@s0751758: *You mean “a dignified guy outfit” to handle a _bad day_, right? 😎 So you still look firm + confident even when you’re in a _bad mood_, the key is: simple, neat, and neutral colors. A dignified outfit = people automatically respect you. ### *3 Formulas for a Dignified Guy Outfit to Beat Bad Days* 1. Smart Casual CEO Mode For college, work, or hanging out but still respected - Top: Plain Oxford shirt in navy, black, or white. Roll up the sleeves a bit. - Bottom:
Jest ፈታ 🤟🤟
Region: AE
Wednesday 05 August 2026 06:29:24 GMT
Music
Download
Comments
🩵🌘 :
እንደኔ ምክር ለመቀበል የመጣ🥺
2026-08-05 06:54:43
244
Yasmin 🧕🌘🦋 :
ወጥረህ ስራ ፍቅር ምናምን ያልክ እንዳትጃጃል ሠርተህ ተለውጠህ እናት አባትህን ጡር ሁሉም በጊዜው ነው ሚያምረው ብሮ 🙌🤝
2026-08-05 14:49:29
222
Hነኝ ዝምታኛዋ :
አታፍቅር ፍቅርም እንደይዝክ🥺🥺🥺
2026-08-05 07:09:25
58
Mንኝ👄🍫🎧የማዳም ታኪሳ🚘 :
18 ወዬ በሉኝ🥺🥺
2026-08-05 17:53:49
41
𝓜𝓪𝓭𝓲𝓲🧕🫰 :
እንዴኔ comet ለማንበብ የሮጥ 🤣🤭
2026-08-05 15:53:44
46
➋⁴✞ 𝐥̰𝐢̰𝐣̰ 𝐇̰𝐚̰𝐲̰𝐦̰𝐢̰ :
ሰዉ አትመን አታፍቅር💔🥺 ስራ ገንዘብ ያዝ ማጣት ያስንቃልና🥺🥺
2026-08-05 16:47:03
44
Typing... :
ወዴ 22 አትሂድ እዝቹ ቁጭቨል😁
2026-08-05 13:52:15
25
احمد عبدالله🥀 :
1ኛ ሰነፍ አትሁን ወጥረህ ስራ ስራ አትምረጥ ከመጥፎነገር ተቆጠብ ብልህ ሁን ለማንም ሰዉ ክብር ይኑርህ
2ኛ ሰዉ አትመን ጓደኛ አታብዛ አትመን ለቤተሰቦችህ እሰብ ለቤተሰብ ክብር ይኑርህ ሰርተህ ጡራቸዉ ሳይነግሩህ ሰሪ ሳይመክሩህ አዋቂ ሁን
3ኛ በወጣትነተህ አትመካ ቲቢተኛ አትሁን ግዴለሽነት አይኑርብህ እድሜህን ተጠቀምበት መዉዴቃህም መነሻህም አሁነዉ እወቅበት
4ኛተስፋ አትቁረጥ ሁሌም ፈጣሪህን አመስግን ትልቅ አክብር ትንሽ አትናቅ ጫዋ ሆነህ አሳልፈዉ ወጣትነትህን
እኔም ያለሁበት እድሜነዉ ግን ሁሉንም እድተገብረዉ ፈጣሪ አተንም እኔንም ይገዘን 🥀🥀አብሽር በርታ👍
2026-08-07 19:38:14
25
💫Amir💫🇹🇷 :
ይሄን እምታነቢው የወደፊት ሚስቴ ነሽ🙂🥰
2026-08-06 16:36:14
14
Abelo papa :
የኔም 21 ነው በለ 21 ወዬ በሉኝ😳🙏🙏
2026-09-09 15:18:59
0
Ta.tam.Jesus✝️ :
ጌታን አስቀድም ሌላው ይከተልሃል
2026-08-05 16:42:53
14
🥰ያባቷ ልጅ😎😍 :
እኔ 19ምከሩኝ እሲ
2026-08-05 14:27:02
7
አ𝑓𝑟𝑎ℎ 🕌💝🕋 :
ከሴት ልጅ ራቅ ህልምህ ላይ አተኩር ግን 21አልሆነኝም😁😁😁
2026-08-05 10:37:07
5
baba boss🇯🇲🇯🇲 :
በ Allahi ተማመን ወዳጄ 🤟
2026-08-06 01:18:07
5
ጉርዶሽ✌️ :
ኑሮ ይበቃሀል
2026-08-06 11:37:24
0
ኤፎ blue💫💙💦 :
happy birthday 😁
2026-08-05 13:43:05
0
𝔢𝔞𝔤𝔩𝔢 🦅🥊🥋🇹🇷 :
እኩየዬ🥺🙉🤗
2026-08-05 19:19:17
6
sada💫🦋የቡታጅራዋ💖 :
በፍቅረ እዳያታልክ ወጥረክ ስራ 20እስከ27ያለው እድሜ ትግልነው ጓደኛ አታብዛ ያገኘህው ስራ ስራ እራስክን ጠብቅ🤗🥰🥰
2026-08-05 16:11:22
5
●U𝙣 K𝙣𝙤𝙬𝙣❚🌸 :
እየሰራቹ ኑሩ 😁
2026-08-05 16:31:36
0
وسيلة 🌸🍫🦋 :
እኔ የ 19 አማት ልጅ ነኝ ላኔም ምክር ስጡኝ ስግዳት ከማጣሁ 5 ወሬ ነው 🥺
2026-08-06 13:34:09
0
huhud :
ወደዚች ምድር የመጣህበትን አላማ አትርሳ
ለሰዎች ችግር ፈቺ እንጂ ጭማሪ ችግር አትሁን ወላጆችህ በህይወት ካሉ በጅህ
ባይኖርህ በጥሩ ፈገግተህ አስደስታቸው
ለፉጡር ብለህ የፈጣሪህን ድንበር አትጣስ🙏
2026-08-07 15:04:46
4
ጀማዉ :
ግዝን ታጠቃም ብሮ
2026-08-07 15:01:56
1
. :
sirakin layi takara Hun woda fkr mibal atasasab kamirok ansaw🤗
2026-08-06 05:11:07
1
To see more videos from user @s0751758, please go to the Tikwm
homepage.