@abeyu.d: #እኔ ደግሞ እላለሁ ቪኒ የአርሰናልን ማልያ ካጠለቀ እድለኛ ነው ‼️ ======================================= #አርሰናል እኮ:👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉ለ22 ዓመታት ዋንጫ ቢርቀውም ላለመውረድ ተጫውቶ አያውቅም‼️ 👉በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫውን አያግኝ እንጅ ከአንዴም ሁለቴ ለፍፃሜ ደርሷል‼️ 👉እንግሊዛዊያን ታላቅ ክብር የሚሰጡትን የFA ዋንጫ የአርሰናልን ያህል ማንም ደጋግሞ አላነሳውም‼️ 👉በታሪኩ ከአውራው ሊግ ወርዶ የሚያውቅ ከፍታ ላይ ያለ ክለብ ነው‼️ 👉በሊጉ ታሪክ አንድም ጊዜ በውድድር ዓመቱ ሳይሸነፍ ጨርሶ ታሪኩን በወርቅ ቀለም ፅፎ፤የወርቅ ዋንጫን ከሸልፉ ላይ ያስቀመጠ ብቸኛው ክለብ አርሰናል ነው‼️ 👉ከትንሻ ሃይቡሪ ተነስቶ ግዙፉ ኤምሬትስ ላይ መድረስ እና በግዙፍ ገንዘብ ፈሰስ ብቻ ሳይሆን በታዳጊዎች ላይ የተገነባ ውብ እግር ኳስን ለመላው ዓለም ያስመለከተ፤እንዲሁም የፋይናንስ እጥረትን በብልሃት አልፎ እስከ 770 ሚሊዮን ዓመታዊ ገቢ በማግኘት ከእዳ ወደ ምንዳ እንዴት ከውብ እግር ኳስ ጋር መሸጋገር እንደሚቻል በተግባር ያስተማረ ክለብ ነው አርሰናል‼️ 👉ሌላም,,,ሌላም ነጥቦችን መጨመር እንችላለን።ስለዚህ አርሰናል "ትንሽ" ከተባለ ሌሎችን በምን ቋንቋ ልንገልፃቸው ነው ?‼️ #ለመሆኑ ቪ'ሺዬስ ጁኔርስ ማነው? ከእነ ሄነሪ፤ቬይራ፤ፔሬስ፤ራይስ፤ሳካ እና ሌሎችም በክለቡ ማልያ ደምቀው ካለፉትም፤አሁን ካሉትም በምኑ ይበልጣል ? እንዲያውም እላለሁ ቪኒ የአርሰናልን ማልያ ካጠለቀ እድለኛ ነው ‼️

AbeyuDemissew  (የዳሞት ባለአባት)
AbeyuDemissew (የዳሞት ባለአባት)
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 05 August 2026 06:33:34 GMT
7696
233
11
18

Music

Download

Comments

y123k8
king of king :
lik neh hala madrid
2026-08-05 13:45:53
0
yared.arsenal84
𝐘𝐚𝐫𝐞𝐝 𝐚𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥 ☠️🔥 :
𝐄𝐟 ባትክክል 🥰💪
2026-08-05 18:34:06
0
user3917119455536
አያልአምሰል :
እኔ እምለው አንዳድ ሰወች ያላወቁውት ነገር አለ ትናት ዳይፐር ቀያሪ እደነበር አላወቁም ነበር እጅ ተንታኝ አልነበረም
2026-08-05 18:15:04
0
nimoo.arsee
Nimoonaa Arsenal :
wushet new premligi ke laliga belayi new vini wede arsenal bimexa balandor yemansat edil hullu alewu
2026-08-05 17:37:19
0
tadewos777
tadewos777 :
እኔ ለዘመናት ደግፌአለሁ ሪያል ማድሪድን አርሰናል አሁን ደሞ ተሽሎ ቀርቧል ንጉስ ሁሌ ንጉስ ሆኖ አይቀጥልም መንሱር campions league Arsenal ልክ አስገብቶታል አሁን አርሰናል እንደማድሪድ የማይሆንበት ምን ምክንያት አለ Vinicious ባለበት ነው 3-1 የተሸነፈው ለ
2026-08-05 16:14:40
0
ashuuuuu.1
Ashu. 22 :
2026-08-05 16:02:39
0
amanuel.fikire
Arsenal 💫 Fikire💋💋 :
💞💞💞
2026-08-05 12:14:05
0
bsbbsh952
Ebiro :
😂😂😂😂
2026-08-05 17:39:14
0
To see more videos from user @abeyu.d, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About