Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@eyob_kinfe: እመቤታችን ድንግል ማርያም - Our Lady everlasting virgin Mary#creatorsearchinsights #orthodox #viral #fyp #foryou
eyob kinfe
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 16:34:35 GMT
45986
2738
287
814
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.73MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.73MB
)
Watermark .mp4 (
19.78MB
)
Music .mp3
Comments
Evolution :
"የበኩር ልጇንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ነበር" የሚለዉ ቃል ትርጓሜ ምንን ያመለክታል ? ዮሴፍ የድንግል ማርያምን በግብር ሳያዉቃት መፀነሷ ለርሱ ከባድ ነገር ስለነበረ እና ዘወትርም ያሳስበዉ የበር ምክንያቱም በአይሁድ ስርአት ከባሏ ዉጪ ፀንሳ የተገኘች በድንጋይ ተወግራ ትሙት የሚለዉ ህግ ስለነበር። ዮሴፍም በትልቅ ማመንታት ዉስጥ ሳለ መልዐኩ በህልሙ ተናገረዉ ዕጮኛህን ማርያምን ለመዉሰድ አትፍራ የተፀነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉና። ዮሴፍም ያን ምስጢር በልቡ ያዘ እንደ አይሁድ ስርአትም ይፃፍ ዘንድ ዕጮኛዉን ማርያምን ይዞ ሄደ። ይህ ምንን ያመለክታል ፃድቁ ዮሴፍ ድንግል ማርያምን አያዉቃትም ነበር ሲል በግብር ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ መመረጧን እና ፀንሳ የተገኘችዉ ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑን አለማወቁን ያመለክታል። መልአኩ ከተናገረዉ በኋላ ግን የአምላክ እናት በእግዚአብሔር የተመረጠች መሆኗን አወቀ። ማቴ 1:20
2026-08-05 04:08:54
51
chris :
ዮሴፍ ሌላ ምስት አገባ እንዴ ከቅድስት ድንግል ማርያም ማለት ነው፣ከይቅርታ ጋር ምክንያቱም እጮኛዋ ነው መቸስ፣ ግን ይሄ የመዳን ጉዳይ ስላይደለ በነጻነት አስረዱኝ።
2026-08-05 03:17:21
16
Jara :
ከ5 ልጆች በላይ አላት
2026-08-05 07:20:37
5
Selome :
በተጨማሪም በአርጋኖን መፀሐፋ ላይ እንደሚያስረዳው የእመቤታችን መልክ ብርሌ የተቀዳበትን እንደሚመስ እመቤታችንም መለኮትን ፀንሳለችና መልኳ ይቀያየር ስለነበረ ነው ዬሴፍ አላወቃትም የሚለው ።ማወቅ ሁለት ትርጉም አለውና ፣ መረዳት እና አለመረዳት የሚለውን ትርጉም ነው የሚገልፀዉ።
2026-08-05 06:45:08
2
Emebet Werke :
መገናኘት ብቻ አይደለም ወልደዋል ልጆች አላቸው
2026-08-05 05:04:10
5
abiget :
ቆንጆ ማብራሪያ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🏿
2026-08-05 03:11:05
10
Merga Temesgen :
Acabebari
2026-08-05 18:31:39
0
Natnael Dn (አባ ቢሾይ) :
አምላክን የምትወልድ መሆኗን አላወቀም ነበር🤝🤝🤝
2026-08-06 15:18:14
2
nuradil301 :
ykrta gin and tyake alegn yosef maryamn lemndn new yachat?
2026-08-07 09:47:43
0
Bini Abu :
ጸያፍ ማለት የተጻፈውን ማጣመም ነው
2026-08-07 10:15:08
0
eyopa :
ቃለህዎት ያሰማልን
2026-08-06 08:52:23
0
eva :
ማር,6:3 ላይ ግለጥና አንብብ ማብራሪያውን አቆየው
2026-08-05 12:19:29
0
ይታረም :
ምንድነው ችግሩ በትውልድ ጋብቻ እኮ ቅዱስ ነው
2026-08-05 06:05:17
7
Emu :
በትክክል አብሮ ወልደዉ ከብደዋል
2026-08-10 08:34:46
0
desalegn :
ማትዮስ 12 :47:48 :49"
2026-08-05 10:55:00
0
Jo :
ሉቃስ 8:20 "እናትህና ወንድሞችህ ሊያዩህ ወድደው በውጭ ቆመዋል፡ ብለው ነገሩት..." ይሄንንስ ሀሳብ እንዴት ታየዋለህ ወንድም?
2026-08-10 17:53:01
0
ሰላም ለሁሉም :
ቃለህይወትን ያሰማልን
2026-08-06 00:39:01
0
belaynesh :
የበኩረ ልጅ ማለት ምን ማለት ነዉ?በኩረ ልጅ አለ ካለ ቀጣይም መኖሩንኮ ይገልጣል
2026-08-07 07:07:12
0
"Jesus is Lord "! :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-06 08:29:33
0
koru 👌❤️ :
በሚገባ ገልፀኸዋል እግዚያብሔር ፀጋ ያድልልን
2026-08-05 18:43:18
0
@crstina :
ልጠይቅህ ዮሴፍ በስውር ማሪያምን ሊተዋት ሲል እንዳትተዋት አለው የዮሴፍ እና የማርያም ግንኘነት እስከም ድረስ ቀጠለ ዮሴፍ ሌላ አገባ ? ማርያም አኢየሱስን ሲንግል ማም ሆና አሳደገቸው ? በጋብቻ ውስጥ ግንኙነት ማድረግ መርከስ ነው ?
2026-08-05 08:02:06
3
akililu mitiku :
እጮኛህን ውሰድ አለው ለምን ? እሱ ፃዲቅ ስለነበረ ሊገልጣት አልወደደም በስውር ለተዋቀረው አሰበ ነገር ግን መላእኩ አትፍራ ውሰዳት አለው ወሰዳት የበኩር ልጃን እስክትወልድ ድረስ አልተገናኛትም ከወለደች በኃላም ውሰድ ተብላልእኮ
2026-08-05 05:07:37
3
racab hafazaw :
ለምንድነው ፀያፍ ያልከው ግንኙነት ብታደርግ እና ብታገባ ምኑ ፀያፍ ሚሆነው ስው አይደለቺም እንዴ ?
2026-08-06 12:23:37
0
Asfelagi desired :
@Selam:ሉቃስ 8 19 እናቱና ወንድሞቹም ወደ እርሱ መጡ፥ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ሊያገኙት አልተቻላቸውም። 20 እናትህና ወንድሞችህ ሊያዩህ ወድደው በውጭ ቆመዋል፡ ብለው ነገሩት። አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም።
2026-08-05 21:07:13
0
Soll.KA :
ማሪያም ከ ዮሴፍ ልጅ መውለዷ ሃጥያት ነው ውይ? ግንኙነታቸው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እንዴትስ ልጅ መውለዳቸው ሃጥያት ልሆን ይችላል።
2026-08-05 13:16:51
1
To see more videos from user @eyob_kinfe, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
မလှမပ😭🫶🏿
I thought I need a bigger closet.Turns out,I just needed these stackable storage bins.They hold so many clothes,save space,and pull out like drawers.🙌🏻#TikTokshopbacktoschool #closetorganization #stackablestorage #storagebins #Organizationhacks
Anuncie, pregue, vá pra guerra🙏🏽🔥 #elizeurodrigues #pregação #jesus #igreja #jovemcristão #cristaosnotiktok
Roma #italy #rome #fyp
Manttaaappp, Yuk Gas Nonton Munafik Di Bioskop Sekarang!!❤️🔥 #filmmunafik #munafiknyaindo #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #aryasaloka #rekomendasifilm #filmhoror #ustad #jin #ruqyah #achaseptriasa #bioskop
Doni damara si pria tampan di era 90-an 😍🫶 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #editfilm #rekomemdasifilm #fyp #filmhoror #film #hororindonesia #filmindonesia #fyppp #tiktokedit #filmmunafik #filmmunafikindonesia #filmhororindonesia #genrehoror #donydamara #donidamara
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy