@user3qbrqc7vvm: #duet with @Lemat Tube #Viral @Lemat Tube @Behaylu Fetera sra ታሜ ይገባሃል በጣም ጀግና , መልካም, ትህትና የተሞላበት ልጅ ነህ ለሀገር እና ለህዝብ የአለህን ፍቅር አሳይተህናል የተደበቁ ልጆችን በማውጣት ደቡብ ወሎ ተንታ ወርዳን ከፍ ያለ ስም እንድኖራት በማድርግህ የምር ኩራት ይስማናል ነገ ይሄ ልጅም ተግቶ ስርቶ የወርዳችንን ስም ከፍ ማድረጉ አልጠራጠርም ታሜ አሜን አሜን አሜን ለስጠህክ ክብር እና ትህትና አምሰግናለሁ ሳታቀኝ እርዳታህን ስጠይቅ በእኔ ከሆነ ነው የአልከኝ የመልካምነህን ጥግ አይቻ ለሁ በርታ መልካምነትህን እዳታቃርጥ 🙏🥰 እር ዴሴ ዴሴ አለቀልሺ ልቤ ተንዶ ተንዶ በልልኝ እማ የጋቢው አድራሻ ዴሴ ባባ ውሃ ስኒ ሻማ በጣም አምሰግናለሁ ስኒ ሻማን እዘዙ ኦርጂናል ዕቃ አለ 👌
feven feven
Region: SA
Tuesday 04 August 2026 17:58:53 GMT
Music
Download
Comments
Lemat Tube :
🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ ፌቩዬ 🙏🙏🙏
2026-08-04 18:05:53
1
Elu♠♠ Queen✍️✍️☪️🕌🕌 :
መልካም ሰራህ ነዉ ለዚህ ያበቃህ ወድምየዉ ይህን መልካም ልብህን አይቀይርብህ የኔዉድ በወጣ ይተካ በርቺ አለንልሸ የሰዉ አልቧልታ አትሰሚ you ahead of me
2026-08-05 06:08:21
1
ቀና ልብ 💊💊💊 :
ወንድማለም ክበርልን እናመሰግንሀለን
2026-08-04 23:23:28
1
bruk welloyew :
የኔ ዉዲ እህት የኔ ጀግና
2026-08-04 19:16:28
1
ቤተ አማራው :
የኔ ጀግና ወንድም
2026-08-05 05:10:59
0
One Day☝️ :
በጣም እናመሰግናለን ይገባሀል የምር ጀግና ነህ ለወንድማችን ድምፅ ሁነህ እዚህ አደረሰከን ኑርልን ተሜ የኔ እንቁ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
2026-08-04 23:12:12
0
One Day☝️ :
የኔ መልካም ሴት ትለያለሺ እኮ ቃል አጣሁልሺ እህቴ ኩራቴ አለሜ ❤❤❤❤
2026-08-04 23:07:35
0
Hana :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 18:38:03
0
zuryash :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 13:56:43
0
To see more videos from user @user3qbrqc7vvm, please go to the Tikwm
homepage.