@marta________21: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ#ባህል #fypp #fyppppppppppppppppppppppp #ላስታ_ሰቆጣ_ወሎ_beat

marta🍓
marta🍓
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 04 August 2026 10:00:47 GMT
45530
1043
389
286

Music

Download

Comments

kqtr199
SweetB :
dilh new yemibal be gojam😍😍😍
2026-08-04 16:48:56
0
user4231818814200
ማርታ :
ድቁስ ይባላል በወሎ በሸዋ ደሞ አዋዜ ይባላል👌👌👌👌
2026-08-04 15:22:40
50
lijsusu123
𝑙𝑖𝑗🅢 አባቷ🤴ነዉ ሳቋ🤌 :
አትሰደቡኝጂ ወላሂ እኔ አይቸ አላቅም ሀቂቃ 😔
2026-08-04 18:58:07
8
.sis281
𝐋𝐢𝐣≛⃝🅑𝄢✞︎ቫለ𝄢✞︎𝐦𝐚ህተ≛⃝ቯ✟ :
እኔአይቸ አላቅም 🥰🥰
2026-08-04 17:42:12
17
tutuey___2
Tutuey___2🧡 :
አዋዜ
2026-08-04 14:19:00
18
melkie280
m ነኝ የዋድለዋ ጥቅሽ :
ድቁስ ይባላል ሁሌ ነዉ እናቴ ቤት እምበላዉ
2026-08-04 17:51:22
6
zebna.alemu56
እያሙ ወዳጅ :
ጨው ይባላን
2026-08-04 15:51:53
11
atsede.desalegn
lji✝️A🥀ታmaኟ✝️ :
አዋዜ ወይኔ እናቴ ስሰራ ከስር ከስር እምልሰው ነገር ትዝ አለኝ😂😂
2026-08-04 16:55:55
4
user61077872312920
ሳለ መዳህኒአለም አባቴ⛪😘🙏 :
ድቁስ&አዋዜ &ጨው🥰🙏
2026-08-04 17:08:14
3
kiya245910
🌎ልጅ💎kiya💘👑 :
ወላሂ አላቀዉም ወፍጮዉን አቃለሁ ቀዩ ምድነዉ😳
2026-08-04 18:34:56
3
komi0368
komi :
ድቁስ 🥰🥰አሁን እኮ እየቀረ ነው አየ ግዜ😥
2026-08-04 18:45:48
1
samire782899
sam@ :
ምንድነው 🤔🤔🤔🤔🤔
2026-08-04 18:42:10
0
tigiwolloyewa3
↪♥♥ቲጂ የቦረናዋ 🌾🌾🌾 :
ወይኔ ምንዲነው እ
2026-08-04 17:46:01
1
ruhama.ruhema8
Eden 21 🌸 🎧 :
በይኔ በጣም ከባድ ነው ይሄንን ሁሉ መፍጨት ሆድ ያነቃንቃል 😳😳😳😳😳
2026-08-04 13:12:00
1
user2781374620956
ፀዲ ጎጃሜዋ 🌴💙🌴 :
ጨው ድቁስ
2026-08-04 11:39:57
6
destaw.kassaw
Destaw Kassaw :
ዱቁስ ወይም አዋዜ
2026-08-04 11:41:22
8
yen1873752850613
እልከኛዋ :
የታገር ባህል ነው 😳
2026-08-04 17:44:50
0
hiwi.hiwi289
❥𝓱𝓲𝔀𝓲🤍🌸🌾 :
ጨው/ድቁስ/አዋዜ🥰👌
2026-08-04 17:35:53
6
brtukan493
ሐይሚ♠💌 :
የሚበላነው ለፀጉርነው?
2026-08-04 17:04:48
0
belaynesh1236
belaynesh123 :
ጨዉ ድቁስ 🥰🥰🥰
2026-08-04 15:45:16
4
tegaimemolla.moll
ፀጋ ጎደሬዋ :
በርበሬ ከተፈጨ በኋላ በገጠር አባባል ጨው ይባላል ወይም ድልህ ይህ የሚዘጋጀው በገበሬው ቤት ያመት ተብሎ ይዘጋጃን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 18:41:06
3
jemila.fentaw2
i am single :
በወሎ አዋዜ ይባላል
2026-08-04 19:14:41
0
.a72967
ብቸኛዋ🦋እርግብ🌸 :
አይቸ አላቅም ወላሂ🤦‍♀️
2026-08-04 18:23:05
0
user77845069587002
Birke(16) :
ለምን ይፈጫል ታዳ ማለቴ እሚፈጨዉ በመኪና ነዉ ብየነዉ ከዛ እቤት ተመጣ ቡሀላ ተነፈቶ በፋልዉህ ይቦካል በቃ እኔ እደዛነዉ ያየሁት አሁን ግን የለም ቀር መሰለኝ ወይሰ እኔ ሰደቱላይ ቆይቸይሆን አላቅም
2026-08-04 17:31:24
3
To see more videos from user @marta________21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About