@ermiaswondwosen11: አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ተአምረኛው አባት ሀምሌ29 #creatorsearchinsight #orthodox#sinksar#አቡነ-እጨጌ-ዮሀንስ

Sinksar (ስንክሳር)
Sinksar (ስንክሳር)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 10:24:31 GMT
29787
9687
184
1614

Music

Download

Comments

edlawitakelilu
እድል😘❤# :
የኔ ሰሚ አባት ያላረጉልኝ የለም ቤታቸው ብቻ እግራቹ ይርገጥ እንጂ ችግራቹ በሙሉ ነው የሚፈታው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘
2026-08-14 18:27:15
35
biruk68my
Beriya Yewulsew❤️ :
የአንጀት መዘጋት ገጥሞኝ ለ25 ቀን በሞትና በሒዎት ሆኜ ሆስፒታል ተኝቼ አንድ ልጠይቀኝ የመጣች እህት ተስለሽ ብቻ ቅመሽ ብላኝ በእስትሮ ትንሽ ቀመስኩ ከዛ ለሊት አንጀቴ በከፊል ተከፈተ እያለ ሙሉ በሙሉ ዳንኩ ክብር ለመዳኒአለም
2026-08-16 21:50:28
9
yekidiye.lj
😍😍yekidiye lj :
ከአባታች ከአቡነ እጨጌ ዩሀንስ በረከት እረድኤታቸው ይደርብን አሜን
2026-08-05 10:40:16
40
edom94
Edom 🦋 :
❤️❤️❤️የኔ ደግ አባት አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ የኔ ሁሉ ነገር ዛሬም በጭንቄ ደረሱልኝ ተመስገን ምን ብየ ላመስግን ቃላት የለኝም የኔ ደግ አባት 🙏🙏🙏
2026-08-13 13:40:07
8
marmina_15gifts
ማርሚና መንፈሳዊ ስጦታዎች :
በጣም ደራሽ ናቸው እኔ ለዚ ምስክር ነኝ ስራ ፣ ጤና ፣ ልጅ ላጣ ደራሽ ናቸው 🙏🙏🥰
2026-08-05 15:57:13
12
hananokonjo
የማርያም ወርቅ :
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የኔ ብቻ እስኪመስሉኝ ድረስ የኔ ጻዲቁ ብዬ ገና ፍላጎቴን ስጠይቅ ሳይውሉ ሳያድሩ መልስ የሚሰጡኝ አባቴ እንደው ሁሌም ከደጆ አይለዩኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 20:45:12
1
immanuel.564
IMMANUEL :
አሜን
2026-08-05 13:24:53
4
netsiy12
Netsi :
አባቴ ከብዙ ነገር አድነውኛል አሁንም ነገሩን ያስተካክሉልኝ የኔ ደግ አባት አቡነ እጨጌ ዮሀንስ 🙏
2026-08-09 18:32:52
9
edudesta19
ኤድ :
የኔ አባት
2026-08-09 15:45:32
2
maedot_yo
maedot yosef :
የኔ አባት ደራሼ❤️🙏
2026-08-05 11:11:01
9
ethiopia5752
Ethiopia🇪🇹 :
bereketachew yideribin amen
2026-08-06 05:48:44
12
freze1221
Freze የ ማ ር ያ ም 🥰 :
አሜን በረከታቸው ይደርብን 🙏❤🙏
2026-08-05 10:37:48
8
user13412181
user9494792446897 :
amen yene fetno derashe abat 🙏🙏 dgame lemskrnet abkugn 🙏🙏
2026-08-14 16:34:43
1
melona6941
Melona :
betam deg nachew🥰 yemr teyiku
2026-08-05 17:39:46
7
tsega16809
@tsega16 :
የኔ አባት እጨጌ ዩሀንስ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-16 18:25:29
2
shambelnz
shambel 21 my mom 🇫🇷 :
Bereketachew yedereben
2026-09-19 11:33:42
6
rrahelgrma
rich☆ :
Amen Amen Amen
2026-08-05 15:46:23
3
hywettekalgn
hywettekalgn :
በረከታቸው ፍቅራቸው ረድኤታቸው ይደርብን
2026-08-11 10:29:54
3
user3717187596003
seni bezawit19 :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 16:35:39
1
tigistasnake
uthr :
በጣም የኔ ፈጣን ስወዳቸው አብነ ወጨጌ አምላካችን ለዚ ዘመን የተሰጡን አባት
2026-08-12 07:05:10
2
marta.gashaw
Marta gashaw :
የኔ አባት ስለእርሶ ስሰማ ልቤ ይመታል የኔ ደግ ፈጥኖ ደራሽ አባቴ
2026-08-13 17:19:54
2
hani09751
Hani 🦋 :
የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ የኔ ሁሉ ነገር ዛሬም በጭንቄ ደረሱልኝ ተመስገን ምን ብየ ላመስግን ቃላት የለኝም የኔ ደግ አባት🙏🙏🙏
2026-08-12 13:21:22
1
maedotgebeya
maedotgebeya :
AA yet newu betekrstianachewu ?
2026-10-22 18:35:41
1
aman16227
Aman16 :
ye abatachin ye abune echege yohanns bereketachew yiderbn
2026-08-05 15:20:11
1
To see more videos from user @ermiaswondwosen11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About