@teddyafromuzika: ሳምነው | Samnew#Etorica #teddyafro #Ethiopia #teddyafromuzika #

TEDDY AFRO
TEDDY AFRO
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 04 August 2026 17:19:22 GMT
192295
25080
442
2723

Music

Download

Comments

el_biruk
ʙıʀᴜᴋᵀᵉᵈʸᴬᶠʳᵒᵃʷᶦ :
እንዴት እንደምንሳሳልህ ታውቅ ይሆን 🥰🥺
2026-08-04 17:42:09
470
warrior_memee
warrior 🐼 :
ለአርጀንቲና ሜሲን ለኢትዮጵያ ቴዲ የሰጠህ አምላክ ተመስገን
2026-08-04 18:25:03
378
mercyking
Mihretab :
4 ወር ሙሉ ሳላቋርጥ የሰማሁት ዘፈን😭
2026-08-04 17:53:50
166
maya143869
𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛 👸 𝑚𝑎𝑦𝑎 888🕊⚡️ :
የልቤ ንጉስ🤴
2026-08-04 17:25:56
74
amani.reacts
Amani Reacts :
እንዴት እንደምወድህ ብታውቅ ቴዲዬ ❤ ይሄው አሁንማ በቲክቶክ የአንተን ሙዚቃዎች ሀሳብ በተረዳሁትና በገባኝ ልክ በዚች ትንሽ እውቀቴ ለማስተማርና ፍቅርን ለመስበክ እየጣርኩ ነው 🙏
2026-08-05 06:06:27
44
abrish.fikir0
Abrish✅ :
ለምንድነው ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ሰውነቴን የሚነዝረኝ😢🙌🤗💪
2026-08-04 17:24:36
78
dawit3695
Dawit369 :
ንጉሳችን
2026-08-04 17:29:13
146
haregitu.getachew90
Haregitu Getachew :
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁነህ የተገኘህ ጀግናው ክቡር አርቲስት ዶክተር ቴወድሮስ ካሳሁን 👑👑👑
2026-08-04 17:34:50
31
tefyans
🤑Tefyans🤑 :
የኢትዮጵያ ልጅ !!🙌
2026-08-04 17:52:14
39
bel607379
Bella :
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሣዉን / ቴዲ አፍሮ ❤️
2026-08-06 16:53:19
5
phantera.21
🅰️BCDE⚽️.... :
የኔ ምርጥ ሙዚቃ👌
2026-08-04 17:21:39
20
haben_soll
Hebinatt :
Yaye ale woy😭
2026-08-04 17:26:48
15
xmlp_pt
ግርማዊ :
ንጉሥ 👑 ንጉሥ 👑 ንጉሥ 👑
2026-08-04 17:26:34
17
elon1628
Gudu fela :
ሁሌም እንደአዲስ የምንሰማው ቴዳችን🥰
2026-08-04 17:29:39
15
ephireta
ephreta :
ዘመን የማሽረው እንቁ፣፣፣🥰🥰🥰
2026-08-08 05:18:14
6
yadon345
yadon :
ምን ያህል እንደምንወድህ ታውቅ ይሆን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2026-08-07 06:21:33
9
sofi_market74
𝙖𝙡𝙥𝙝𝙖⛓️ :
ሳምነው & በመስኮቱ Underrated 👑
2026-08-06 10:48:33
8
unique.jorneyer
ሼክስፒር ሃያሲ 0808 :
በ55አመትህ አንድ አልበም ያስፈልገናል ንጉሳችን
2026-08-04 17:37:54
13
ethioart21
Ethio art :
ንጉሳችን💪💪💪💪
2026-08-04 17:23:21
7
samilala58
sami :
Teddy is the goat 🐐
2026-08-04 17:44:56
16
no.ne566
@ :
Teddy 👑
2026-08-04 17:31:53
6
ab_drahman
abrah :
ያየ አለ ወይ
2026-08-04 17:21:58
7
wende_conor23
breezy :
ቴዲ ተብሎ አንድ ነው የለው
2026-08-04 17:59:10
6
theodross
THEO D. ROSS :
This track my Godddddd😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-08-04 17:31:09
6
To see more videos from user @teddyafromuzika, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About