@nikatdaily1: 🔴የቤታችንን ቀዳዳ እኛው እንድፈነው!" አማራ እርስ በእርሱ ሲጠላለፍ ደስ የሚለው ማን እንደሆነ እናውቃለን? ትላንት ደማችንን ያፈሰሰው፣ ዛሬም ለዳግም ጥፋት አጋጣሚ የሚጠብቀው አካል ነው። የውስጥ እርቅ ማለት "እጅ መስጠት" ሳይሆን ለባዕድ ቀዳዳ አለመስጠት ነው። "ከፅምዶ ጋር ስትራቴጂያዊ ወዳጅነት" መፈለግ ራስን ለዳግም እልቂት ማዘጋጀት ነው። የማይካድራ ደም ሳይደርቅ በጠላትህ ጠላትነት አትመካ! ልዩነታችንን በቤታችን እንፍታ። ወንድምህ ባይመችህ እንኳ ከባዕድ ይሻልሃል! የአማራ ብልፅግና አመራሮችም ሆናችሁ ሌሎች ወገኖች፣ ለታሪክና ለትውልድ ስትሉ ቅድሚያ ለውስጥ አንድነት እጃችሁን ዘርጉ። 🔴 እናንተስ ምን ትላላችሁ? አሁንም በ"ፅምዶ" ተስፋ እናደርጋለን ወይስ የውስጥ አንድነታችን ይቀድማል? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን። #Amhara #AmharaUnity #Ethiopia #አማራ #አንድነት
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 05:05:28 GMT
Music
Download
Comments
user6834277004259 :
በ ፖለቲካ ቆሚ ወዳጅም ቆሚ ጠላትም የለም
2026-08-05 05:11:49
444
Habtamu Ayenaw :
የትግራይ ህዝብ ወንድማችን እንጅ ጠላታችን አደለም ጌታየ አትቀባጥር
2026-08-12 16:13:24
53
Firie Getnet :
እንደአንተ ያለውን ሰው ያብዛልን💪💪💪
2026-08-05 05:09:07
342
Mengistu Halefom :
እንዲህ እያላቹ ህዝብ ለህዝብ ጠላትህ ነው እያላቹ ነው እስካሁን እርስ በርሳችን እየተገዳደልን ያለነው። ኣሁን የሚሻለን ሰላም መፍጠር ነው።
2026-08-05 05:15:34
72
amen :
የኔ ወድም እስካሁን ንግግርህ ሁሉትክክል ነበር
አሁንግን ተሳሳትክ ተመለስ ወደራስህ
2026-08-06 21:06:00
74
ሊባኖስ መላኩ!!! :
follow አንስቻለው 😜😜😜
2026-08-06 10:17:54
53
ማማርስ :
አማራላይ የምናወራርደው ሂሳብ አለን ያሉትንስ እንዴት ረሳነው
2026-08-05 11:47:22
37
𝕸𝕬 ሚላ💫💫💫 :
ምንም ባይገባኝም ሀሳብህን ወድጄዋለው ሰሚ ካለ
2026-08-05 21:07:00
47
salamlak :
አሁን ተሳሳትክ
2026-08-08 19:33:23
14
GirmaB1928 :
ከዚህ መንግስት ዳቢሎሥ ይሻላል
2026-08-11 17:02:26
13
@zereab🇪🇹 :
ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ!!
2026-08-05 07:17:33
35
የአፄወቹ ነኝ :
ዛሬ በጣም ነዉ የተመቸህኝ
2026-08-05 07:36:05
26
ጌታቸው የሽዋስ አብተው :
ተባረክ እውነትን የሚደፍር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
2026-08-08 10:05:50
6
ታጠቅ :
አሁን ገና ታሪክ ተበላሸ
2026-08-09 15:33:28
13
ሰሚ ያጣ ጩኸት! :
100% በሀሳብህ እስማማለሁ በእራስ አለመተማማንን ያሳያል
2026-08-08 05:25:45
5
የለምለም ልጅ ነኝ :
በፈጣሪ እኔ ሁሌም ያንተ ተከታይጨነኝ እምታስተላልፈዉ ሁሉ ነገር የዉስጤን ስለሆነ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2026-08-05 13:39:27
8
AK :
እዉነት ነዉ
2026-08-05 05:09:28
11
ሃቅ(ወሎየዋ) :
እውነት
2026-08-05 07:20:17
7
trhas araya :
ወንድሜ አኛ ኢ/ያ አንድ አድርጎ የሚመራት ያጣነው
2026-08-06 07:08:10
12
ብሌን ኢያሱ :
በኢትዮጵያ ፓለቲካ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጥላት የለም
2026-08-05 20:14:19
14
Geremew Ger :
ተው ተው ብልጸግና ለመጣልነው
2026-08-09 01:24:58
7
solomon :
ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀቅ🥰
2026-08-06 20:17:05
7
mesele :
ደጋፊ ነበርኩኝ አሁን በተናገርከዉ ተሳስተሀል
2026-08-06 05:28:58
8
creator.search.insight :
አብይ አህመድ አቅም ቢያገኝ ለአማራ የሚሰስት አይደለም
2026-08-06 15:23:11
5
ጎጃሜዉ⚔️🗡 :
በትክክል አባቴ የዉስጤን ነዉ ያወራሀዉ ፅምዶ የሚባል ነገር አልተመቸኝም
2026-08-05 05:51:31
8
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.