@caroline_fitwear: #coralcanton #tiktokshopsummersale #tiktokshopbacktoschool #strappytop #gymshorts

caroline_fitwear
caroline_fitwear
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 06 August 2026 01:19:00 GMT
368
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @caroline_fitwear, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሸይኽ 💫ሙሀመድ ሚዕዋ    አካካይ ሚዕዋ (መርሳ አባገትየ📜 *የዳንዩ ሳሊስ የዱአ ጋሻ  ሚዕዋ*የወረሽህ*መብራት ያበቀላቸው፣ የአባ ገትየ ሚስጥር አስታዋሽ አባገትየ ተብለው የሚጠሩት ሽይኽ ኡመር ሸይኽ ከወለዷቸው ከአበይ ኡመር  የዘር ሀረግ የሚወለዱ ሆነው መርሳ አባገትየ ሲነሱ አካካይ ሚዕዋን ማስታወስ በወሎ ሰዎች ዘንድ የግድ የሆነ ይመስላል።የየጁ የወረሽህ  ምስለኔዎች ከአባ ገትየ ለማፈናቀል ቢሞክሩም አልሳካላቸው ቢል አባገትየን በሳቸው ቁጥጥር እንዲሆን ተደርጎ አባገትየ ሲባሉ ብዙ ሰው አካካይ ሚዕዋ ናቸው ብሎ ያስብ ነበር።ነገር ግን አባገትየ ቅድመ አያታቸው ናቸው።እጅግ እድሜ ጠገብ ከሚባሉት ስዎችም ይመደባሉ። አካካይ የዳንዩ ሳሊስ የዱአ ጋሻ በመሆናቸው *ጋሽ ሚዕዋ*ነበር የሚሏቸው።ገና በልጅነታቸው ሽይኻቸው ደግሞ እነሽህ ከረም *ደምመላሽ *ይሏቸው ነበር።ለዛም ነው ዋጅራቶች እነሽህ ከረምን ቢገሏቸው እዛው ከገዳዮቹ ሀገር ገበሬ ሆነው ተቀጥረው እየሰሩ ገዳዩን አጣርተው ለይተው ገድለው ደም መላሽነታቸውን አስመስክረዋል።አካካይ የብዙ ከራማ ባለቤት ፣የሀገሩ ማድ እና ዱአ አድራጊ፣ብዙ ሰው ከበሽታ የፈወሱ የሀገር እንቁ ሀብታችን ነበሩ።ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ዱአቸውን ፈልጎ እሳቸው ወደሚገኙበት ሄዶ ተገናኝቷቸው ከልጣንህ ልትወርድ ነው እንዳትያዝ ሳትሞት ከሀገር እንድትወጣ ዱአ አደርግልሀለሁ ብለዉት ነበር የተመለሰው።እንዳሉትም ሆነ።የአካካይ ሚዕዋ ታሪክ ተውርቶ የሚያልቅ አይደለምና በሰፊው ወደፊት የምናወራላቸው ይሆናል ለበረካው ነካ አድድርጌዋለሁና በረካቸው ሁሌም አይለየን። አላህ የመሻይኾቻችንን ምስጢር ይቀድስልን፤ በረከታቸውንም ያትርፍብን! [አል ፋቲሓ] 🤲💚 قدስ اللـه سرهم ... ونور ضريحهم .... ويعلى درجاتهم ... وأعاد علينا من بركاتهم ... لهم الفاتحة...         ✍️ዳና💫

About