@adanech587:

adanech587
adanech587
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 08:29:41 GMT
60279
3895
243
1019

Music

Download

Comments

user94224653037078
Abdo dararo :
hamtun sin argin ija tenya
2026-09-18 02:30:59
0
gurmesagurmu
Gurmeessaa Gurmuu :
እውነት ጀግና ናት አዳነች አበቤ
2026-08-05 11:27:09
8
ashenafi.demil
Ashenafi Demil :
አንቱ የሚባሉት ምን ሰሩ፡፡
2026-08-05 15:29:35
2
user3568733531617
user3568733531617 :
ሁሌም እናታችንንንን ናት
2026-09-14 19:31:33
2
user6849539655098
user6849539655098 :
በጣም ነው ።ምወድሸ አላህ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰 ወላኢ
2026-09-14 10:21:11
2
abealex4
Abe😁 :
አዎ ጀግናት ጀግናችን ዘመንሽ ይባርክ እባክሽ አንድ ነገር እንለምንሽ አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ ንሩሊንን ነፍ አመት ኑሪልን
2026-08-05 10:47:27
4
alem26757
Alem :
wooooow ዑፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በፍቅር ተጠምጄ አንቺ ምለው እናት ሆና ነዉ የኛ ማሚ እናት ጀኒት አግኝቼአት ነፍስም አልቀረልኝ እወዳታለሁ ጅግና እግዚአብሔር ያቆይልን ምንም ቃላት የለኝም እኮራለሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
2026-09-17 18:56:04
1
mariamgeltsa
mariamgeltsa :
🙏🙏🙏🙏 Awon jegna nat
2026-08-05 12:35:59
3
edenfikadu2
edenfikadu2 :
የኔ ንግስት ሰወድሽ እወነተም አዳነች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አንድ ቀን ፈጣሪ ቢፈቅድ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ምንም አትሁኚ🥰
2026-08-16 03:53:55
3
getahun.deyassa
Getahun Deyassa :
የጀግናም ጀግና ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
2026-08-06 00:01:44
2
user2923467568844
@kdste123 :
20/80 እና 40/60 ኮንድሚንየም እባካችሁ አውጡልን ክብርት አዳነች አቤቤ እንወድሻለን
2026-08-05 16:28:54
1
user4307959847077
እሣቱ ለሚ :
እማሚ ኑሪልን ደግ ሰው እድሜው ትንሽ ነው እኔ ግን የምለው መድሃኒአለም ከእኔ እድሜ ላይ 10 አመት ቀንሶ ማርያምን ይስጥሽ ፈጣሪ ይሰማኝ ከልብሽ ደግ እናት ነሽ እወድሻለው 🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ኛ ነሽ❤️❤️🙏💪💪💪💪💪💪💪 ለኔ ጀግናዉ መከላከያችን እኩል ነሽ💪💪💪❤️❤️
2026-08-05 19:26:02
2
haile31170
haile :
ለዚህ ሁሉ የበጎነት ተግባር ስለፈለግን ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪ ዘንድ መመረጥን መሰጠትንም ይጠይቃል ወልዶ መሳም ጡት አጥብቶ ማሳደግና አሳድጎ መዳር የእናትነት ወጉ ነው የሀገር እናት ሆኖ የዜጎችን እንባ ማበስ ግን ምንኛ መታደል ነው እውነትም ደግ እናት ነሽ እኔስ እንደ እናት አድርጎ በሾመልን በክብርት ከንቲባችን ልቦና ውስጥ አድሮ የተገፉትንና የተጣሉትን ፍጡራን ከየጎዳናው ላይ አንስቶ ሰው አድርጎ ከሰው ጋር ቀላቅሎ እንደሰው እንዲኖሩ ላደረገ አምላክ ለእግዚአብሔር ከፍ ያለ ምስጋዬን አቀርባለሁ !!
2026-08-05 20:37:28
3
toyba535
toyba :
ኑሪልን
2026-08-05 19:19:44
2
mati1919
matios :
ጅግኒት
2026-08-05 08:47:01
2
rehima52
Rahima Adounia :
እኛን እይን🥰🥰🥰እባክሽ
2026-09-17 18:55:33
0
user150708317
One Love :
አዱዬ ምርጥ ሰው
2026-09-17 21:36:06
0
hargsh.work
hargsh work :
የምትገርም ጀግና
2026-08-05 11:35:50
0
abebu057
abebu :
የኔውድ
2026-09-17 09:05:05
0
lijkiduscrstyan
B.G ምርጥ Bonda√ ልብስ :
ተይ እኔም እያለቀሰኩ ነው ተይ እይኝ በጌታ
2026-09-18 19:37:20
0
fele381
fele :
እኔ ደግሞ ለክብርት ከንቲባዋ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁል ይጠብቃት በጣም ነው የምወዳት ማርያምን እሧን ከመውደዴ የተነሣ እለት ከእለት ሠላም ሠራዊት ሠፈሬን መንደሬን ቤተሰቦችን ሀገሬን ብዬ እጠብቃለሁ ፈጣሪ ምስክሬ ነው በጣም እወዳታለሁ ፈሌ ነኝ ከወረዳ 6/ቀጠና 3 ሺ አመት ኑሪልን የአምላክ ስጦታችን ሀቀኛ እናት
2026-09-18 21:26:37
1
aster.jemma
aster jemma :
ጌታ ብርታቱን ሰቷቨል❤️❤️❤️❤️
2026-09-19 00:28:53
0
marta41085
marta :
ewunet new
2026-09-17 14:04:05
0
yodinna4
💫Yodinna 💫 :
anchi ye Ethiopia ngst 👑 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-15 04:06:21
1
hargsh.work
hargsh work :
የከ
2026-08-05 11:36:18
0
To see more videos from user @adanech587, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About