@kidustesfaye24: ጳውሎስ ከንቲባ ቡናማዎቹን ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ የሚመሩት ቡናማዎቹ በ2019ዓ.ም ለሚካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የግራ መስመር ተከላካዩን አስፈርመዋል። ከአርባምንጭ ምድር የተገኘው ጳውሎስ በንግድ ባንክ እና በመቻል ተስፋ ቡድን የተጫወተ ሲሆን በመቀጠል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ያለፉትን ሁለት ዓመት ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ለማድረግ የተስማማ ሲሆን ነገ የህክምና ምርመራውን የሚያደርግ ይሆናል። በሌላ የዝውውር መረጃ አንዋራ ሙራድ ወደ አሳዳጊው ቤቱ ተመልሷል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው አንዋር ሙራድ ወደ እናት ቤቱ ተመልሷል። የእግርኳስ ህይወቱን በኢትዮ ኤሌክትሪክ ታዳጊ እና ዋናው ቡድን አድርጎ ብዙ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቶ ያለፉትን ሁለት ዓመት በፋሲል ከነማ ቆይታ ያደረገው አጥቂው አንዋር ሙራድ ወደ እናት ቤቱ ኤሌክትሪክ ተመልሶ ለመጫወት ተስማምቷል። #ቡና #ቡና_ገበያ_አደገኛ #ሳንጅዬ✌✌✌🏆🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቅዱስጊዮርጊስ #ሲዳማ_ቡና🇱🇻 @ቡናችን👆 @ቡናችን 👆 @ቡና ደሜ ነዉ @💚💛❤ፋሲል የሳንጅዬ 🅥🅘🅥🅐✌️ @ሳንጅዬ የልጅነቴ @ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው @ፋሲል ከነማ ከክለብ በላይ ነው አፄው @ፋሲል ከነማ ከክለብ በላይነዉ @ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ @የነጭ ወርቅ ምድር እናትዋ ጎንደር @Dagne ሳንጅዬ ልጅ @የአፄውቺ ዘር ያውም ጎንደር

Kidus Tesfaye
Kidus Tesfaye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 18:01:42 GMT
2369
153
8
191

Music

Download

Comments

user6777196150317
አራኒያ ዚያድ :
🥰🥰 ቅዱሴ ጀግና 🥰🥰
2026-08-05 13:38:00
1
amenlulee
ሀኒታ✌️vivawit🦋💃 :
🥰🥰🥰
2026-08-04 19:00:21
1
debax82
DEBAX :
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
2026-08-04 18:10:47
1
abush.ye.bun12
Abush Ye Bunã ☕️👆12 :
🥰🥰🥰
2026-08-04 18:08:43
1
saront12
አርሰናል ዘገነርስ :
🥰🥰🥰
2026-08-04 18:08:35
1
mercymercy8255
mercy :
🥰🥰🥰
2026-08-04 19:21:37
1
To see more videos from user @kidustesfaye24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About