@amharicnews1: የታሪክ አዙሪት ወይስ እውነተኛ ለውጥ? ላለፉት 50 ዓመታት ግለሰቦችና ስሞች ተቀያየሩ እንጂ አፋኙ ሥርዓት ያው ነው። ደርግ ሄደ ኢህአዴግ መጣ፣ ኢህአዴግ ሄደ ብልፅግና መጣ... ግን ምን ተቀየረ? የምንከፍለው የሕይወት ዋጋ አዳዲስ አምባገነኖችን ለመተካት ብቻ ነውን? የእናንተን ሃሳብ ኮሜንት ላይ አጋሩኝ። 👇 #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopianPolitics #HabeshaTikTok #History
daily news
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 09:07:03 GMT
Music
Download
Comments
Lij Bini :
You are my king broo
2026-08-06 09:13:41
0
tata :
150 bel inji
2026-08-07 06:26:41
0
Ad👑 :
እዚ ላይ ተሳሳትክ:: ብልፅግና እንደ መንግስት መቁጠር አልነበረብህም
2026-08-04 10:27:52
175
ድል@ነሳ :
continue bro
2026-08-06 19:03:54
0
Dibo Love3 :
tikkkllllllllll
2026-08-06 21:59:03
0
Dawti Balicha :
jaiana
2026-08-06 19:06:01
0
ቅ ያ ና 💊💊 :
ኢህአዴግ ያለ ጦርነት ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ያደረገ ብቸኛ መንግስት መሆኑ አትዘንጋ ወንድሜ
2026-08-04 15:32:02
42
happiness with god :
እኔ ግን ከሶስቱም መንግስታተሰ ይሁን ከኢትዮጵያ ታሪክ ኢህኣደግን የሚወዳደረሰ የሰላም የልማትና የእኩልነት መንግስት ኢትዮጵያ ኣይታ ኣተውቅም ለወደፊትም ኣታይም
2026-08-05 03:31:07
13
kai-ካይ :
ኢህኣዴግ ከሁለቱ ስርኣት በቡዙ ነገር ይሻል ነበር።
2026-08-04 18:57:57
18
Alemu shumbulo :
ሥር የሰደደ ችግራችን ነው ።
2026-08-04 09:21:40
15
rozi👩🎤 :
እባክህ ተጠንቅ ወንድሜ
2026-08-04 18:55:23
7
moges getachew :
ኡንት ናሁ
2026-08-07 10:31:09
1
#abenu :
ወንድሜ አንተ በምን መልኩ እንዳለህ እኔ አላውቅም።ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ሁኘ ልንገርህ አንዳንዴ ጨለማን ስለወቀሱት ብርሀን አይሆንም።ችግር ጥያቄ ነው መልስ ይፈልጋል።አንተ ሳይህ ማሰብ መናገር መተንተን ችግሮችን መለየት ትችላለህ።እኔ ትንሽ ወንድምህ ነኝ የ11 ክፍል ተማሪ።እናም እኔ ሀገሬ ላይ እኔ በማየው ተስፋ አለ።አወ ሰዎች ግለሰቦች አባገነን ሊሆኑ ይችላሉ።ሀገር ግን ትቀጥላለች።ምክንያቱም ሀገሬ ብዙ ችግሮችን አልፋለች አሁን ጠፋን ስንል እስካሁን ቆይተናል።ስለዚህ የመፍትሄም አካል ሁነህ ና
2026-08-06 06:24:47
6
ሻንበል የሀይቆ :
አብይይችላል
2026-08-04 12:48:46
5
Filimon Keste :
ብልፅግና መሪ አዪባልም የሀዲግ ዪሻለናል
2026-08-06 17:07:14
2
black man :
ኣንተ እኮ ትለያለህ እኮ
2026-08-04 19:00:58
2
Nati M :
በጣም ነው ማደንቅህ ወንድሜ!
2026-08-04 09:52:07
2
miss cat :
እኔ ገና ይህን መንግስት ብቻ ነው እማውቀው ግን ሁሉም ስው ያማራል ገና 19 አመቴ ማርያምን ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 11:40:56
1
hab engdaw :
ymechih gin slegibir mnm alalik
2026-08-04 16:56:01
0
ko_stoop :
በዘመናዊው ስርዓት ብቻ 😌
2026-08-05 15:26:10
1
zebe man :
በችግራችን እንኳን የማንስማማ ምስኪኖች ብቻ በጣም ነው የማከብርህ እይታህ የሚገርም ነው
2026-08-07 08:00:05
1
alhaydernura :
wondime yanten hasab kalibe idagifalewung likinek yenga tesfanek insha'allah
2026-08-06 16:31:22
1
🎧 Safari_777☑️ :
መራር ሀቅ
2026-08-04 10:24:43
1
andu :
ትችላለህ
2026-08-04 09:29:42
1
kadir :
100%
2026-08-05 09:42:49
1
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm
homepage.