@kesisdibekulubelay:

ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ
ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 04 August 2026 16:09:57 GMT
21915
1928
53
507

Music

Download

Comments

danie.zaffu
Danie Zaffu :
ያዉቁታል እኮ እዉነቱን የቻፖ ጉዳይ ሆኖ ነዉ
2026-08-04 21:26:21
40
nati_last
Natan@FX :
be ewunt teru agmamer nw techlale man
2026-08-05 06:20:34
0
firak_2
🦅Fira4X :
Who is his name
2026-08-05 04:27:24
0
aberumerete
aberumerete :
የዳንበት መዳን በስራ ወይስ በእምነት? በእምነት ከሆነ አንድ ግዜ ነው ማመን። መዳናችን እለት እለት ፈፅሙ ማለት ሰው በልቡ አምኖ ይፀድቃል በአፉ መስክሮ ይድናል ስለሚል እለት እለት ስለስሙ ስለአዳኝነቱ መመስከር ነው እንጂ ሌላ አይደለም።
2026-08-05 07:48:06
1
kelemeworkgirmaleka
Leqaa :
መዳን process ነው ።
2026-08-05 05:34:37
4
ecclesiastic1
Peace and love :
በርግጠኝነት አርባ ሰዎች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆነዋል❤️😎 ከዚህ ትምህርት በኃላ! ማለትም በስራ መዳንህንህ ትፈፅማለህ!
2026-08-04 18:36:57
10
natan335341
Natan Efeson :
ተመስገን እያሰቡ ነው
2026-08-05 07:23:48
2
6c89aseid
ይንገሥ ዘ ሚካኤል 🦅 :
አሁን ጥሩ እየመጡ ነው
2026-08-04 17:40:16
14
yemaryam.lij805
ያልተኖረ ልጅነት ☦️⛪ :
ጥሩ ላይ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-04 18:20:35
8
user591614791
ኢፍታህ :
አሁን ነው እየመጡ ነው ማለት
2026-08-04 17:54:58
10
highvibe73
Look :
መዳኔን እኔ ከያዝኩት የማስቀጠል አቅም ስለሌለኝ ይጠፋብኛል። አሱ ከያዘኝ ድነቴ ይፀናል።
2026-08-05 07:48:09
0
betselot.1
Betselot 🇪🇹 :
ለውጥእማ አለ 😁🤭
2026-08-04 21:49:41
1
hewetayele
ድንግል ማርያም እናቴ :
ተመስገን ነዉ ለዉጥ እያየን ነው
2026-08-04 20:01:53
1
user3619018172116
Dsne :
2026-08-04 18:34:39
1
temu818
temu𝕘𝕖𝕓𝕖𝕣𝕦 :
yes
2026-08-05 05:50:12
0
yonasgetahew
yoyo :
የሆነ ለውጥማ አለ
2026-08-05 04:26:14
0
tidanakmesi2
mesi behata :
ጥሩ ለውጥ ላይ ናቸው
2026-08-04 19:36:27
1
aberumerete
aberumerete :
መዳንህን ፈፅም ማለት ምን ማለት ነው?በቅንነት አስረዳኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ያዛሬ ያመነ ሰው ቢሞት አድራሻው የት ነው? እኔም እየተንዘላዘልን እንኑር አላልኩም ለመዳኔ ከኔ የሆነ አንድም አስተዋፆ የለም ከማመኔ በቀር ነው ያልኩት
2026-08-05 07:58:21
0
efa0efa
ኤፍሬም የልደታ ልጅ 🇬🇧⛪️ :
ትውልድ ግን መፃሀፍ አያነብም በእውነቱ ያሳዝናል
2026-08-04 17:10:26
0
habtemu27
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ💒💒💒 :
ምን አለ ሌሎች እንደ አንተ ቢበንኑ🙏🙏
2026-08-04 19:14:15
0
zeri.zala
Za :
የእኛ ሰው በዛቤት ይልሃል እንዲህ ነው እንጂ።
2026-08-05 03:07:57
0
michalmy7
MIKODIRE :
ሌላው የት ነው የሚማረው ታዲያ
2026-08-04 22:08:02
0
abiyash11
Abiy :
ጥሩ መሻሻል ነው ሜንጤዎች😍በእውነት
2026-08-05 03:29:26
0
atnaw7
አጥናዉ :
እንዲህ ቀሰ እያሉ አየተማሩ ነው👏👏👏👏
2026-08-04 19:51:39
0
user25471939305864
አይቼ :
እየመጡ ነዉ ሳይሆን መጡ ነዉ እንጂ ቤተሰብ ።እረ አጨብጭብ 👏👏👏👏
2026-08-04 19:13:59
2
To see more videos from user @kesisdibekulubelay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About