@kiyakiya1978: ሱቅ ሰብረዉ የዘረፉ#Ethiopia #Share #viral #creatorsearchinsight #oromotiktok

mamush tenu1
mamush tenu1
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 15:05:56 GMT
144713
4393
84
1573

Music

Download

Comments

free_line2
free_line2 :
በፍ/ቤት ጥፋተኛ መሆኑን ያልተረጋገጠን ተጠርጣሪ በዚህ መልኩ በማህበራዊ ገጽ ላይ ምስሉን ለጥፎ ያልተገባ መልክ መስጠት ፖሊስ በራሱ እንደ ተቋም ከቆመለት አላማ ጋር ይጣረሳል። ለአብነት ያክል ከግራ ወደ ቀኝ ስንቆጥር የመጀመሪያው ተጠርጣሪ በተባለው የስርቆት ወንጀል ተሳትፎ የነበረው ስለመሆኑ ምንም አይነት አመላካች ማስረጃ ስላልቀረበበት እንዲሁም 2ኛው ተጠርጣሪ በአልባሳት ንግድ ላይ የተሰማራ እንደመሆኑ ለትርፍ በሚል የገዛቸው 12 ሱሪዎች ከተሰረቁት አልባሳት ይመሳሰላሉ በሚል ኤግዝቢት ሆነዋል። ይህንን እውነታ የተረዳው የተጠርጣሪዎችን ጉዳይ በጊዜ ቀጠሮ የሚያስችለው የአ/አ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ትላንት ባስቻለው ችሎት 2ቱን ተጠርጣሪዎች ለብር 30ሺ የሚሆን ዋስትና አቅርበው ከእስር ይለቀቁ ብሎ አዟል። እኔን ያልገባኝ ነገር እንዲህ ያለውን እውነት ፖሊስ ለምን ብሎ ነው የሚሸፋፍነው? በርግጥ ከነዚህ ተጠርጣሪዎች በምርመራ ወቅትም ሆነ በችሎት ሲቀርቡ ስርቆቱ ስለመፈጸማቸው ያመኑ አሉ። ቢያንስ የነርሱን ምስል ቢቻ ብትለጥፉስ?
2026-08-04 17:35:16
47
anduamlak.telaune
Anduamlak Telaune :
ሚላዬ የጁሩዋ አርሴማ እሷ ትጠብቅክ ምንም በማያቀው ነው ሰማህቷን የታሰረው
2026-08-05 04:11:00
13
bilalalemar
Bilal Alemar :
@free_line2:በፍ/ቤት ጥፋተኛ መሆኑን ያልተረጋገጠን ተጠርጣሪ በዚህ መልኩ በማህበራዊ ገጽ ላይ ምስሉን ለጥፎ ያልተገባ መልክ መስጠት ፖሊስ በራሱ እንደ ተቋም ከቆመለት አላማ ጋር ይጣረሳል። ለአብነት ያክል ከግራ ወደ ቀኝ ስንቆጥር የመጀመሪያው ተጠርጣሪ በተባለው የስርቆት ወንጀል ተሳትፎ የነበረው ስለመሆኑ ምንም አይነት አመላካች ማስረጃ ስላልቀረበበት እንዲሁም 2ኛው ተጠርጣሪ በአልባሳት ንግድ ላይ የተሰማራ እንደመሆኑ ለትርፍ በሚል የገዛቸው 12 ሱሪዎች ከተሰረቁት አልባሳት ይመሳሰላሉ በሚል ኤግዝቢት ሆነዋል። ይህንን እውነታ የተረዳው የተጠርጣሪዎችን ጉዳይ በጊዜ ቀጠሮ የሚያስችለው የአ/አ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ትላንት ባስቻለው ችሎት 2ቱን ተጠርጣሪዎች ለብር 30ሺ የሚሆን ዋስትና አቅርበው ከእስር ይለቀቁ ብሎ አዟል። እኔን ያልገባኝ ነገር እንዲህ ያለውን እውነት ፖሊስ ለምን ብሎ ነው የሚሸፋፍነው? በርግጥ ከነዚህ ተጠርጣሪዎች በምርመራ ወቅትም ሆነ በችሎት ሲቀርቡ ስርቆቱ ስለመፈጸማቸው ያመኑ አሉ። ቢያንስ የነርሱን ምስል ቢቻ ብትለጥፉስ?
2026-08-05 05:02:38
5
wwmeksud
Abdi :
2026-08-04 18:16:09
6
mujibr34
mujib :
??????
2026-08-05 04:37:38
2
wendm.shumye
wendm shumye :
6 ሰዉ ትችላለች መኪናዋ
2026-08-04 15:57:26
8
buze372
buze372ኢየሱሰ የነፍስም የሰጋም ጌታ ነው :
ምን ዋጋ አለው ነገ በዋስ ተለቀቁ ይባላል
2026-08-04 15:43:29
14
the.honoredone27
Getamesay Mamo :
megdel niw,
2026-08-04 17:00:06
1
dawit.man381
Dawit Man :
ምን ይስሩ ታድያ
2026-08-04 17:12:22
2
fnbsh
maal malissa :
እዉነት ነው 100%
2026-08-04 16:18:31
0
reyuna7777
habiba :
ere tew ergtegna neh weyne
2026-08-04 18:03:45
1
dubai31510
(((ዩሱፍ ስልጤው)))Yusuf ))) :
እኛ ሰፋር ከፖሊስ አብሮ ይሳራሉ 🤲🤲🤲
2026-08-04 21:21:04
2
wubalem0978belete
wubalem belete :
enikan
2026-08-05 07:50:20
0
yeshi.esheta
Yeshi Esheta :
ክብር ለፖሊሶቻችን
2026-08-04 18:04:53
1
emnatelias
Mare ❤️ :
ጀግና ፓሊሰ
2026-08-05 07:32:00
0
abiy1486
Abiysolome :
nice
2026-08-04 16:02:35
1
elsamelake21
Elsa melake :
ኧረ የኔም ይኖራል
2026-08-04 16:12:11
0
wayni174
Wayni :
እሰይ
2026-08-04 18:34:22
0
user71114568759426
Muna abdelkadr :
ቀጣይ
2026-08-04 16:58:43
0
mubarikdendir
Mubarik :
የምርህ ነው ብሮ
2026-08-04 16:57:57
0
mamo89375
mamo :
ምን ዋጋለው ትክክለኝ ፍርድ ስለለ ሌባው እየበዛ ነው እደስራ የታየበት ዘመን ስርቆሸ
2026-08-04 20:30:10
0
sam.brazil8
Sam Titi :
መች ነው ቀን ንገረን
2026-08-04 18:12:39
0
muktar.yes.no
ሙክታር yes No :
yes
2026-08-05 03:00:15
0
alem25504
ALEM :
WEGEN. WEDET. EYEHEDEN. NEW. BETAM. YASAZENAL
2026-08-04 18:29:41
0
temesgndinsa
Temesgn dinsa :
2026-08-04 16:32:55
0
To see more videos from user @kiyakiya1978, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About