@ethio1998e: ✅የዘመኑ ትውልድ✅ ✅ ድንግልናን ከማስወሰድ በላይ ስልክን መሰረቅ በጣም የሚያስቆጭበት ትውልድ ✅ ሴቶች ከHIV ይልቅ እርግዝናን የፈሩበት አስነዋሪ ትውልድ ✅ I Phone መያዝ ተምሮ ከመመረቅ በላይ የሚደሰትበት ትውልድ ✅ ሴቶች እምብርትንና ጡትን በአደባባይ እንደ ከተማ ህንፃ እዩኝ እዩኝ እያሉ ለሰይጣን የተማረኩበት ትውልድ ✅ ፍቅር በዋጋ ሴክስ በነፃ የሆነበት አሳፋሪ ትውልድ ✅ እውነት ተዳፍኖ ውሸትና ክህደት እውነት መስሎ የታየበት አስፀያፊ ዘመን ✅ ህዝቡ #ከአላህ ይልቅ አሸባሪ ፣ ገዳይና ሌባን የሚፈራበት አስቀያሚ ዘመን ✅ገንዘብ ከቤተሰብና ከጓደኛ በላይ የተወደደበት ርካሽ ትውልድ ✅ በትዳር አጋር ላይ ሌላ ካልደረቡ "ፋራ" ተብሎ ሰውን የሚሳደቡበት ትውልድ ✅ሰው ሞልቶ ተርፎ ብቻን እንዲኖሩ ያስገደደ አሳዛኝ ዘመን ✅ ለፍቅር መታመን ፣ ለፍቅር መሰደድ ፣ ለፍቅር መሰቃየትና መሞት እንደ ሞባይል game የተቆጠረበት ቅስም ሰባሪ ትውልድ ✅ ባልና ሚስት የማይተማመኑበት መሽቶ ላይነጋ የጨለመ ዘመን ✅ ወንዶች ሱሪን ዝቅ አድርጎ መታጠቅ ስልጣኔ መስሏቸው ለሰይጣን የሰገዱበት የተረገመ ትውልድ ✅ሴቶች እምብርትንና ጡትን በአደባባይ እንደ ከተማ ህንፃ እዩኝ እዩኝ እያሉ ለሰይጣን የተማረኩበት ትውልድ ✅ አለባበስ ታይቶ የሰውን ማንነት በአብረቅራቂ ነገርና በአይን ብቻ የሚገምት ትውልድ ወደ መስጊድ ሰላት ሲከድ ስልክና ኤርፎን ይዞ የሚሄድ ትውልድ
H1998
Region: DE
Tuesday 04 August 2026 21:37:57 GMT
Music
Download
Comments
ሀሜት ሰዉ አይገድል?🤔 :
እዉነት ነዉ ሰዉን ከመፍራት አላህን መፍራት ነበር
2026-08-07 19:20:10
3
R.A :
ሀቅ ነው ያለንበት ዘመን
2026-08-07 19:11:05
4
ዱርየው :
እውነት ነው ወላሂ
2026-08-07 18:07:29
3
🔥🅰ነኝ💥💫ያቫቱ💥💫ልዑል 💥💫 :
ያረብ አንተ ማረኝ😭😭
2026-08-07 18:44:48
2
ህልመኛዋ💕 :
አላህይጠብቀንያርብ
2026-08-06 19:17:25
1
Hayu :
ያርብ አንተ ማረን 😭😭😭😭😭
2026-08-07 19:59:17
1
ይዘገያል እንጂ በደል አያረጂም :
ያረብ አንተው ጠብቀን
2026-08-07 19:23:24
1
O.N.E✨L.O.V.E :
አላህ ይጠብቀን
2026-08-07 18:15:16
1
bilale :
አላህ ይጠብቀን ያረብ
2026-08-06 20:20:09
3
la teknetu👌💐👍 :
Allah yitebken
2026-08-07 15:34:13
3
user3170561351195 :
ያአላህ በራህመቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏
2026-08-07 04:18:56
1
abdulhakim :
አለህ ይጠብቃን
2026-08-06 07:53:32
1
ተስፈኛው :
አላህ ይጠብቀን
2026-08-07 19:43:04
1
zinet :
አላህይጠብቀን
2026-08-05 16:37:41
2
Jemalkassaw :
አላህ ይጠብቀን ያረብ
2026-08-05 14:09:50
1
yesufe :
አላህ ይጠብቀን
2026-08-06 15:30:10
1
alhamdulila :
አላህይጠብቀን
2026-08-04 23:31:39
2
❤my,ቃሉ ❤ደጋን❤ :
የልጆቹን ፎቶመለጠፉ ወንጀልነው
2026-08-06 15:20:12
9
ኑረድን፡አል :
አለህ፡ይጠብቀን
2026-08-05 23:20:27
2
emama :
አላህ ይጠብቃን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 11:44:59
2
አብድ ዱባለ :
አላህ ይጠቢቀን
2026-08-05 16:51:42
2
handsome boy :
አላህ ይጠብቀን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 14:28:35
2
الكنج شيف الشرقيه :
መጨረሻችንን ያሣምርልን
2026-08-06 13:04:12
2
mame :
አላህ ይጠብቀን
2026-08-07 12:24:56
1
To see more videos from user @ethio1998e, please go to the Tikwm
homepage.