ አባ በሉ መቆጠሪያሁን ስት ላቸው በቁጣ ይሄን ቆረቆንዳሺን ነው እንዴ ተጋድሜ ያልሺኝ ሲላት እሷም በግርምት እና ምን መስሎት ነው ስትላቸው እኔማ ሀላሉን መስሎኝ ቢሏት እስዋም ተደንቃባቸው እሱን ትፈልጋለሁ ብትላቸው ተገኝቶ ነው አሏት ምራቅዎን እዬዋጡ እሷም በሉኑ ብላ ገልብጣ ሰጠቻቸው እስውም ራብዎን አርክተው መርቀዋት ወጡ ። "ለካ ሁለት ቤት ነበር ርሀባቸው አንዱን ባያገኙ አንዱን ረዝቋቸው አጣጥመው ወጡ"
2026-08-04 17:18:11
3
dimend10
💎ዳይመንድ :
አኡዙ ቢላህ ነውንጅ🥰🥰
2026-08-04 23:15:43
2
dedwardsdailypay0
🔱ከሌለህ🔱አታምርም🔱 :
ተጋዲሜምዲነው😂
2026-08-04 14:00:29
0
hasenmuhamed811
Hasen Muhamed :
ማሻአላህ
2026-08-04 16:34:09
1
user9242193572947
user9242193572947 :
አይ በቀሎ
2026-08-04 18:48:36
0
user1607651762060
kedr :
መገን
2026-08-04 20:27:17
1
mohammed37654
mohammed :
አላህንአፈሩምእደግ😍😍😍😍
2026-08-04 17:15:20
1
abdl.aziz1671
Abd Aziz :
🤣🤣🤣🤣🤣እሰይ
2026-08-04 19:24:25
1
mohammed.yahya514
ማሜ ነኝ ከወደ ሸገር :
ትችላለህ ማሜ
2026-08-04 10:47:42
1
.endirisu
ረቢሽሪህሊ ሶድሪ ወየሲርሊ አምሪ :
እሱንኳ መያዢያ የላቸዉም😁😁😁
2026-08-04 16:40:58
1
user9159772532937
አብዲሻ ነኝ የባቦው :
ተጋድሜ ገና ሠማኋት
2026-08-04 17:36:17
1
h8219861
👉ታሪከኛዉ ዘመን👈 🌼 :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-04 14:56:25
1
abufewzan26
አዱንያ ቢላሽ :
the ይገርም
2026-08-04 10:24:14
1
ahmed.awol28
አህሜ ጥቅሹ💞💞💞 :
2026-08-04 08:21:03
1
mohammedali85313
ማሜ ሀበሻው ❤ :
😂😂😂😂😂
2026-08-04 16:26:49
1
hvgghf0
👉አ💜መ🤔ፅ❤ኛ👑ዉ👈 :
ምንመስሎትነዉበቆሎማለትኮነዉ😳
2026-08-05 12:06:11
0
user8503035125983
abdu yasen :
አረ ትለያለሽ
2026-08-05 13:13:50
0
user5281477818001
Aziza❤ Mohammed ❤❤ :
ክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-04 13:59:27
1
To see more videos from user @dere3274, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About