@liyuandkidus: እኔ የልጄን መጨረሻ ባውቅ🥹

Liyu🌸
Liyu🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 08:59:04 GMT
75419
8782
310
197

Music

Download

Comments

enaye_13
Enat✨ :
im fighting cancer i want to know ye lijochen mecheresha
2026-08-05 09:13:47
369
ritayaresmalij
Ruth ye naod enat :
yeljan tinenate
2026-08-05 09:31:17
44
beza1876
Beza :
ለናቴ ያሰብኩትን አረግላት ይሆን አሁን ካለችበት የሰቀቀን ሂወት አወጣት ይሆን🥺
2026-08-05 10:06:46
140
eskedaralelegn4
eskedar @ajo :
mawek alfelgm eynorn new mawek des yenelew
2026-08-05 12:16:43
0
mmayitza
Maya@yitsak :
Ene gin awukalew it’s so fancy and alamayen yasakahubet hiwet yinoregnl
2026-08-05 09:11:10
1
navislassian
Ŋiyat Slassian👸🔰 :
Ma future husband 🤔
2026-08-05 11:26:53
3
nuriasfaw2345
nas :
እኔ ለልጆቼ አባት እመርጥላቸው ነበር
2026-08-05 10:28:56
43
firdoseb
@ Fafi 1927 :
አሁን ያለሁበት የፍቅር ሂወት ይቀጥላል ወይስ የሚለው እና ኑሮዬን ባውቅ 😄😄
2026-08-05 09:03:26
163
tinaye19lij
tina hair city :
Out off topic stamri 🥰🥰
2026-08-05 12:12:51
0
n_ani_2
ⓃⒶⓃⒾ🥀 :
እንደማስበው አይነት ጥሩ ህይወት እኖሮ ይሆን 🥺
2026-08-05 09:07:38
123
use5378betelhem
evana :
yenaten hiwet mekeyer echl yhun milewn🥺🥺🥺
2026-08-05 09:02:41
23
kalkidankal2817
kalkidankal :
እኔ ደግሞ እወልዳለው እናት እሆን ይሆን ይሄን ባውቅ
2026-08-05 09:47:42
21
brush.by.mekdi
Brush by mekdi :
ምንም ማወቅ አልፈልግም ካወኩ ህይወት አያጓጓኝም ማለት እኮነው😳😳
2026-08-05 09:03:40
24
user2241426262045
ምግቡ ያለቀበት ሰሀን እንደቆሻሻ ይቆጠራል💔😥 :
ማርያም ያለ አባት የማሳድሃት ልጅ አለችኝ ስለ እሷ ከእግዚአብሔር በታች መጨረሻዋን ባይ ደስ ይለኝ ነበር ግን እስከዛ ላልቆይ እችላለሁ
2026-08-05 09:19:43
24
user5074513510503
menbi :
the same to you 🥰🥰🥰🥰# yelijen huneta
2026-08-05 09:04:45
1
semayi02
simuti🌸 :
same to you🥹 liyuye
2026-08-05 09:02:09
0
medanitbayu
መዲ የሄሮል እናት :
ምንም በእኛ የሆነ ነገር የለም ሁሉም በእርሱ ነው
2026-08-05 09:41:05
4
yadeshi
Yadeshi Demisse :
Actor 🤩
2026-08-05 10:20:10
13
melatkinfe15
melu 🦋444🦋 :
የልጄን መጨረሻ🥰
2026-08-05 09:05:32
11
mafia.boss.lady36
quack meron 🦋💫 :
ስንት መስዋትነት ለከፈለቺው ለዛች ጀግና እናቴን እክሳት ይሆን ኣሳርፋት ይሆን🥺🥺🥺
2026-08-05 10:27:46
6
etenatfekadu
Etenat Fekadu :
ዋጋእየከፈልኩላቸው ያለውት ልጆቼ ምንላይደርሰው እንደምሞት ባቅ😔😔😔😔😔😔
2026-08-05 09:10:10
6
dream_dress_rental0
Dream dress rental 👗 :
መጀመሪያ አሁን ያለሁበት ነገር አልፎ እጠነክር ይሆን ከዛ ደሞ 5 አመት የደከመኩለት እና የለፍሁበት አሁንም እየተፈተንኩበት ያለሁበት ትዳር ደስተኛ አርጎኝ እኖራለዉ ይሄን ነዉ ማወቅ ምፈልገዉ ወይስ እንደዚህ ለፍቼበት መና ይቀራል ይሄን ባዉቅ አሁን ብዙ እድል ነበረኝ ከዚ በላይም አለፍም ነበር😔
2026-08-05 09:12:44
6
beta.betsha
b... :
ሥለልጄ እያመመዉ ሥለሆነ ያድግልኝ ይሆን ,,,,ማወቅ ብችል😭
2026-08-05 12:12:53
1
eyob.girma3
eyob :
መራመድ ወይም አለመራመዴን🥺
2026-08-05 12:46:30
2
selaw389
selaw@ :
እሱን አገኘዋለሁ ወይስ አላገኘውም
2026-08-05 09:50:26
1
To see more videos from user @liyuandkidus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About