@bbcnewsamharic: “የሚደረጉት ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ለውጥ አያመጡም” አምባሳደር ባጫ ደበሌ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። በቃለ መጠይቁ የተለያዩ ጉዳዮች ተነስተዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱ በቅርቡ በቢሲ አማርኛ የዩቲዩብ ቻናል ይቀርባል። https://www.youtube.com/@BBCNewsAmharic #bbcnews #bbc #bbcnewsamharic #ethiopia

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: GH
Tuesday 04 August 2026 11:07:19 GMT
252254
12362
718
1694

Music

Download

Comments

samuelkalab2
Sami Kall :
የኬኒያ በርጫ ከባድ ነው ሲባል ሰምተን ነበር
2026-08-04 11:14:22
769
faf21m
ARON💡Faf🔏💪 :
ንጉሰ 👑
2026-08-04 15:23:46
95
fikre093
fikre :
ብልፅግና በምርጫ ነው ያሸነፈው እያልከን ነው
2026-08-04 12:32:45
238
zak09406
Zekarias Mulugeta :
ገንዘብ ከፈለጉ ይስጣቸው? የእናንተ ስልጣን አይነካ እንጅ የህዝብ ገንዘብ አያሳስባችሁም አይደል?
2026-08-04 13:34:34
240
solomon201530
Solomon Gashaw :
ስለዚህ ገንዘብ የፈለገ እየተደራጀ ወደ ጫካ ይግባ እያሉን ነው ጀነራል?
2026-08-04 16:00:54
54
ubuntueth
Ubuntu :
Interesting
2026-08-04 21:01:31
0
tomas.demeke
Tomas Demeke :
ገንዘብ,ከፈለጉ,ይባላል
2026-08-04 12:08:50
132
abibrihanu
Abi Brihanu :
የጦርነትን አስከፊነት የሚያውቀው የሞተ ሰው ነው ከሚል ሰው በቁሙ የሞተ አለ
2026-08-04 14:14:13
81
ethio.tiktok016
Tiktok :
የጦርነትን ኣስከፊነት እሚያውቀው የሞተ ሰው ብቻ ነው!!😭
2026-08-04 12:25:19
39
amegole
amegole :
ምን አይነት አባባል ነው? ለምን ገንዘብስ ይሰጣቸዋል?
2026-08-04 15:27:57
8
user67451588812542
user shamel :
በጣም ያሣፍራል ከአንድ ከባድ መኮነን ጀኔራል በጣም የወረደ ሀሣብ መሥማት ለሡ አፈርኩ
2026-08-04 16:45:00
18
sultan1.h.ali
sole :
ጀግናው አረጀ ተተኪ ያስፈልገናል። ድል ለኢትዮጵያ
2026-08-04 13:26:22
20
mike_on_business
ማይክ on business :
ገንዘብ ከፈለጉ? What? ችግሩ እኮ እዚጋ ነው ያለው።
2026-08-04 12:33:12
36
lg58058
aschalew endale reta :
የምን ገንዘብ ነው❓ ስልጣኑን ገንዘብ እየሰጠ ሊያስቀጥል ነው ❓😂😂😂😂
2026-08-04 12:27:45
73
larock33
Mike23 :
Interesting
2026-08-04 17:51:17
0
hundara.best
mallee :
yes of coures
2026-08-04 19:21:47
0
tulluugaara
Ali Jafer :
unet new
2026-08-04 18:15:50
0
.3390083
Nurye ibrahim 33 :
አየባለግዜ መሆን ገንዘብከፈለጉ አላለም እናንተም እየመራችሁ ነዉ ህዝብእየጨፈጨፋችሁ አገር መራንአትበሉ
2026-08-04 12:33:46
34
abiysahilu
Abiy Sahilu :
ገንዘብ ገፈለጉ?
2026-08-04 11:59:27
75
meruq_
ልብነድንግል :
ገንዘብ ከፈለጉ 😀😀 አይ ኢትዮጵያ.. ያልታደልሽ ሀገር ::
2026-08-04 13:04:52
25
abakoften
አባ:ቆፍጥን:ዘሸዋ:አምኃራ:: :
EBC ነው BBC 😂
2026-08-04 13:39:35
5
addissintu
Addis መዝናኛ :
ባጫ በደርግም ወያኔ አይገባም ሲል ነበር በኢህዴግ ደሞ የሚረብሹት አይትም አይደርሱም ሲል ነበር አብይ መጣ አሁንም እነዘመነ ሲመጡ እንደዚ ይላል
2026-08-04 12:14:24
16
freweyni.bahre
Freweyni Bahre :
ጉድ እኮ ነው መንግስት እንደ ተራ ወንበዴ በገንዘብ እንደራደር እያለን እኮ ነው ሆሆሆ😂😂😂😂
2026-08-04 15:18:32
16
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About