@aidafittria: #momami #shampoanak

Mamake Ayya🐣
Mamake Ayya🐣
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 04 August 2026 11:05:08 GMT
3913
5
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aidafittria, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*🕌 የአላህን ቤት እንገንባ፤ በጀነት ቤት እንሰራ! (ለበርበር መስጂድ ግንባታ የቀረበ ታላቅ ጥሪ*) ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞች! መስጂድ የአላህ ቤት፣ የዚክር ማዕከል፣ የኡማው አንድነት መጠናከሪያ እና የልጆች የቁርኣን መቅሪያ ተቋም ነው። በአሁኑ ሰዓት በበርበር ቀበሌ የሚገኘው ሙስሊም ማህበረሰብ ለአምልኮ የሚሆን ምቹ መስጂድ ለመገንባት(ካሁን በፊት የተጀመረውን ለመጨረስ) በዝግጅት ላይ ይገኛል። ይህንን ታላቅ የኸይር ስራ ከዳር ለማድረስ የእኔና የእናንተ እገዛና የአቅም መተባበር ወሳኝ ነው። የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
*🕌 የአላህን ቤት እንገንባ፤ በጀነት ቤት እንሰራ! (ለበርበር መስጂድ ግንባታ የቀረበ ታላቅ ጥሪ*) ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞች! መስጂድ የአላህ ቤት፣ የዚክር ማዕከል፣ የኡማው አንድነት መጠናከሪያ እና የልጆች የቁርኣን መቅሪያ ተቋም ነው። በአሁኑ ሰዓት በበርበር ቀበሌ የሚገኘው ሙስሊም ማህበረሰብ ለአምልኮ የሚሆን ምቹ መስጂድ ለመገንባት(ካሁን በፊት የተጀመረውን ለመጨረስ) በዝግጅት ላይ ይገኛል። ይህንን ታላቅ የኸይር ስራ ከዳር ለማድረስ የእኔና የእናንተ እገዛና የአቅም መተባበር ወሳኝ ነው። የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ለአላህ ብሎ (የወፍ ጎጆ ያህል እንኳ ቢሆን) መስጂድን የገነባ ሰው፣ አላህ በጀነት ውስጥ ለእሱ ቤትን ይገነባለታል፤" (ሶሒሕ ሙስሊም) ለምን እንለግሳለን? ዘላቂ ምንዳ (ሰደቀቱል ጃሪያ)፦ እኛ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየን በኋላ እንኳ ያዋጣነው ገንዘብ ሰዎች በሰገዱበት፣ ቁርኣን በቀሩበት ቁጥር የአጅር መዝገባችን አይዘጋም። በረካና የገንዘብ መጨመር፦ አላህ በቁርኣኑ እንዲህ ይላል፦ "ከማንኛውም ነገር የለገሳችሁትን እርሱ ይተካዋል፤ እርሱም ከሲሳዩች ሁሉ በላጭ ነው" (ሰበእ፡ 39)። ሰደቃ ገንዘብን አያጎድልም፤ ይልቁንም በረካ ያደርጋል። መከራን መከላከያ፦ ሰደቃ የአላህን ቁጣ ታጠፋለች፣ ከመጥፎ አሟሟትም ትጠብቃለች። የእርስዎ አስተዋፅኦ ምን ሊሆን ይችላል? ለዚህ የተቀደሰ አላማ ትንሽ የሚባል ልገሳ የለም። ሲሚንቶ ፣አሸዋ፣አልያም የአቅምዎን ያህል በጥሬ ገንዘብ በመለገስ የዚህ ታላቅ አጅር ተካፋይ ይሁኑ። ዛሬ የምንዘራው የኸይር ዘር ነገ በቂያማ ቀን በጥላነቱ ይደርስልናል። የአቅማችንን ያህል በመለገስ፣ ካልሆነም ይህንን ጥሪ ለሌሎች ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ እንሁን! ንግድ ባንክ:1000215439252 Berber kebele Nejash Mesjed

About