@theosis_journey: በህይወታችን ማንም ሊጋራንና ሊረዳን የማይችለው ስሜት .. ብዙ ሞክራችሁ ደክማችሁ ጥራችሁ ሊሳካላችሁ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሳችሁ ሁሉም ነገር ሲበላሽ ያለው ከባድ ህመም ነው! ከባድ የሚያረገው በዙሪያቹ ያሉ ሰዎች አለመረዳታቸው ብቻ ሳይሆን ያልተሳካላችሁ በደንብ ስላልሞከራችሁ ነው የሚል ምክር ሲሰጧቹ ነው። እናንተ ግን እኮ ለፍታችኋል የአቅማችሁን ፣ አንድ አንዴም ከአቅማችሁ በላይ! ማንም ሳያያችሁ ለሊቱን ሙሉ ለምናችኋል (ፀልያችኋል) አልቅሳችኋል ግን አልተሳካም። ያኔ ድካማችንን ማንም እንዳልተረዳን ማወቅ እና አይዞን አለመባል ተስፋ ያስቆርጣል! ዛሬ ግን ልላችሁ የምፈልገው ምን ያህል እንደ ደከማችሁ ፣ እንዴት እንደለፋችሁ ፣ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሆናችሁ ፣ መታቀፍ ፈልጋችሁ አቃፊ ክንዶችን በማጣት መከፋታችሁን፣ ይሩኛል ያላቿቸው ሰዎች ጀርባቸውን እንደሰጧቹ ፣ ብቻችሁን ስቶኑ አይናችሁ በርበሬ እስኪመስል ጭንቅላታችሁ እስኪፈነዳ ድረስ ማልቀሳችሁን ማንም አላየም ……..እግዚአብሔር ግን አይቷል ! ዝም ያለው ስላላየ አይደለም ግን የስራ ጊዜ ስላለው ነው። ሁሉን ውብ የሚያረግበት ። ጌታ ሆይ ይሄ ከጠየኩህ በላይ ነው እኮ የምትልበት ። የአመታት ለቅሶዬን በአንድ ጀንበር ካስከኝ የምትልበትን። በጣም ቅርብ ነው። እና ማንም አይረዳኝም ፣ ማንም የለኝም አትበሉ ከሱ በላይ የሚረዳችሁ ከሱ በላይ የቅርባችሁ ማንም የለም ። የካሳችሁ ጊዜ በመንገድ ላይ ነው ተስፋ በመቁረጥ እንዳትተላለፉ ! አሁን ድጋሚ እግዚአብሔር እያያችሁ እንደሆነ ለራሳችሁ ንገሩትና ከእግዚአብሔር ጋር እንደገና ሞክሩ። #ኦርቶ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑርተክርስቲያን

እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ
እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 August 2026 14:12:06 GMT
5734
1163
23
155

Music

Download

Comments

mena031902
Mena :
This is mine it reminds me that am not walking alone like the verse on psalm 23 🙏🏾☦️
2026-08-05 14:19:47
14
user8087780168394
mama :
thanks bro. Exactly
2026-08-05 20:02:30
0
tesfa_hope2
Tes :
this is my wallpaper
2026-08-05 15:07:19
0
wm5183
w :
be tkklegnaw gize deresklgn wendme
2026-08-05 14:16:02
1
glow_flower_bar
🌹Glow Flower Bar🌹 :
2026-08-05 18:46:50
0
theronasius
THERON :
ይህ ምክር በጣም በሚያስፈልገኝ ሰዓት🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-08-05 17:15:34
3
maedot_yo
maedot yosef :
ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን❤️🙏
2026-08-05 14:30:21
1
arsemawitabera16
🥀𝓪𝓻𝓼𝓮𝓶𝓪𝔀𝓾𝓽𝓲 16🥀 :
Amsegenalhu wendema🙏
2026-08-05 18:46:11
0
tadbenzer
Tadiyos_Ketema :
ትክክል
2026-08-05 18:28:43
0
setota777
ሚስጥረ ስላሴ ☦️ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
2026-08-05 15:08:55
0
roba.jr791
ⓇⓄⒷⓈⓈⒺⓝ :
በጣም ኣሪፍ መልክት ነዉ ሃጥያት ስንሰራም ያየናል ዌልፒፐሩ በጣም ተመችቶኛል
2026-08-05 20:06:55
0
glow_flower_bar
🌹Glow Flower Bar🌹 :
ተሰብሮ ይወጋል የማይባል ምርኩዝ! ተንዶ ያጋልጣል የማይባል የጸና ግንብ! ከማዕበል ወጀብ ማረፊያ ወደብ! ኢየሱስ ክርስቶስ
2026-08-05 18:45:37
0
userelshaday29
ጆ Conspiracy :
😁😁😁😁
2026-08-05 14:19:12
1
.1681781
ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ጠብቂኝ 16❤️ :
❤️❤️❤️
2026-08-05 18:34:49
0
merhawitabrha09
marlin :
❤️❤️❤️
2026-08-05 18:04:31
0
aye750320
kidus 💚💛❤ :
❤️❤️❤️
2026-08-05 17:36:50
0
melala960
melala :
🥰🥰🥰
2026-08-05 16:02:33
0
abdu_man987
𝖆𝖇𝖉𝖚 𝖘𝖊𝖑𝖆𝖒 :
🥰🥰🥰
2026-08-05 15:23:22
0
werttyuioplkjhgfdsa
yohans jo☦️ :
🙏☦️
2026-08-05 14:53:13
0
maraki4442
maraki :
🥰🥰🥰
2026-08-05 20:20:11
0
To see more videos from user @theosis_journey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About