@ikuye06: #we’ve lost the whole energy when we tried to get የኛ ያልሆነ ነገርን but after all this the hardest feeling comes when u noticed ያንን ነገር አብዝተን በመፈለግ ውስጥ አላህን እንደዘነጋን💔 ➡️ኢላሂዬ ይቅር በለን ያ የበፊት ኢማናችን ላይ ስላልፀናን በማግኘት ውስጥ አንተን ችላ ስላልን ይቅርታ ስናጣ ስናዝን አልያም ስንከፋ ብቻ ወደአንተ ስለሮጥንም ይቅር በለን ማረን🥺 👉🏽“የኔ አላህ ነፍሴን እራሴን በድያለሁ በጣም ብዙ ግፍ በራሴ ላይ ሰርቻለሁ ወንጀልን ግን የሚምር ካንተ ውጪ የለም ማረኝ የኔ ጌታ ከአንተ ዘንድ በሆነ እዝነት ከአንተ በሆነ ማሀርታን ማረኝ🥹🤲🏽”@hikutiiii 🌸🥀 @hayatmmmmmmm @Su__m_i @🥀🌛 @hanume @hulwin🕷 #fyppppppppppppppppppppppp #viraltiktok

Ikii🧚🏼‍♀️🩺
Ikii🧚🏼‍♀️🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 12:57:01 GMT
8379
1114
8
35

Music

Download

Comments

aymeno85
Aymeno :
መሸሸጊያችን Allah selhone Alhamdulilah 🥹☝️
2026-08-05 20:31:35
1
hanuhan92
hanume :
ኢላሂ 🥺🥺
2026-08-05 13:00:08
1
sophisusu
Looley 🌸 :
🥺🥺
2026-08-06 07:13:29
1
hikii73
hikutiiii 🌸🥀 :
🥺🥺🥺
2026-08-05 14:43:29
1
To see more videos from user @ikuye06, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About