@endrickuwer:

ENDRICK--UWER
ENDRICK--UWER
Open In TikTok:
Region: NG
Tuesday 04 August 2026 11:32:15 GMT
2272
464
13
5

Music

Download

Comments

musab_efootball
Sir mus'ab :
😅😂 free to play
2026-08-05 00:57:12
0
musa.a.musa82
Musa a musa :
[Photo]
2026-08-06 05:43:32
0
legendgulli1
KASIM LEGEND🎮 :
free to play 😂😂😂😂
2026-08-05 09:56:58
0
big_don_24_7
BIGʻ_ÐOŊ_💸 :
😂😂😂
2026-08-05 08:20:36
0
nasseralla13
Nasser Alla :
😏😏😏
2026-08-05 07:43:35
0
mustapha.aminu119
mustapha Aminu :
😂😂😂
2026-08-04 22:51:28
0
yasser47411
Yasser :
😳😳😳
2026-08-04 21:07:27
0
callmeprince028
🪐Call me PRINCE💫 :
🥰🥰🥰
2026-08-06 08:52:41
0
userad235
jjjjj :
😂😂😂
2026-08-06 06:54:27
0
legendgulli1
KASIM LEGEND🎮 :
🥰🥰🥰
2026-08-05 09:56:10
0
www.tiktok.comyusufauwal
Yusuf auwal 002 :
🤣🤣🤣
2026-08-06 06:22:55
0
honsseini.zakari4
Honsseini Zakari4 :
😁😁😁
2026-08-07 21:41:23
0
mai.lokaci414
Mai lokaci :
😁😁😁
2026-08-05 12:09:02
0
To see more videos from user @endrickuwer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይሎች፣ የገዳ ኮማንዶና አድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ ኃይሎች በአሁን ሰዓት በአንገር ጉትን ከተማ በተሽከርካሪ እየዞሩ
#የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይሎች፣ የገዳ ኮማንዶና አድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ ኃይሎች በአሁን ሰዓት በአንገር ጉትን ከተማ በተሽከርካሪ እየዞሩ "አማራን ግደሉ" የሚል የእልቂት አዋጅ እያወጁ ይገኛሉ። በነዚኸው የክልሉ ታጣቂዎች ሽፋን የሚታገዝ ከክላሽ ጀምሮ ሜጫና ሌሎች ስለታማ የጦር መሣሪያዎችን የታጠቀ የቄሮ ቡድን ቤት ለቤት እየዞረ ሴትና ህፃናትን ጭምር በአሰቃቂ ሁኔታ እየጨፈጨፈ ነው። የብልፅግናው አገዛዝ በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉትን ከተማና አከባቢው ላይ ሕዝባዊ እልቂት አውጇል። በምስራቅ ወለጋ በአንገር ጉትን ከተማ ሕይወታቸውን ለማትረፍ መስጂድ ውስጥ ተሸሽገው የነበሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የገዳ ኮማንዶ ኃይል በከፈተባቸው ተኩስ በርካቶች ተገደሉ። በተጨማሪም በከተማዋ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ተጠልለው የሚገኙ ወገኖች የከተማ አስተዳደሩ እንዲወጡ ግፊት እያደረገባቸው ይገኛል። በተጨማሪም የክልሉ ወታደሮች በአብያተ ክርስቲያናቱ ላይ መጠነኛ የቡድን መሣሪያ ተኩስ ከፍተው እንደነበር የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል። በአጠቃላይ በከተማዋ ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ነሀሴ 05/2018 ዓ/ም ተባብሶ በቀጠለው ጭፍጨፋ ሁለት የሕክምና ባለሙያዎችን ጨምሮ ከ30 በላይ ንፁኋኖች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ጥቃቱ ተባብሶ ቀጥሏል። በጥቃቱ ከቆሰሉ ንፁኋኖች መካከል በሕክምና እጦት በርካቶች ሕይወታቸው እያለፈ ይገኛል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! #ሸዋ_ጎንደር_ወሎ_ጎጃም💚💛❤_አንድአማራ_አንድ_ኢትዮጵያ #catsoftiktok

About