Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@amharicnews1: ጦርነት ማንም አሸናፊ የሌለው ጨዋታ ነው። ድል ማለት የአባትህን አስከሬን ለመቅበር አካፋ መፈለግ አይደለም። ለጥይት የጨረስነውን ቢሊዮን ለዳቦ ካላዋልነው... አሸናፊው ረሃብ ነው! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #PeaceForEthiopia #ሰላም #NoWar
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 09:40:11 GMT
243535
38128
1045
6561
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.81MB
)
Watermark .mp4 (
25.57MB
)
Music .mp3
Comments
Gashaw Aschalew Tadesse🇪🇹 :
አብይ አይፀፅተውም ምክንያቱም ደጋግሞ ተናግሯል ።
2026-08-05 10:53:00
175
user3828616092132 :
አብይ አይጸጽተውም አላማው ማጥፋት ስለሆነ።
2026-08-05 09:50:56
461
kidest sewalem :
በተለይ መከላከያው መጠየቅ አለበት ከህዝብ ጋ ጦርነት ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም
2026-08-05 10:44:42
214
tigstu :
አስባችሁታል ለጦርነት የዋለው ገንዘብ ለተበደሉት ማህበረሰብ ካሳ ተሰጥቶ እርቅ ቢፈጠር
2026-08-05 10:26:34
126
user8352998461984 :
Nice,its reall!!
2026-08-05 12:42:52
1
Abdulkerim :
just am followed you
2026-08-05 14:49:33
1
Zemen Zani :
ስልጣን ለይ ያለው መንግስት የግድ ሊከበር ሊመራ ይገባል ተመርጧል
2026-08-05 11:45:07
45
ወዲ ሓውዛ :
ኣስታዋይ ሰው ንግግርህ ሲያምር🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 10:43:56
50
አባ ወ/ማርያም ደምለው :
ተባረክ አንተ ሰው ምን አይነት ግሩም ሰው ነህ።
2026-08-05 10:15:31
103
መኖር ይቀጥላል :
ewnet new wendme
2026-08-05 10:37:06
1
alemitu :
💯💯💯💯💯💯💯like nehe wondime
2026-08-05 10:57:45
1
𝔂𝓪𝓫 🔐🥀 :
አተ እኮ ትክክል ነህ ግን የሚሰማ የለም
2026-08-05 09:55:08
89
🅐𝙨𝙝𝙪 𝑙𝑜𝑣𝑒🎧🔐 :
teleyalhe
2026-08-05 14:05:20
1
mili :
በርታ የሰማ ይስማ ይህ የህዝብ ድምፅ ነው
2026-08-05 10:51:06
8
abu muhammed :
ካገበቸው ትክክል ነህ🥰🥰👌
2026-08-05 11:24:34
14
rukmisrak :
ትክክለኛ አባበል ነው
2026-08-05 15:30:13
12
Firehiwot Tesfaye1 :
መራራ እውነት
2026-08-05 15:25:54
6
ተሼ ብረቱ አንድ ነው ለናቱ :
የዘመኔ ምርጡ ሰው🙏🙏🙏
2026-08-05 10:42:25
14
yoga yaneba lji🥰 :
አውነት የምትነገራቸው ሁሉ እየሆነ ያለሀቅ ነውእሐሁሉ ማስተዋል አቅቶን ነው እናስተውል
2026-08-05 11:28:18
8
zedaa :
እኔ ሰው ነይኝ ብሎ ለሚያስብ ሁሉ አይምሮን ምነካ ንግግር 🥰🥰🥰
2026-08-05 12:06:22
11
Asetrye :
ኧረ ይህን ሰው እንስማው
2026-08-05 11:59:44
7
Hělû የማርያም ልጅ21 :
ፈጣሪ ሆይ ልብስጠን🥰
2026-08-05 11:08:27
4
ላስ ላስ🤙 :
ላይክ አድርግ👍👍👍
2026-08-05 09:46:23
19
user6081622522910 :
ኢትዮጵያ ትቅደም መንጌ ናፈከን
2026-08-05 17:11:47
6
edu :
ፈጣሪ እንደሰዉ አደለም ሰዉ ሲደክመዉ ፈጣሪ ስራዉን ይጀምራል
2026-08-05 13:01:12
6
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#namorados #fyp #foryou #casal #humor
Trying to reach 1300 elo in bullet ✨ #chess #شطرنج #🇲🇦 #viral #fyp
চিন্তা করিস না বন্ধু আমাদের ও একদিন বাইক হবে...!😅❤️🩹in sha allah #fyppppppppppppppppppppppp #emotion #foryou #bike #vairal
ئەکتیڤی کەن😂♥️.#forypurpage #foryou #faxirhariri #chips #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂
#ريمكس🔥🖤 #👑تيم_ملوك_الموجات👑 #تيم_gp1 #اغاني_صدريه_حماسيه #اغاني_مسرعه💥
heh… okay. ignore the repeated pics it was hard to find more pics of the same category ☹️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy