@eldana_bk:

Eldanaᥫ᭡
Eldanaᥫ᭡
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 August 2026 18:40:52 GMT
181220
12903
367
774

Music

Download

Comments

betisha..t
ቤቲ -•• :
ምናባታችሁ ታድርጋችሁ ግን መብቷ እኮ ነው.... እናንተ ንፁህ ናችሁ ማለት ነው 😏😏😏ቅማላሞች
2026-08-04 20:29:50
712
mayajo402
fiyameta🧿 :
eldu are you still a relationship coach?
2026-08-06 12:35:26
0
abewates
abe :
eleh west atgbii wede rasesh temeleshii geta yirdash🥰
2026-08-06 12:08:53
0
hannalijalem22
Hanna Kelemwork 🇩🇪 🇪🇹 :
Still Jesus loves you
2026-08-06 08:55:23
3
user573836837638
user573683836892 :
ዘፍን ስላልዘፈናቹ ራሳችሁን እንደ ፃድቅ ምትቆጥሩ ሰዎች ግን እረፉ😏
2026-08-04 19:50:42
606
zoeb5
Zoe19🕊️ :
ዘፈን ብቻ አይደለም ሀጢያት ቅዱሳን🤣🤣
2026-08-04 20:35:06
192
begrim
Be Grim :
ሁለት ነገር ያሳስበኛል 1. የሚፈርዱብሽ ይፈረድባቸዋል 2. የሚያበረታቱሽ ይሰናከሉብሻል ለሁለቱም, ለራሴና ላንቺ ደግሞ እጅግ አዝናለው::
2026-08-05 12:04:58
177
hiwot.shume
Hiwot Shume :
in Jesus name.
2026-08-04 19:55:47
71
yordi_yordi1
yordina-🦋 :
i love your shoes where do you buy my love
2026-08-06 12:01:07
0
jery_sami
jery_sami :
ኤልዱ በድካምሽ የማይፈርድብሽ ሊቀ ካህን አለሽ ቆንጆ ይወድሻል ጌታ
2026-08-05 12:28:10
31
sambolovecr7
@samyessie.amu :
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ።
2026-08-04 18:51:07
34
seblye90
seble :
oh what happen to her .. amazing
2026-08-05 10:16:20
0
marryg29
ሜሪ G🥷🏻💎 :
ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል🥹
2026-08-04 20:34:24
40
god444good3
Some one :
I like you 🥰🥰🥰
2026-08-06 11:29:15
0
tesfatsiontsegaye4
tesfatsiontsegay9 :
እርሱ ስለናንተ አይደክምም፤የእንደገና አምላክ ዳግም በምሕረቱ ወደ ከፍታሽ ይመልስሽ።
2026-08-04 19:12:16
114
menenabebe
#M.A :
አላዉቀዉም እያልኩ ኸረማን ይሰማኛል በጣም እንደምወድህ ያስታዉቅብኛል🥺
2026-08-05 09:57:30
29
havenbr
Haven :
ከዚ ዘመን ጀምሮ ስልኬ ላይ ነሽ የኔ አበባ🙏
2026-08-04 18:53:33
128
geta088
Aa :
ጌታ ያስብሽ ይመልስሽ ከእልህ መንገድ
2026-08-05 03:49:30
50
royalityisru
J ⓫⓻⓱🇪🇹 :
እዚህ comment section ውስጥ ያለ የፈሪሳዊ ብዛት 😳
2026-08-05 08:36:02
9
twinmahanna
twinmahanna :
Minm alchalshibetim yene konjo
2026-08-05 10:36:21
6
fenetbekele2
fenu bekele :
ur shoes 😍
2026-08-05 05:23:32
5
helenfekadu413
helenfekadu413 :
እየሱስ ይወድሻል
2026-08-05 10:51:12
5
mimiasfaw8
Mimi Asfaw :
እስቲ ታዋት ምን እንደተጎዳች የልብ ስብራቷን የምታውቀው እሷና እግዚአብሔር ብቻ ናቸው።ታዋት እስቲ
2026-08-05 07:35:29
14
serki_101
ኑኑ :
ጫማው ዋዉ
2026-08-05 05:29:00
5
user8001919908105mekdi
Mekdi :
ይቺን ልጅ ተዋትበቃ ትክክል አይደላችሁ እንዲህ ነሽ እንዲያነሽ ማለቱ ትክክል አይደለም ትልቅ ልጅነች የምታደርገውን በሙሉ ታውቃለች እባካችሁን ከክፉ ንግግራችሁ ተቆጠቡ የሰውን ልብ በእጅግ ትሰብራለችሁ እሷ በዘፈን የሆነ ነገር አደረገች ካደረገችው ይልቅ የእናንተ ክፉ የምትናገሩት ንግግር እግዚአብሔር ፊት የሚሰማ ይመስለኛል እና እረፉ ብዎችን በዚህ ማይረባ ወሬያችሁ አስመርራይሁ እልኸኛ አርጋችኋል እግዚአብሔር ጠበቃ አያስፈልገውም ሲጀመር እግዚአብሔር አልቀደለችም።የእናንተ ወሬነው ለዚህ ያበቃታ ሳስበው እራስን ማየትም አሪፍ ነው እንዲያና እንዲህ አረገች ታርግ አለቀ ለእራሷ ተዋት እራሷን እንድታይ እኮ ጊዜ አልተሰጣትም ትንሽ ዝንፍ ይበለ ሰው ተሰብስቦ መቶ መውቀጥ ዘፋኝ መንግስተሰማያት አይገባም...... ገለመኔ እናንተን ይዛ ሲኦል አትገባ ተዋት በቃ እና ክርስቲያናዊ አይደለም ምክራችሁም ትችታችሁም።
2026-08-04 20:12:21
19
To see more videos from user @eldana_bk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About