@nardimesfeni0: #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Wednesday 05 August 2026 04:51:57 GMT
58275
2276
1211
2093

Music

Download

Comments

ayinamaw91
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ :
በቃ ላሜን ሽጬ ስእሌን ልግዛ ላሜን አስማሙኝ
2026-08-05 05:32:59
711
teddygirma98
Teddygirma :
ቦታው የት ነው ናርዲ ጠዋት ጠዋት ዳቦ ይዤ እየሄድኩ ቁርሴን በወተት ልብላ 😁
2026-08-05 08:23:14
525
user76121810217433
user7612181021743⭐️🌙🕋 :
ዉሸት በእግሩ ሄደች😳
2026-08-05 06:58:32
242
wwwticktok.comhabesha
መምጫው ቀርቧል :
ኡርጎ የለም
2026-08-05 07:51:39
254
nejmusultan2
Abu Meryem :
አርብና እሮብስ በፆም እንዴት ነው
2026-08-05 14:23:56
95
hayumamu4
hayuhayu68 :
በሌትር ስንት ነው ምሸጡት ከበረከቱ እንዲደርሰን
2026-08-05 10:39:09
93
abel.negatu7
abel negatu :
ባለቤቴ ወልዳለች እባክሽን
2026-08-05 09:46:32
57
girumdegu
ዜዶ :
this is Orthodox 😁
2026-08-07 10:38:27
7
sol112677
ⓈⒺⓁⒶⓂⓊ➠ :
የምትነግሩን ሁሉ ሥለምንቀበላቹ የማናሥብ አደረጋቹን
2026-08-05 17:57:01
71
babi13467
Babi :
እረ ጌታ ሆይ አትመጣም ወይ አናርፍም ወይ🙏
2026-08-05 05:51:11
45
be_gesam
Woinishet :
የዕሮብ አርብስ ሁኔታዎችስ።
2026-08-05 06:03:26
36
zerihun.tesfay8
እየሱስ የነብሴ ፈውስ ነው :
የጾም ነው ወተቱ ?
2026-08-05 08:21:19
33
esu269
Aniya :
ኮንትራት ወተት መያዝ ይቻላል ?የላሙን ብተወው ብዬ ነው
2026-09-29 18:18:30
7
amenfnfn
እግዚአብሔር መልካም ነው :
ወተት ተወዶ ነበር
2026-08-05 05:01:21
32
user8100767378826
sol :
አረ ምን ጉድ ነው
2026-08-05 05:00:25
29
textrover2
Lij Asnex07 funny 🏹 :
ስእሉን ገዝቼ ማለብ አለብኝ የት ነው ሚሸጠው እባካቹ ንገሩኝ ወረታውን እከፍላለው ለምን አያሳዩንም ደሞስ ይሄን የምሰለ ነገር በቪድዮ ቀርጦ ልህዝቡ ማሳየት ነበር ስንቱን ብልግና ቪድዮ ሚቀርጥፅ ህዝብ ይሄን ሳይቀርፅ አስቡት እሽ ፎቶውስ ለምን አያሳዩንም እረ ተው በግዛብሄር ተው
2026-08-05 21:53:04
5
huzayf.mohammed
Huzayf Mohammed :
እነ አያልቅበት እናንተ ባትኖሩ በምን ፈገግ እንል ነበር
2026-08-05 10:06:14
47
user344175122507
rzike :
ተበርቼ ሰላም
2026-08-06 11:45:18
11
user3925495001813
ማሳቅ ነዉ ኣማሌ :
አለሀምድልለ አለ ኒእመቲል እስለም🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
2026-08-05 06:05:59
21
honeylemon549
ABRAHAM WOLDENDREAS :
ዛሬ ደሞ ላም ሆነ የጣዖታችሁ ምሥል
2026-08-05 17:43:22
9
amanliomessi
አማን messi&barca&Argentina fan :
ከዕሮብ እና አርብ ውጪ ነው ወይስ ሁሉም ቀን ነው
2026-08-05 11:24:38
12
amhara_wueen1
𝓻𝓸𝔃𝓲𝓷𝓪(አማራዊት🇨🇬) :
የት ነዉ ለአንድ ወር 3000 ነዉ የተከራየሁት😳ከእዳ አዉጡኝ🤭
2026-08-05 12:56:37
13
almi8219
Almi :
ሕዝቅኤል 8 (Ezekiel) 12፤ እርሱም፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች በጨለማ እያንዳንዱ በስዕሉ ቤት የሚያደርጉትን አይተሃልን? እነርሱ፡— እግዚአብሔር አያየንም፤ እግዚአብሔር ምድሪቱን ትቶአታል፡ ይላሉና፡ አለኝ።
2026-08-06 07:06:38
9
gech54238
gech :
1 ለትር ስንት ነው
2026-08-05 17:53:24
8
amanahmed2683
amanahmed2683 :
This is Orthodox.
2026-08-05 13:34:43
11
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About