@addi21g1: #creatorsearchinsights #1millionviews #foryoupage #commedy #tiktokviral

𝓪𝓭𝓭𝓲 𝔂𝓮 21🦅(ሙሉ ሸዋ)
𝓪𝓭𝓭𝓲 𝔂𝓮 21🦅(ሙሉ ሸዋ)
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 04 August 2026 18:01:27 GMT
655354
32718
2075
3253

Music

Download

Comments

hana90757
hana90757 :
yet nnembership??????
2026-08-24 16:28:09
0
user7378158830504
nice :
ልጁ ሲጀመር ምክንያት እየፈለገ ነበር
2026-08-05 04:58:24
324
muhamedoumar4
ማሜ➸የሀይቁ❤♥️❤️ :
ጀግና ነሕ የምር ትዳር ቀልድ አይዴለም👌👌👌
2026-08-09 07:03:29
213
brukdecore
biruke :
ወንድ ስትሆን እንደዚህ ነዉ ሚስት ባሏን ማክበር አለባት ምንም ብትበሳጭ ደሞ ምናልባት ቤተሰቦቿ ጋር ሄዳ ታሳልፋለች እንጂ ምንም ሳትናገር ስለተናደደች ወይም እሱ ስለቀጣት ብቻ ከቤት ወታ ማደሩ ተገቢነዉ ማለት አይደለም እዚህጋ ብዙ ኮመንት ምትሰጡ ሰዎች ለምን ይሄ ቀላል ነገር ኮ ነዉ ለምን ይቅርታ አታደርግም ስለማትወዳት ነው ወ ዘ ተ ትላላችሁ እስኪ ቆም ብላችሁ አስቡበት ያንቺ ትዳር ወይም ያንተ ቢሆን ኃላፊነት የማትወስድ ሰዉ ነክ/ነሽ ስለዚ አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ይሄ ገና ለገና ባሌ ወይም ሚስቴ ቂም አትይዝም ተብሎ የትም አድሬ ቢመጣ ወይም የተገላለጠ ልብስ ለብሼ እራት ግብዣ ልሂድ ስትል ምን ስሜት ይሰማሃል ምን ታስባለክ ይሄኮ ትዳር ነዉ በ ቃልኪዳን የተገነባ ትዳር ስለዚህ ቆም ብላችሁ አስቡ
2026-08-05 09:15:30
155
248787_____
ትንሹ🚥ነኝ▶ኮድ 3⃣🦅 :
ይመችህ አባቴ ይህኮ ትዳሪ ነው ትክክል👍
2026-08-05 03:31:04
196
gelilahailu19
gelila hailu :
ሲጀመር ምክኒያት ሲፈልግ ነበር ማለት ነዉ
2026-08-09 18:48:03
74
yamaraytulij
ያማራይቱ ልጅ :
ወንድ ልጅ ቆረጠ 💪💪💪
2026-08-15 10:17:33
20
nardos.yemaryam.llji
nardos yemaryam llji :
አንተ ልክ ነህ ግን በቃ አጥፍታለች ይቅርታ አድርግላት
2026-08-05 10:53:03
98
abdu.awol70
E negni wondimen nafaki :
ወላሂ አእኔ ብሆን ጥየው ወጥቻለሁ ስታሳዝን
2026-08-05 09:00:52
46
yirgalemsanbato
sabni koo anaaf qabeenyaa :
ጀግና ማሪያምን ወንድ ዉሴኔ ተመችቶኛል
2026-08-05 07:09:22
92
user3815294481034
Tare Lemma :
ኢሄ ፒራንክ የምባለዉ ነገር ገና የብዙዎችን ትዳር ያፈርሳል😱
2026-08-09 23:54:06
25
momog080
Mihret ፋሽን ሙሉ ሸዋ 👗👜🛍 :
ጀግና ወንድ🥰🥰
2026-08-05 07:38:26
24
poi.ilkj
Senorita👸🦋✝️ :
ሲጀመር ሲመታኝ አብሬ ነው የምመታው ግን ከቤት አሎጣም ተደባድበን ስንጨርስ ማታ እንታረቃለን 😂
2026-08-05 14:44:18
40
selam3850
Selam :
ኮፊደሱ በጣም ደስ ይላል 🤙
2026-08-05 07:51:18
22
maharezawol0
K. Best ኢሉ ድራገን ነኝ :
ጀግና ዎንድ ነህ ትችላለህ በአቋምህ ፅና
2026-08-13 07:35:09
5
mehemed229
Jemal.11311 :
አቦ የወዶች ወድ ነህ ተመቸኸኚ
2026-08-09 15:24:36
6
truegunner08
Mathewos ማቲ :
ፍርድ ቤት ምን ሰርቶ ይብላ ፍቺ በቲክቶክ ተጀመረ ዋው
2026-08-15 05:14:29
5
muhdinhussenmuh63
Muhdin Habab Adama 0936959242 :
ጀግና ወንድ የኔ አባት እውነቱን ነው
2026-08-10 01:01:42
22
dawit.zegeye44
Dawit Zegeye :
ውጪ ማደሯ ተገቢ አይደለም ግን ይቅርታ አድርግላት
2026-08-05 18:09:16
34
mekey.1st
Me/key 1st :
የጀግና ወንድ አቆም 👍
2026-08-16 03:19:23
14
user8031466900932
ፀይሟ ነኝ የዉርጌሳዋ✌️ :
ትክክል ነዉ ልጁ
2026-08-05 07:58:54
14
abcde840322
ሀራም እንድ ብድር ነው :
ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየ👍👍💪💪🤒
2026-08-05 06:47:44
32
seberqa
seberqa :
ስልኳን ላክልኝ...
2026-08-12 10:18:13
8
To see more videos from user @addi21g1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About