Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@seada.mohammed25.comm8: #Meme #MemeCut #CapCut
ሰአዳ❤ወሎየዋ
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 04 August 2026 12:47:59 GMT
124644
2917
1025
538
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.24MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሡሡ😘💕 :
እኔ ደሞ ጧት በዱባይ 7ሰአት ተኩል ልብሴን በነጭ ፌስታል ቋጥሬ እዙባላ ኪስ ዉስጥ ጨመርኩና ወጣሁ ዙባላሁ እዛዉ ቅርብ ቦታ ነበርና ጎረቤት ስራ ሊሄዱ ከግቢ ወጣ ሲሉ ደንግጨ ቆሻሻ አስመስየ እዙባላዉ ስር ቁጭ አርጌ ተመለስኩ ትንሽ እደተራመድኩ ሄዱልኝ ከዛ ትንሽ ገጠር ቦታ ነበር ያለሁበት አካባቢ ታክሲ የለም ነበር እህቴ እኔ ላስጠፋሽ መጥቸ አለችኝ የታክሲ ስንት ያስከፍሉናል አልኳት 1000ሺ ድረሀም አለችኝ አልፈልግም አብረንብንያዝስ ብየ በግሬ ወላሂ ብዙ መንድ ተጉዠ ታክሲ አገኘሁ ከዛ በመጣሁ ሰባት ወሬ ነበር እና ወላሂ ምንም ቋንቋ አልችልም ባለ ታክሲዉ ያለኝ 60ድረሀም ነዉ እኔ 600 መቶ ድረሀም ያለ መስሎኝ ጨርሶ ሊወድብኝ ነዉደ እያልኩ በሆደ 600መቶ ድረሀም አዉጥቸ አሸከምኩት😂አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠዉና እየሳቀ 540ድረሀም መለሰልኝ 40ድረሀሙን መልሸ ሰጠሁት እላችሇለሁ
2026-08-04 14:46:31
169
አልሀምድሊላሂ🤲🤲🤲🤲 :
ዱአ አርጉልኝ ዛሬ አስቤ አለሁ 😢😢
2026-08-04 15:49:08
34
ሁሉ በእርሱሆነ🙏🙏🙏 :
ማነዉ እደኔ ሻጣዉን ይዞየወጣ ሠወቹን አስተኚቶ😂😂😂😂😂😂
2026-08-05 08:27:59
23
ሚስኮሏ😘 :
እኔ አለሁ የሰዉየዉን ሸበጥ አዲርጌ የወጣሁ ወላሂ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-04 20:41:04
56
Lij F ፊ :
የኔ,በፍራት,ዛሬ,ነገ,ሠል,ኩትራቴ,አለቀ😂😂😂😂
2026-08-04 22:21:44
56
የዋህ ልቧ🥺🤗 :
እኔማ ሰዋኩ ደርሻለው ሲለኝ ወጥቸ ቸክ አረኩትና ነይ ሲለኝ ኧረ ሻጣየን ላምጣብየው እየሮጥኩ ወደቤት ስገባ ባባ ቆሞ ሻጣየን ትቸ እሩጫ ባባ ከኋላ እሮጫ እሩጫው በጀግናው ሰዋክና በመዳሟ ቅመም ተጠናቀቀ ባባ ተሸነፈ እላችኋለሁ 😥😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-05 11:10:18
32
mesi☦️ :
ሰወች እስኪ ምከሩኝ ልዉጣ አልዉጣ ቤቱ አሪፍ ነዉ ፍሉስ አነሰኝ ስራዉ ብዙ ነዉ አትለፉኝ
2026-08-05 22:17:13
15
➰ፍ ሪ ዛ ሙ❔ :
ልጠፍ ነዉ አበረታቱኝ 😩😂
2026-08-05 20:01:38
10
꧁አደበኛዋ★᭄𝒀𝒂𝒃𝒂ቷ꧂ :
ያለዉ ጭቀትኮ አይወራ🤣🤣🤣
2026-08-04 21:35:29
27
mom is my world 🌍🫅 :
እኔስ ስልኬን ብቻ ነው ይዤ የወጣሁት😳😳😂😂😂
2026-08-05 14:02:21
33
H ነኝ❤ ታጋሿ😘👌 :
ማነው እደኔ ምንም ሳይዝ የወጣ ነብሴንብቻ አወጣሁ😂
2026-08-05 08:16:11
36
melkam :
ማነው እንደኔ ከኤርፓርት የጠፋ 😂😂😂
2026-08-05 22:00:46
6
❤️ ፀደዋ ❤️ :
ወላሂ እኔም በባዶ እግሬ እሩጨ ያመለጥኩት🤣🤣🤣🤣
2026-08-05 12:25:09
11
❦𝐋𝐣𝐢 𝐙𝐮𝐙𝐮🥺❥ :
እኔ ደግሞ ሥወጣ ከለሊቱ2ሥአት ላይ ልክ ወጥቸ እበር ሥደርሥ ሠውየውን አየሁትና እግርግዳ ላይ ልጥፍ አልኩ ከዛ አልፎኝ ሄዴ እግሬ ሥብር ሥብር እያለ እዴት ይራመድልኝ ከዛ መኪናይትና ሣያት እርጣለሁ ሥል አድግሬ ጫማ ቀረች ላነሣት ሥል ፈርቸ ባድግር ጫማ እሮጥኩ እና ገባሁ እልሻለሁ 😭
2026-08-05 14:03:21
6
user8023900878044 :
እዴኔ ዘናብሎ የወጣ
2026-08-05 19:23:26
6
💔እናቴ ስብራቴ😭😭😭 :
እኔ ግን🤣🤣🤣
2026-08-05 14:53:32
8
ኤልሳ🇲🇱💓☦️ :
ወጥቸ ሳበቃ መልሸግብት አቤትፍራት
2026-08-05 15:36:37
1
birrrrr 🫠🫴💸💵 :
ልወጣ ነው አበረታቱኝ 🤨🥺🥺🥺🥺
2026-08-14 11:59:04
0
𝙡𝙟𝙞 𝙨𝙪𝙨𝙪 የናቷ :
እኔ በባዶ እግር🤣🤣🤣🤭🤭
2026-08-07 21:16:34
0
የህዶች 🇨🇮 ትዋናይ♥️🇨🇮 :
ወላሂ ኔ ራሷ አዷ ነኝ😂😂😂
2026-08-08 18:12:30
0
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏💒👈 :
ማነው እደኔ ቆጥሮ ጥሎት የመጣው😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-05 22:24:39
3
መቅዲ ጎንደሬዋ :
አይ እችቀን ከምድር በታች በረገኝ ያልኳት ቀናት 😳😳😳መንገድ ላይ ፖሊስ ያዘኝ😭😭😭
2026-08-08 17:03:50
1
ላጤዋነኝ🤸🙈 :
ልዉጣ እኔም😳🥴🥴😂🤔
2026-08-05 11:15:22
1
ልኑር በትዝታ :
ቱ ላታመልጭኝ😳😳🤣🤣
2026-08-06 06:05:16
1
To see more videos from user @seada.mohammed25.comm8, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Kalimti ang tanan nimong stress ug mag-party ta uban sa A-29 Super Tucano REQUESTED BY: @mani_saniiiiii #edit #edits #military #aviaton #fyp The A-29 Super Tucano is a turboprop light attack, counterinsurgency, and reconnaissance aircraft developed by Brazilian aerospace firm Embraer. It is widely used for border patrol, drug interdiction, and close air support in permissive environments due to its low operating costs and rugged design
امريكا 🗽🇱🇷
Kem Dưỡng Cấp ẩm Phục Hồi Thuần Chay Cần Được Viral Hơn Nữa #ngoctramrevieww #kemduongam #kemduongphuchoi #snature #snaturevietnam
@Jynxzi do you guys have microphones 🤣 #fyp #trending #jynxzi #jynxziclips #jynxzifunnymoments
Want Apple CarPlay features without replacing your entire stereo? This 7-inch wireless touchscreen adds CarPlay, Android Auto, Bluetooth, GPS, voice control, and a backup camera. Plus, it’s designed for plug-and-play installation! #WirelessCarPlay #CarAccessories #CarTech #AndroidAuto #CarUpgrade
5 سنن مهجورة!✨👻
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy