@abcdaily2:

daily maya
daily maya
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 13:17:59 GMT
780955
31287
927
1660

Music

Download

Comments

mikiyasdereje352
Milko D (Professor) 👨‍🏫 :
ጎበዝ ነሽ። ህይወትም ልክ እንደ X ነች ብዙ ለፍተሽ ውጤቱ -ve ነው ። በጊዜ ሙያ ተማሪ!🙏
2026-08-12 09:50:10
455
user2661843270442
Amex :
:እኛ እኮ መምራችን Xን ፈልጉ ብሎን ከክላስ ወተን እስከዛሬ አልተመለሰም
2026-08-06 04:59:56
425
user90677076241785
AB negi የወረታው :
"cheack" 6(x+1 /3)=8(x+1/2) 6(-1+1/3=8(-1+1/2) -6+6/3=-8+8/2 -6+2=-8+4 -4=-4 so that is raght
2026-08-07 03:25:37
101
user70150943275390
ያልተፈታው ህልሜ :
ትክክል ነሽ በርች ግን ከሂሳብ የልቅ እንግሊዝ ላይ በርች ለጠቅላላ ሂወትሽ
2026-08-06 03:29:51
34
kedir.hussen704
kedir Hussen :
መምህሩ እንዳቺ አላሰረዳኝም
2026-08-05 07:33:47
187
lalisagy4
lalisa guade :
incorrect becouse two both side negative poozatiivii 1
2026-08-06 11:36:38
8
bint.umer2
🇰🇼🇰🇼🇰🇼 Queen 👩 :
Bailogy ትምህርት እኮ ደስ ሲል ሰርተሽዋል በርቺ😳🥺😂😂
2026-08-21 15:57:24
5
user3747111625463
በላይነህ :
ጎበዝ ማርየ ትክክል ነሽ ደሞ ሌላ ሞክሪ?
2026-08-15 14:00:08
9
nafitamu
nafitamu :
እኛ እኮ መምራችን Xን ፈልጉ ብሎን ከክላስ ወተን እስከዛሬ እየፈለግናት ነበር ዛሬ አንቺ ጋር አገኘናት ተመስገን
2026-08-05 20:03:29
22
ashenafianteneh4
ላላ :
ድሮ የሂሳብ መምህር ሲያሰተምረን ያልገባኝ አሁን ገና ገባኝ
2026-08-09 13:40:51
28
user4560143960042
Daandii Qannoo :
2026-08-10 13:41:12
12
temetadese
teme tadese :
ድሮ ያለፈኝን ሳስብ መምህር ወቀስኩት
2026-08-10 11:28:38
6
hktsdr
rico :
ምን ዋጋ አለው ሁሉንም አብጠርጥሬ ነበር የምሰራው አሁን ቤት ቁጭ ብያለው ከቻላቹ ለልጆች ብር የሚያገኙበትን መንገድ ፈልጉ ይሄ እንጀራ አይሆንም ምን እንደማወራ የሚያቅ ያቀዋል
2026-08-07 08:11:11
14
aschalewfaye
Aschalew :
ማሬ ባንቺ ብማር ኖሮ የት በደረስኩ
2026-08-06 04:16:57
10
abdure3858
ባምበላም ወዝ አለን :
አረ አህቴ ተይ እኔ እሁን 12 ክፍል ነኝ ኢሄንን አላቀውም በኛ ጊዜ አል ነበረም ነው አይደል እ
2026-08-06 06:07:01
10
b283181
B-ነኝ ተስፈኛው :
ዱሮ መምህሩ እንዳቺ አላሰረዳኝም
2026-08-07 10:40:39
5
fentahungobiefent
Fentahun Gobie :
ጎበዝ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ በርግጠኝነት
2026-08-06 04:59:36
9
nba.1430
Freedom NB :
ጎበዝ ልጅ እድግ በይ🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-08-15 12:17:08
5
simshetu
𝚂𝚊𝚖𝚒 :
የት ነህ መምህሬ xን ፈልግ ብለኸኝ ከክላስ ያባረርከኝ አግኝታለሁ😂
2026-08-06 08:50:03
6
hanhappy476
Happy :
ልክ ነሽኮ ግን ይሄ ሁሉ አመት ተምረን ራሱ ጥቅሙ አልገባንም😁 challenge ብቻ
2026-08-05 11:30:31
7
seidhope1
S Hope :
ስንተኛ ክፍል ናት?
2026-08-05 11:20:41
13
amaro.kelle
Amaro Kelle :
6(x+1/3)=8x+1/2) =6x+6/3=8x+8/2 =6x+2=8x+4 =6x_8x=4_2 =-2x/-2=2/-2 = the answer is only 1 አንች የሠራሽ ትክክል አይደለም በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ❤🙏❤🙏❤❤❤❤
2026-09-02 05:42:43
4
lij.beya3
biruk B :
jegna neshi
2026-08-09 18:02:37
1
newlifenewhope4
netsi :
ሂሳብ ገና ዛሬ ገባኝ
2026-08-15 16:55:08
2
adisuworku272
Adisu Worku :
Excellent‼
2026-08-09 19:27:25
2
To see more videos from user @abcdaily2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About