@mebatsion3: #እግዚኦ_መሀረነ_ክርሰቶስ

ዲ/ን መብዓጽዮን
ዲ/ን መብዓጽዮን
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 11:36:04 GMT
238378
53182
444
5132

Music

Download

Comments

debr.gashaw
Fikr Gashaw :
benatachu metshaf kdus gzulgn pleas pleas
2026-08-06 16:27:34
0
manalegn1621
162127 :
hulem tiyak yihonibign neber enamesginalen
2026-08-05 08:24:49
2
user1181302936083
user1181302936083 :
29 12 21 12
2026-08-06 09:47:11
0
b.k12lm
B.Dreams :
ይቅርታ ግን ስለ ሚያስቸኩሉን ነው
2026-08-04 14:02:27
530
mirkat.232323
@mirkat 232323 :
enamesginalen🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️
2026-08-05 17:02:45
0
f_a_s_i_16
🦋ፋ.ሲ.ካ🦋 :
አብዛኛዉን ግዜ ካህናት ናቸዉ ሚያቻኩሉት
2026-08-04 19:06:43
246
modelhasettade
ModelHaset :
በስረዓት ነዉ ምለዉ 12 gize maryamn!
2026-08-04 19:35:09
98
meku083
M :
ገና እግዚኦ ከማለታችን አባቶች ጨርሰው በሰላም ወደየቤታችሁ ግቡ ይላሉ እኔም በጣም ነው የምናደደው በዚሁ ግን ስለ በእንተ እግዚትነ ማርያም የሚለውን ከየት ጀምረን እንዴት እንደምንጨርስ ብታስረዳኝ
2026-08-05 05:30:10
32
hab.erstu
hab @erstu :
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏
2026-08-04 14:20:02
68
tarikgrima
Tarik grima :
እና እያስቸኮሉን ነዋ😂
2026-08-04 13:29:27
64
fikiryibeltalt
fbmvnc :
ሰላም ወንድም, ልክ ነህ ግን እኔም ጨምሮ እግዚኦ መሃሪኔ ክርስቶስ ስንል ምንፈጥነው, አባቶች ቶሎ ቀጣ ዩን ማለትም በ እንተማርያምን ስለ ሚሉ መሰለኝ እነሱጋ እኩል ለመሄድ ::ቃለ ህይወትን ያሰማልን, የ አገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ
2026-08-05 18:32:05
8
habte232
@Habte :
በእንተ እግዝዕትነ የሚለውን በቀጣይ ስራልን
2026-08-04 18:37:36
9
bzuti
bzù tì🦋 :
ልክ ነህ ግን አባቶችም በጣም ይቸኩላሉ ።
2026-08-04 18:50:05
12
andualem.degu6
Andualem Degu :
የት ለመድረስ እንድሆነ አላውቅም ብቻ እግዝዮን ሳልጨርስ በይንተን ጨርሰው እግዚዓብሔር ይፍታህ ይሉናል
2026-08-04 17:29:29
13
user0982896569
ብንሞትም በክርስቶስ ህያዉ ነን :
ቃል ሕይወት ያሰማልን
2026-08-04 15:20:30
9
robel0379
robel :
ህዝቡን ለሚያስተምሩ አባቶች ንገርልን
2026-08-04 15:50:07
6
heni.yemaryam.lij
Heni yemaryam lij :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-04 15:16:03
7
end20247
end@2024 :
አንዳንዴ ግን መምህር ካህኑ አቡነዘበሰማያት በሉ ተብሎ ሳንጨርስ ወዲያዉኑ ደግሞ እግዚወማህረነ ክርስቶስ በሉ ይባላል በምን ምክንያት ነዉ
2026-08-04 15:00:27
10
tasezerdaa2
tasezerdaa2 :
እመቤት ቃለወት ታሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-04 12:41:46
7
birtukanbeyene42
birtukanbeyene42 :
አባቶችም በጣም ይቸኩላሉ አስጀምረዉን ገና እግዚኦ ማህረነ ብለን ሳንጨርስ በእንተማርያም ይላሉ ለነሱም ንገሩልን
2026-08-05 05:08:09
2
alexyemaryamu6
Alex$ :
እኔ ይቅርታ አድርግልኝ ጨርሼ እለዋለሁ አባቶች ይቀድሙብኛል እንጂ
2026-08-05 18:25:43
3
tola2927
toli :
tewahido😍🙏
2026-08-04 18:30:26
2
user368209653684
ye asayech :
እኔ ያላወኩት ነገር እነሱ ለምንድነው እሚፈጥኑት
2026-08-05 14:18:19
4
temesgen.chencha2
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም 🙏❤️ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-08-04 13:56:03
2
sisay.chama
Sis//@@@@ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-04 18:14:13
2
To see more videos from user @mebatsion3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About