@selaminabyssinia: ምነው ክረምት ምነው? #rain #ethiopia #amharic #habeshatiktok #weather

ይስሐቅ
ይስሐቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 13:18:02 GMT
216003
17263
660
3005

Music

Download

Comments

chachimask1
chachimask1 :
እኛም ግራ ገባን AI ነው ወይንስ ራሱ ነው የሚያወራው እያልን 😂
2026-08-05 14:49:46
1108
nigist.aklilu
nigist aklilu :
hulunm new ayzoh
2026-08-05 15:15:24
1
genii680
Genii :
እንግሊዘኛ ገባኝ ተመስገን😂
2026-08-05 16:04:46
431
bekalu.a
Bekalu A. :
Ayzoh! Just grab a gabi and some roasted corn. You'll forget the weather. 😂
2026-08-05 18:51:58
2
yohansmelkamu651
yohens :
ለካ እኛ እንግሊዝ ከምንለምድ እነሱ አማረኛ ቢለምዱ ይቀላል
2026-08-05 19:03:47
106
mulat.dutamo
Mulat Dutamo :
Ye Ethiopia ayeri endet nw gin
2026-08-05 19:30:11
1
yemary21
የጌታ ባሪያ :
ኢትዮጵያ እንዲህ ነው ልመደው
2026-08-05 14:29:30
63
barack_1997
Bereket :
ተው አታማርር በሙቀትና በሁሚዲቲ ያለቁ ሀገራት አሉ
2026-08-05 13:35:01
62
betiyemareyaml
beti ye mareyam lij :
ዛሬ ገና እንግሊዝኛ ገባኝ
2026-08-05 17:59:32
28
tiramihret
tiramihret :
what's up
2026-08-05 18:48:12
0
berihunamarekebert7
አዳም/ADAm 🏞 :
ዘንድሮ ክረምቱ ጥሩ አይደለም የሚጥለው ዝናብ ለመሬትም ተስማሚ አይደለም በድንገት ከባድ ዝናብ ይጥልና የጎርፍ ጉዳት ያስከትላል በሐገራችንም ገጠራማ አካባቢወች የሚጥለው ዝናብ ለገበሬና መሬት የሚመች አይደለም እስካሁንም ዝናብ ያልጣለባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች አሉ ይሔ ደግሞ ከባድ የድርቅ ቀውስ ያስከትላል ሜትሮሎጅውም ዘንድሮ ክረምቱ ያለጊዜው ሊቆም ይችላል የሚል ፍራቻ አለ እያሉ ነው ያ ከሆነ ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ቀውስ ለሐገራችን ያመጣል ተመጣጣኝ ዝናብ እንድሰጠን ሁላችሁም በየእምነታችሁ ፀልዩ ወገን ክረምት ከሌለ ዋጋ የለንም ከምር🙏
2026-08-05 17:06:41
13
selamabe348
Se Ab :
አኔካም ልወጣ ሰል ይዘንባል ቆጭ ሰለ ያቆማል🤣🥰
2026-08-05 13:59:51
16
love.love.et
1love :
you look like gordan Henderson
2026-08-05 19:09:36
3
meronageng
Marina :
ወይኔ ምን ልሰራ መጣህ የተረገመ ሀገር
2026-08-05 17:11:07
8
indecisivemushy
Moon :
this is AI right RIGHTTTT?????👀👀👀
2026-08-05 14:40:49
1
elaarsenal216
Elssra :
እኔ ደሞ አንተ ነህ የምታወራው ወይስ ሌላ ሰው ነው ብዬ ግራ ገባኝ
2026-08-05 16:22:09
6
user8108117929666
ማሂ 1994 :
ኧረ እኔምጋምነው ይስሐቅ
2026-08-05 13:22:46
5
seblina2wuriye
seble samuel :
ማነው ማነው?😳
2026-08-05 19:31:41
1
tufi_10
Tufi10 :
ስዎች A.I. ነው ??
2026-08-05 19:50:16
0
yorid9191
𝑦𝑜𝑟𝑑𝑖 🎀 🔴 ⚪️ 🦅 :
እኔም ግራ ገባኝ እኔ ካለሁት ተቀምጨ እያየሃት አማረኛ ፈመሰቺ 😅😅😅😅
2026-08-05 21:31:00
3
amana4311548835847
አማና 🎭🎭 :
በታም በታም ነው ሚገርመው 😆😅😂
2026-08-05 19:04:46
0
alemsayalem465
lidu :
ኑሮን ነው
2026-08-05 19:15:05
1
To see more videos from user @selaminabyssinia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About